Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ፈጣሪ አልባው ዓለም (ፈጣሪ የለም)


  • word cloud

ፈጣሪ አልባው ዓለም (ፈጣሪ የለም)
  • Extraction Summary

ነፍስስ አለችሃ ጸሎት ምንድን ነው። ጸሎት በአምነትና በሃይማኖት ድርጅቶች ውስጥ ሰው በእጁ የሳለውን ስአል ይህ ሴይጣን ነው ሌላኛው ደሞ መልአከ ብለው ከመሰየማቸውም ባሻገር አስቀያሚ ጥቁር ጸጉረ ከርዳዳ ገጣጣና ፈጣጣውን ሰይጣን ሲሉት መልከከመልካሙን ጸጉረ ዞማውን ነጩን መልአከ ይሉታል ፈጣሪ አምላከንም የመልአኩን አይነት ስእላዊ መግለጫ አፍሪካዊ የሆኑ ሰዎችን ሞራል ነክቷል በመሆኑም በርካታ ታዋቂ ጥቁር አሜሪካውያን በቀደመው የጭቆና ዘመናቸው ሃይማኖታቸውን መቀየራቸው የዚህ ዋና ማሳያ ነው ስእል በጽሁፍ የተገለጸን ሃሳብ በንድፍ ማሳየት ነው ሃስብ ውሸት ከሆነ ስእሉም ውሸት ነው ማለት ነው ሰውዬው ይቅርታ የሚያደርግልህ የወሰድከውን መልሰህለት ለፈጸምከበት ከብረነከና ህገወጥ ተግባርህ ነው ይቅርታ ለፈጸምከው ስህተት ለሆነው ተግባር እንጂ አቃውን የመመለስ ግዴታ አለብህ ሰውዬው ሁኔታህን አይቶ ውሰደው እስካላለህ ድረስ ይቅርታ የአከብሮት አንጂ የማታለል አይደለም የወሰዱትን ሳይመልሱ የበደሉትን ሳይከሱ ንስሃ ሳልይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት የሚሉት አይነት ነው መቼም የማይሆን ሌላው በሃይማኖቱ ህግጋትና በሰው ፍላጎት የሚመጣን አለመጣጣም ምእመናን አብዝሃኛውን ጊዜ ህግ ጥሰው ከፈጸሙ በኋላ አንደኔ ስራማ ሲኦል አንኳ ይበዛብኛል ሲሱ ይደመጣል ይህ አባባል ሽሙጥ ነው። ይሄ ሞራልየለሸነትና አሳፋሪ ነገር ነው። በአለምላይ ከአራት ሺህ በላይ ሃይማኖት ድርጅቶች አሉ እነዚህን ሃይማኖቶች ተከታይ መሆን የዜግነት መብት ነው ነገር ግን ህይ ሁሉ ድርጅት ሃገራችን ቢገባ አራት ሺህ አይነት የቀብር ቦታ ሊዘጋጅ ነው። ወይስ እንደተለመደው ኢትዮጵያ ቅድስት የአስራት ሃገር የአውነት ምድራ ናትና ሌላ ሃይማኖት የሰይጣን ነው አዲስ አስተሳሰብ ኢሉሚናቲ ነው አሁን ካሉት ሃይማኖቶች ውጪ ፈጽሞ ሌላው ትከክል አይደለም በማለት የዜጎችን መብት መከልከል ነው። ሃውልት ከማስተማሪያነቱና ከማስታወሻነቱም ባሻገር የሃብት የከብር የበላይነት ስሜትን ማንጸባረቂያም ነው የሞተው ሰው ተነስቶ የተሰራለትን ሃውልት የሚመርቅበት አጋጣሚ በሌለበት አግባብ እጅግ ውድ በሆነ ቁስ ሃውልቱን መገንባት በዋናነት በአካባቢው ህብረተሰብ ላይ ተጽኖ ለመፍጠርና ተሰሚነትን ለማግኘት የሚደረግ ተግባር ነው።

  • Cosine Similarity

እነዚ ወሳኝ ጥያቄዎችን የሚያብራራ የሃይማኖት ተቋም ባሁኑ ዘመን ባለመኖሩ ሃይማኖታዊ አስተምሮት በሁለንተና ላይ አንብዛም ተቀባይነት የሌለው ነው ከላይ ያየናቸው ሶስት የሚሆኑ አካላት ለሁለንተና ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ አመጣጥ እና አፈጣጠር የራሳቸውን ሃሳብ በጥቂቱ ለማየት ሞክረናል እነሱ ከራሳቸው እይታና አስተውሎት በመነሳት ጽፈዋል አስረድተዋል ሆኖም ግን አንደኛው ከአንደኛው በአንንጻሩ የተሻለ መስሎ ቢታይም ሁሉም አካላት በጥልቀትና በማያሻማ መግለጽ እስካሁን አልቻሉም ስለዚ በዚ ዘርፍ ላይ ክፍት የሆነና ጉለት ያለውን አስተምህሮት በተሻለ እይታ ለማሳየት አሞከራለው ሁላችንም ለምንኖርበት አለም አካባቢ ሁኔታና ግዜን ማስተዋል ይኖርብናል ተመቻቸቶና ተደላድሎ ለመኖር ሰዎች ተፈጥሮን ያገናዝባሉ ይመረምራሉ ብሎም የሚጎዳቸውን ከማይጎዳቸው ለይተው ይጠቀማሉ ስለዚ አካባቢን ማወቅ ለተሻለ ህይወት እጅግ አስፈላጊ ሁኖ እናገኘዋለን ስለሆነም ህብረተሰብ ኋላ ቀረ ሲባል ህብረተሰቡ ጋር ተፈጥሮን የማስተዋል ብሎም የማገናዘብ እጥረት አለ ማለት ነው ፈጠራ ማለት ምክንያታዊ ጥያቄ ለተፈጥሮ ማቅረብና ምከንያታዊ መልስ መፈለግ ይሆል ለምሳሌ ሰው ሲበርደው ለምን ይበርደኛል ብሎ በጽኑ ፍላጎት ሲጠይቅና ሲተጋ የብርድ መከላከያ ሚስጥር እንደ አቅሙ ይገለጥለታል እንደ አቅሙ የምትለው ቃል ሊሰመርበት የሚገባ ነው ሌሎች ማናቸውንም ችግሮችን ለመፍታት ለችግሮቹ መፍትሄ ለማግኘት አበከሮ መሻትክ ያስፈልጋል ለጥያቄዎቹ መልስ የሚገኘው ከሁለንተና ፈቃደ ሃይል ለዩ ዞህዩ ይሆናል ማለት ነው እነዚህ አስተሳሰቦች በሚቀጥለው ምእራፍ ውስጥ በስፋት የምንዳስሳቸው ስለሚሆን ወደ ዋናው ሃሳብ ልመልሳቹ በኔ ግንዛቤ እና አስተውሎት የሁለንተናን አወቃቀር እንዲህ አገልጸዋለው ሁለንተና ህበክ ማለቂያ የለሌለውና በቁጥር በአይነትና በመጠን ልከ በሌለው ነገሮች የተገነባና የታጨቀ አንድ አካል ሲሆን መጠናቸውም አጅግ በጣም ግዙፍ ከሆኑት አንስቶ በትንሸነታቸው መለኪያ እስካልተገኘላቸው ብናኞችን የያዘ አካል ነው ሁለንተና በሁለት ነገሮች ብቻ የተሰራ ሲሆን እነሱም ሃይልና መጠነ ቁስ ናቸው ዩከክዩዌጩዌሃ በ ከበ ሁለንተና ህይወት ለብአ ያለው ነው ሁለንተና ማለቂያ የሌለው አካል ቢሆንም የተገነባው መለኪያ በሌለው ትንሽ ብናኝ ድምርና ጥምረት ነው ማለት ነው የእነዚ ትናንሽ ህይወት ያላቸው ብናኞች በፍቃደኝነት ላይ በተመሰረተ ጥምረት በማድረጋቸው ትላልቅ አካላት ለመፈጠራቸው ምከንያት ሆኑ። ይህ የጥምረት ሃይል ስለ አዲሱ አካል ሁለንተናዊ አንቅስቃሴና ባህሪ የሚናገር ሲሆን የአካሉ ህልውናም ነው ለምሳሌ የሰው ልጅ ልብን ብንወስድ የአተሞች ብሎም የሴሎች ድምር ውጤት ብትሆንም ባህሪዋ እንደ ልብ አንጂ አንደ አተም ወይም ሴል አደለም ይህ የልብ ባህሪይ እና ችሎታ የመጣው ደሞ በጋራ ፍላጎታቸውና ስምምነታቸው በመሰረቱት ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረን ሃሰን አእታምለከ የልብ የጥምረት ሃይል ነው ይህ ሃይል ልብ በሰውነት ውስጥ አላት የሚባለውን የስራ አንቅስቃሴ እና ችሎታ ያላበሳት ህይወት ወይም አአምሮ ነው ልብደም ወደ ተለያዩ የሰውነት ከፍሎች የምትረጭ ደም የምታጣራ እና የመሳሰሉትን ስራ የምትሰራ የሰውነት አንድ ክፍል ስትሆን ይህ አስደናቂ ችሎታዋን የሚዘውረውና በልብ መጠነ ቁስ ላይ ያለው ሃይል ወይም አእምሮ የልብ ጥምረት ሃይል ነው ከእንግሊዝኛው ተቀራራቢ ትርጉም ሶፍትዌር የሚለውን ሊይዝ ይትላል ነገር ግን የልብ ጥምረት ሃይል የምንለው ህይወት ያለው ሃይል ሲሆን ሶፍትዌር በሰው የተሰራ ህይወት አልባ ሃሳብ ወይም መግባቢያ ኮድ ነው። ከዚህ የምንረዳው ዋናው ነገር የምድር ጸባይ የተመሰረተው ከጠቅላላ የምድር አካላት መሆኑና መጠኑንም አዉ በፈቃደኝነት የወሰኑት መሆኑ ነው አባላቱ እየጎደሉና እያነሱ ከመጡም በዛው ልከ የጨዋታው ህግም እየተቀየረ ይምጣል ማለት ነው የጨዋታው ህግ ተቀየረ ማለት ደሞ አሁን የምናየው የሰው አይነት የእጸዋት አይነት የአየር ንብረት አይነት የስበትልክ ሁሉ ይቀየራል ማለት ነው ይህ ሁኔታ አዲስ የጥምረት ሃይል ይፈጥራል ስበት ስንል ራሱ የቁስ ጸባይ ነው ነገር ግን ብዙ ተመራማሪዎች ስበትን ያለቁስ ያለ አድርገው ያስቀምጡታል ይሄ አስተሳሰብ ፈጽሞ የተፈጥሮ አውነታን የሚቃረን ሃሳብ ነው ምክንያቱም ስበት የአንድ ቁስ ጸባይ አንደመሆኑ መጠን ያለ ቁስ አማካኝነት አንደኛው ብን ሁሉ መርምር ያመንከበተን ዊው ግን ሃሰን አእታምለከ ቁስ ከሌላኛው ቁስጋር በስበት መጣመር አይችልም ማለት ነው ስለሆነም የስበት ሞገዶች ልህፐሃ ዩዩ የቁስ ቅንጣት ናቸው በተመሳሳይ የማግኔት ሞገዶች የራዲዮ የቴሌቪዥን የስልከና የሳተላይት ሞገዶችና ሌሎችም ሃይል የያዙ ፍጹም ቁሶች ናቸው እንጂ ብዙ የመስኩ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ቁስ ያልሆኑ አካላት አድርገው የሚያቀርበበት ሃሳብ መጩህልዚ አልፐህጸ ዞልክኸር አልፐህጸ ልአዐ ነሃልህ አክልፐህክ በሚል መሬት ያልረገጠ ትንተና በፍጹም ትክክከልያልሆነ ሃሳብ መሆኑን ተፈጥሮ በግልጽ ትነግረናለች ታስተምረናለች ታሳየናለቻ ለሃሳቤ ማስረጃ አንድ ላቅርብ እኛ የምንነጋገርበት ድምጽ ከአንደበታችን ከወጣ ጀምሮ አድማጩ ጆሮ የሚደርሰው በአየር ሞለኪውሎችላይ በመሳፈር ወይም አየር በመጋለብ ነው ሆኖም ግን አየር ወደሌለበት ቦታ ወይም ህዋ እስፔስ ላይ አሁን ምድር ላይ እንደምናወራው ብናወራ መልእከታችን አድማጩጆሮ አይደርስም ወይም ድምጻችን አይሰማውም ምከንያቱም የምናወጣው ድምጽ የሚሳፈርበት ወይም የሚጋልበው ቁስ ወይም አየር ባለማግኘቱ አድማጩ ጆሮ መድረስ አይችልምና ስለሆነም እስፔስ ላይ ለመነጋገር የግድ ኤሌከትሮ ማግኔቲክ መግባቢያ ያስፈልገናል ማለትነው ይሄ መሳሪያ ፎዌርፐክዐለላላዕርአሂጠር ፐክለአኗለብፐፐፔጃ ክላ ፐላዚላእፍለብፐፐፔሽኞ እኛ የምናወራውን ወሬ ወይም የምናወጣውን ድምጽ ወደ መግነጢሳዊ አካላት ወይም ሞገድ ይቀይረውና ወደ አድማጩ ተቀባይ መሳሪያ ጠቪፒርፐክሽዐለላላርእሂኸር ክርጀክፒክ ክላ ክርፒኮክዊክጀ በማድረስ መልከቱን ወይም ወሬውን ያቀብላል ማለት ነው ዋናው ነጥብ እዚላይ መረዳት ያለብን በህዋ ላይ ኤሌከትሮ ማግኔቲከ ሞገዶቹ የሚጠቅሙን ምድርላይ የአየር ሞለኪውሎች ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ የሚጫወቱትን የተላላኪነት ባህሪ መተካት ነው ስለዚ ሃይል ከአንድ ቦታ ወደ ሴላ ስፍራ ወይም ሃይል ከአንደኛው አካል ወደ ሌላው ለመተላለፍ ተላላኪ አካል ይፈልጋል ማለትነው ተላላኪዎቹም ሃይሉን ካደረሱ በኋላ በራሳቸው ፈቃድ ቀጣይ ህልውናቸውን ይመራሉ ሌላ ማክሮ ምሳሌ የጥይት ጥቅም የባሩዱን ፍንዳታ ሃይል ከመተኮሻው አፈሙዝ ተሸከማ ኢላማውላይ ማሳረፍ ነው ማለትም ለባሩዱ ሃይል ጥይቷ ተላላኪ ናት ማለትነው ታርጌቱ ላይ ካደረሰች በኋላ ጥይቷ የራሷን ቀጣይ ቆይታ በራሷ ትወጣለች ማለትነው ኢላማ ወይም ታርጌቱን የሚያወድመው ሃይል ከጥይቷ ሳይሆን ከባሩዱ ነው እዚህ ክንውን ላይ ጥይቷ የተላላኪነት ሚና ብቻ ነው ያላት የሃይል ተሸካሚነት ሚና በተመሳሳይ የብርሃን ቅንጣቶች የስበት ሞገዶችም ከባህሪያቸው ጋር ተስማሚ ለሆኑት ሃይላት ማደሪያና ተላላኪ ቁሶች ናቸው ማለትነው ከባህሪያቸው ጋር ተስማሚ የሚለው ሊሰመርበት የሚገባ ዋና ነጥብ ነው ማለትም የድምጽ ሃይልን የሚላላከ ቅንጣት የብርሃን ሃይልን ለመላላከ በጥሩ ሁኔታ ስለማይችል ልከ ትልቅ መኪና የሚሸከመውን ሸከም በአንድ ግዜ ትንሽ መኪናላይ መጫን ትከከለኛ አገልግሎት እንደማይሰጥ ሁሉ የሃይላት ተላላኪ ቅንጣቶቸም የራሳቸው ልክ ያላቸው የሃይል መጓጓዣና ማጓጓዣ ናቸው በአጠቃላይ ከላይ የገለጥኳቸው የምድር ባህሪያት በዘፈቀደ የሚከናወኑ ሳይሆኑ በፈቃደኝነት ከመሰረቱት የጥምረት ሃይል ህግ ደንብና መመሪያዎች የሚመነጩ ከንውኖች ናቸው ስለሆነም ይህንን ህግጋት የሚጠብቁና የሚያስከብሩትን ተልኮ ፈጻሚ አካላት አብአ ዐክእፐሂዐ ር አላቸዋለው። ድንጋይ ለዘመናት በፈቃደኝነት ላይ የተጣመሩ የተደመሩ ሃአክርሃ የተባበሩ ቅንጣቶች አተሞችና ሞሎኪውሎች ውጤት ነው አነዚ ብናኞች የሚቀናጁት ድንጋይ የተባለውን ትልቅ ጠንካራ ለጠላት በቀላሉ የማይበገር ጸባይ ያለውን ለጋራ ማንነታቸውና ጥቅማቸው ሲሉ ነው ይህ ድንጋይ ልከ ህይወት አለው እንደምንለው አካል ተወልዷልአድጓል በጊዜ ብዛት ደሞ በእርስ በርስ ጫና ይሞታል አፈር ይሆናል አንደጥሩ ማገናዘቢያ ባቄላን እና በቆሎን ብንወስድ እነዚን የእህል ዘሮች ይህወት የለውም ከምንለው አፈር ላይ ብንጥላቸው ባቄላውም ብዙ ባቄላ ሁኖ ሲበቅል በቆሎውም በተመሳሳይ ብዙ በቆሎ ሁኖይበቅላል ይህ እንደሚያሳየን ባቄላም የባቄላ አስተምህሮት የባቄላ ጥምረት ሃይል ስላለው ራሱን ለማብዛት ብዙ ባቄላ ለመስራት አፈር ውስጥ ከወደቀበት ግዜ አንስቶ አፈርውስጥ ካሉት አተሞች ሞለኪውሎች ጋር ይደራደራል ይወያያል ይመከራል ይሰብካል ብሎምያሳምናል ይህ ቅስቀሳ ትሮፖጋንዳ ባቄላ የተባለ አንድ ትልቅ የሆነ የጋራ ማንነትና ጥንካሬ ያለው ጥምረት ለመመስረት እንደሆነ ሲነግራቸው በዚህ የጋራ ትልቅ ጥቅም የተማለሉት ለዩዩክልፐ ዐክ የተስማሙት በፍጥነት መቀላቀልና መጣመር ይጀምራሉ ይህን አዲስ ጥምረት ለመስራት የተስማሙት አባላት ካርበን ሃይድሮጅን ኦከስጅን ናይትሮጅን ውሃ የተለያዩ መአድናት ወዘተ ባቄላ የተባለውን ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ አንድ የሆነ ቁመና ለመገንባት አንደጋራ ስምምነታቸው የንኤስ አካላት ስር ግንድቅጠል ፍሬ ተከፋፍለው ይጀምራሱ ይህንን አካል የበለጠ ለማጠናከርና ለማደራጀት ትንሹ ወይም ያልደረጀው ባቄላ ተጨማሪ የማማለል ስራ በመስራትና በማስገደድም ሌሎች አባላትን ወደራሱ ይቀላቅላል ይበላ ማለት ነው ከጥንስሱ ጀምሮ በባቄላው ትረካ ብዙ ያልማለሉትና ባቄላው በቅሎ አስገድዶ ያልቀላቸው ደሞ በሌላ አካል ሊማልሉና ሊጠለፉ ይችላሉ ማለት ነው የበቆሎውም ሁኔታ ከባቄላው ጋር ተመሳሳይ ነውበቆሎም ለየት ያለ ማንነት ያለውና ጠንካራ የሚያምር የሚያስደስት ማንም ሊሆን የሚፈልገው ጥምረት ሃይል እንደሆነ በወደቀበት መሬትና አካባቢው ላይ ሁኖ ቅስቀሳውን ጥሮፖጋንዳውን ያሰማል ስብከቱን ያሰማል ስለሆነም እነዚ ሁለት የእህል ዘሮች ተመሳሳይ ቦታ ብንጥላቸው አንዱ ቀድሞ ሊደርስ ይችላል ወይምአንደኛው ብዙ ፍሬ ይዞ ሊያድግ ይችላል የተመቸው ዘሩን ያበዛው ተከል ዘሩን እንዳበዛ ያለውን እንደፈጸመ በአሸናፊነት እንደተነሳ በኩራት ላካባቢው ራሱን ሲገልጽ ሲናገርሲያወራ የሰው ልጅ ተከሉ ተስማምቶታል ተመችቶታል ጥሩምርት ብሎ ትርጓሜ ይሰጠዋል የሆነ ሆኖ ብዙ ዘር ይዞ ያደገው ተክል በሰውኛ መሬቱና ሁኔታው ተስማምቶታል እንልና ለሌላም ጊዜ ይህ ዘር ብዙ ምርት አንዲሰጥ ከመዝራታችን በፊት ይህን ብዙ ምርት የሰጠበትን ሁኔታ አናመቻችለታለን በዚህ ሁኔታ የሰው ልጅ በጊዜ ሂደት ለየትኛው ተክል የትኛውና ምን አይነት ሁኔታ መመቻቸት እንዳለበት ማገናዘብ በመጀመሩ የተከል ዘር ከመበተኑ በፊት በዛ የለምርት ለማግኘት ሲል ሁኔታዎችን ያመቻቻል በዚህ አንቅስቃሴ ሰው ያለውሚና የአመቻችነት ርልፐልሃ ነው ነገር ግን ብዙ ምርት የሰጠው ተከል ዘሩን በማብዛቱና በአሸናፊነት ራሱን በኩራት ይግለጽ እንጂ ዘሩን ማንም እንዲነጥቀውና እንዲወስድበት አይፈልግም ነገር ግን ይህ ተከል ይህ ሁሉ ዘር ያበዛው በአብዛኛው አስገድዶ በበላቸው አባላቱ ነውና እንሰሳትም ይህን ተከል አስገድደው ይበሉትና የእጸዋት ሴልን አፍርሰው በትነው ገድለው አጥፍተው ደምስሰው የእንሰሳት ሴል ይሰራሱ ይገነባሉ ያዳብራሉ በዚህ ወቅት በእንሰሳ የተበላው የተከሉ አካል ቅጠል ፍሬ ግንድ ስር እንሰሳው አካል ውስጥ ከገባ በኋላ የአንሰሳው አካልን ለመገንባትና በጋራ ለመጠቀም የእንሰሳው ሃያልነት እየተነገረው ብዙ የማማለያ ሃሳቦችና ጥያቄ ይቀርብለታል በዚ ማማለያ ሃሳብ የተስማማው የእጸዋቱ አካል የእንሰሳውን አካል በመቀላቀልና አዲሱን የእንሰሳ ህልውናን በመቀበል በእንሰሳው የጥምረት ሃይል አቅፍ ውስጥ ይገባል። የነገሮች የስሜት ባህሪያቸው እና ችሎታቸው አንዱን ካንዱ የምንለይበት መመዘኛችን ሆኗል ስለሆነም ቀለማቸው ጠረናቸው ጣአማቸው ጥንካሬያቸው ከብደታቸው ድምጻቸው መግባቢያቸው ነው ማለት ነው የሰው ልጅ በውስብስብ አደረጃጀቱ ኮድ ፈጥሮ ቋንቋ ፈጥሮ ስለተግባባ ሌሎች ነገሮች መግባቢያ የላቸውም ሊል አይችልም ምከንያቱም እነሱም የሚግባቡበት ስልትና ዘዴ አላቸውና ሲጀምርም የሰው ልጅ በአተሞች ከምርና ጥምረት እንደተፈጠረ ዘንግቶ ሰው ህይወት አለው ሰውን የገነቡት አተሞች ግን ህይወት የላቸውም የሚልበት አንዳቸም ማስረጃ የለውም በእርግጥ የሰው ልጅ በተወሳሰበ መልኩ ከአተሞች ቢዋቀርም የሰው ልጅን ሰው ያደረገው ነፍስ የምንለው ነው ይህ የሰው ልጅ ህልውና ወይም ነፍስ የምንለው ሰው የተሰኘውን ድርጅት ያዋቀሩት አካላት የእርስበእርስ ጤነኛና መልካም ግንኙነት ወይም ስርአት ነው ሆኖም ግን ሰው አንድ አንድ አካላቱ ጥቅም መስጠት አቁመው በሰው ህልውና ሊታይ ቢችልም አካል ጉዳተኛ ል ዞዐአ ሊያስብለው ይችላል ምከንያቱም የቸሎታ ለውጥ ስለሚያስከትልበት የአካል ለውጥ የችሎታ ለውጥ ያመጣል ይህ የምንግዜም እውነታ ነው። ይህ የጥምረት ሃይል ወይም ነፍስ የሁሱንም መስራች አካላት ጥቅም ደህንነት ኩራት ምቾት ሊጠብቅ የተሰነደ ሲሆን ሁሉም የሰው አካላት ለጋራ ጥቅማቸው ሲሉ የስራ ድርሻቸውን በሃላፊነት ይወጣሉ አንድ አካል አሁን የያዘውን ማንነት በጥሩ ሁኔታ ከከፉ ነገር መጠበቅ ተጣማሪዎቹን መንከባከብ ደህንነታቸውን መጠበቅ ደስታና ሰላማቸውን ማስጠበቅ ሳይችል ከቀረ ወይም ቢከብደው የዋና ዋና መስራች አካላት የሰላም ጥምረት አደጋላይ ይወድቃል በጋራ የመኖራቸው ሰላም በፍጥነት የቀድሞ ሰላሙን የማያገኝ ከሆነ የተጣማሪዎቹን ቁጣ ይቀሰቅሳል በዚህ ጊዜ የሰውዬው ህልውና ወይም ይህ ሰው ሰው ሆኖ የሚቀጥልበት ሁኔታ ሲያበቃለት ይችላል በዚህ ጊዜ ተጣማሪዎቹ በጋራ የመሰረቱትን የጥምረትሃይል ወይም ህልውናን ያፈርሱትና ቀጣይ ህይወታቸውን በራሳቸው ፈቃድ ይመራሉ ወደ ሌላ ማንነት የሚቀየሩ ወደሌላ ይቀየራሉ ሌላው ደሞ የሌላ የሰው አካል ውስጥ ገብቶ አዲሱን የጥምረት ሃይል በመቀላቀል የበፊቱን ልምድና ችሎታውን በመጠቀም ለአዲሱ ሹመቱ ይተጋል ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ወይም ህልውናውን ካጣ ሰው የመጣን ኩላሊት ኩላሊቱ አልሰራም ወዳለው ታማሚ ሰው መትከል ነው የኩላሊትን አየን እንጂ የደም የልብ ያንገት የመሳሰሉት ሁሉ ከአንደኛው ሰው ወደ ሌላኛው ሊዘዋወሩና የቀድሞ ልምዳቸውን በመጠቀም በአዲሱ ቦታቸው በጥሩ ሁኔታ ተናበው ተጣጥመውና ተዋደው ሊዘልቁይትላሉ ይህም የእያንዳንዱ የሰውልጅ አካላት የራሳቸው ህልውና እንዳላቸው ያሳየናል ስለሆነም ነፍስ የሚባል ነገር ቦታና ይዘት የሴለው ተራ ቃል ነው በተለምዶ ሰውኛ አባባል ሞተ ማለት አንድ ነፍስ የምትባል ነገር ወጥታ ሄዳለች ማለት ነው የሚል አስተምህሮት አለ ይህች ነፍስ የምትባል ነገር የትኛው የሰውነት አካል ወይም ከፍል እንደምትገኝ ግን ይህ አስተምሮት ሲያስቀምጥ አይታይም በዚህ አስተምህሮት ሞተ የተባለን ሰው በፍጥነት የውስጥ አካላቱን በፍጥነት የሚለው ሊሰመርበት ይገባል ከውስጥ እያወጣን ሌላ ሰው ላይ ብንተከላቸው ከአዲሱ ሰው ጋር ተጣምረው ይቀጥላሉ በዚ ሁኔታ ሞተ የተባለው ሰው ምኑ ነው የሞተሞው የሚል ጥያቄን ያስነሳል። ይህ ሰው ምንም አይደለም ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ የጥምረት ሃይል ሃሳብ ወይም ምናብ እንጂ። ስንል አበበ የአካላት ጥምረትሃይል ይገደንብ ውል ሃሳብ ምናብ ስምምነት ነው ምድር ምድር የመስራቾቿ በነፍሳት አንሰሳት ሰው አጸዋት ባህራት አየር ተራሮች ማአድናት ዋሻና ሸለቆዎች ወዘተ ጥቅል ስም ሲሆን የምድር ሃይለቁስ የሚኖረው ባህሪ የሁሉም መስራች አባላት የጋራ ባህሪያቸውን ነው ምድር የመሳብ ባህሪዋ ዋነኛ ሲሆን ይህን ስበት ተቋቁሞ ለመንቀሳቀስ ህጉ ወይም ጨዋታው የሚፈቅደውን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት መስራቾቿን ብን ሁሉ መርምር ያመንከበተን ዊው ግን ሃሰን አእታምለከ ግድ ይላቸዋል ይህ የምድር የመሳ ብችሉታ ከእያንዳንዱ የምድር ቅንጣት የሚመነጭ ጥምር ሃይል ነው ስለሆነም በፈቃዱ ከምድር ተነጥሎ ለመኖር ወይም ምድርን ለቆ ወደ ሌላ ጥላኔት ለመጓዝ የምድርን ስበት ማሸነፍ የግድ ይላል ከምድር ተገንጥሎ ለመሄድ የሚፈልግ አካል በምድር ስበት የሚጎተትበት ዋነኛው ምክንያት የስበት ህጉን ይህ መገንጠል የሚፈልገውም አካል ያጸደቀውና የተስማማበት የጋራ ደንብና ስርአት በመሆኑ ነው ምድር አባላቷ ተገንጥለው ወይም ተቆርሶ ወደ ሌላ አንዲሄድባት አትፈልግም በአንጻሩ ጥረቷ የያዘችውን መጠነቁስ ማሳደግና ሌላም በመጨመር ማደግ ነው ነገርግን የምድርን የስበት ህግ ተቀብለው በምድር ላይ ለሚንቀሳቀሱ እንሰሳት አጸዋትና ነፍሳት የተመጠነና የተስማሙበትን የስበት መጠን እፃ አስቀምጠዋል ሰው የሰውነት ህልውና ከመያዙ በፊት አካሉ የእጸዋት የእንሰሳት የአፈ የውሃ የአየርና የብርሃን ህልውና ነበረው ስለዚ በአየር ወይም በውሃነት ህልውናው ጊዜ ስበትን ሲከውን ነበር ሰው ከሆነም በኋላ ስበትን ይከውናል ምከንያቱም በየትኛውም ህልውና ያለ የምድር አካል ስበትን ይከውናል ይህን በምሳሌ ማናቸውም የሃገር ህጎች መጀመሪያ መነሻ ህግ አድርገው የሚንቀሳቀሱት አድማሳዊ የሆነውን ህገመንግስትን ነው በመሆኑም የንግድ የጸጥታ የዴሞከራሲና ወዘተ ህግጋት ህገመንግስቱን በማይጻረር መልኩ መደንገግ እንዳለባቸው ሁሉ የምድር ህገ መንግስት የስበት ህግ ነው ስለዚህ በምድር ላይ የምንከውናቸው ነገሮች በረራ ሩጫ አና ማናቸውም እንቅስቃሴዎች የመሬትን ስበት መነሻና ታሳቢ በማድረግ ነው ምድር ለዚህም በማሰብ ስበቱን የተመጠነ አድርጋለች በምድር ላይ ማናቸውንም እንቅስቃሴ ለማድረግ የቁስ ልውውጥ አል ፐክልአ ግድ የሚለው ለዚህ ስበት ህግ ዋጋ ለመከፈል ነው ስለዚህ ምድር የመስራቾቿ ጥቅል ስምና ድምር ሃይለቁስ ናት ስለዚህ ባህሪዋ የመስራቾቿ የጋራ ማንነት ነው የስበት ህግ የምድር መስራቾ አባላት የጋራ ስምምነት ጥምረትሃይል ፍላጎታዊና ሃሳባዊ ደንብ ነው የምድር ስበት ከሁሉም መስራች አባላት የሚዋጣ ሃሳባዊ ድጋፍ ነው የምድር ፌደራላዊ ህግ የስበት ህግ በጸሃይ ዙሪያ መዞርና በራሷ ምህዋር ላይ መሽከርከር ነው ሌሎች የምድር አካላት የሚከውኗቸው ጥምረቶች ይህን ጠቅላይ ህግ ታሳቢ በማድረግ በመጠበቅና በማስጠበቅ ነው ለምሳሌ አንድ ሰው ከምድር ለመዝለል ቢሞከር የምድርን ስበት ስለሚያውቅ ለዛ ተመጣጣኝ ሃይል ይከፍላል ሌሎች ሰዎችና አካላት ደሞ አሱ ከምድር መዝለል እንዲከብደው የስበት ጫና ያሳድሩበታል ጊዜ ለሁሉም እኩል ነው ጠለ ርዕእኗፐላክፐ ሾርንክ ጳ ጊዜና ቆይታ የተለያዩ እሳቤዎች ናቸው ጊዜ ብለለ ማለት የሁለንተና አሁናዊ ሁኔታን ወይም ወቅትንና ኡደትን የሚያመላከት ሲሆን ቆይታ ወህክለዝዐበአ በሰው ሰራሽ መቁጠሪያ ሰአት ለላላርገብእ የሚለካ ከንውን ወይም ልኬት ነው በአንጻራዊ የፊዚከስ ጽንሰ ሃሳብ ጠጡፔዐክሃ ዕ ቪቪላነባጥነ ጊዜ ነገሮች ወይም ሁኔታዎች ላይ የተንጠለጠለ በመሆኑ ጊዜን ለሚቆጥሩና ለሚመለከቱ ተመልካቾች እኩል አይደለም ጠለ እዐፐ ርዐአፐላለአፐ የሚል ትክከል ያልሆነ አስተምህሮት የያዘ ነው ጊዜ የሚቆጠር ወይም የሚለካ አይደለም በስሜት የሚገነዘብ የሁለንተና ኡደት የሁለንተና አሰላለፍ የነገሮች አደራደርና አካሄድ እንጂ ጊዜ እንደተመልካቹ የሚለያይ ከሆነ አንድ ሰው የሚቀጥለውን የሁለንተናን ትእይንትንና አሰላለፍን አስቀድም ከሌላው ሰው ተለይቶ ይኖረዋል ማለት ነው ወይም የቀደመውን የሁለንተና ከስተት መልሶ መድገም ይቻላል ማለት ነው ወይም ጽንሰ ሃሳቡ ትክከል የሚሆነው አንዱ ነገ የሚኖረውን ሌላኛው አስቀድሞ ነገን የሚያይና የሚኖረው ሲሆን ብቻነው በሕከባክ ዝዝ ህኺዝ ይህ ጽንሰሃሳብ የሃገራችንን አባባል ፉርሽ ያደርገዋል ማለት ነው ለምሳሌ ላለፈው ከረምት ቤት አይሰራም የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ወዘተ በዚህ ጽንሰ ሃሳብ ግን ላለፈው ከረምት ቤት ይሰራል የፈሰሰ ውሃም ይታፈሳል ማለት ነው ይህ ፈጽሞ ሊሆን የማይቸል ነገር ነው ምከንያቱም የሁለንተና የእንቅስቃሴ ቅደም ተከተል ወይም አሰዳደር ልአ ለማንኛውም ነገር እኩልና በአንድ ቅጽበት የሚገለጽ ነው አንድ ሰው በከፍተኛ ወይም በብርሃን ፍጥነት ቢጓዝ የሱ ሰአት የመቁጠር ፍጥነቱ በአንጻሩ በፍጥነት ከማይጓዘው የጓደኛው ሰአት አቆጣጠር የፈጠነ ስለሚመስለው ወይም ስለሆነ ጊዜ እንደተመልካቹ ሁኔታ እንጂ ለሁሉም እኩል አይደለም የሚል ድምዳሜ ጊዜ ለሁሉም እኩል አለመሆኑን አይናገርም በሁለቱ ሰአት መሃል ያለው አንጻራዊ ልዩነት የቆይታ ዐህክለዝዐእ አንጂ የጊዜ ልዩነት አይደለም ለሁለቱም ባለሰአቶች የሁለንተና ዲሶርደር ዌአዝክኮነ ቅድምም አሁንም ያው ነው ብዙ ሰዎች ጊዜንና ቆይታን አደባልቀው በማየታቸው የአንጻራዊነት ጽንሰሃሳብ ሲደባለቅባቸው ይታያል ነገር ግን ጊዜ ጠለ እና ቆይታ ዐሀዘቪላርንአ የተለያዩ ናቸው ጽንሰ ሃሳቡም ትከከል አይደለም ቆይታ የሚለካ ነው ለምሳሌ አድሜ ከተወለደበት አንስቶ እስካሁን ያለው በሰአት ሲቆጠር ጠዋት ማታ ቀናት ወራትና አመታትና የመሳሰሉት ናቸው ጊዜ ጠለ ደሞ የሁለንተና የማያቋርጠው የለውጥ ኡደቱ ነው በፐ ዝዝ አጠሂክ ርክ ር ገዝ ህአከፒክ ፐ ፐ ገቪክፍፐላአፐ አጠቪርኮነ ፐዝጀ ህአክፔክ ጊዜ ለሁሉ እኩል ይገለጣል ማለት አንድ ሰው በፈለገበት ፍጥንት ከተቻለ በብርሃን ፍጥነት በሁለንተና ውስጥ ህዋን ዞሮ ቢመጣ በእጁ የያዘው ሰአት ቆጣሪ ምድርላይ ካለው ተመሳሳይ ሰአት ቆጣሪ ንባብ ጋር ሊለያይ ይቸላል እንጂ አንድ በምድር ላይ የተሰራ ለውጥ ለምሳሌ የተገነባ ህንጻ ለሁለቱም ባለ ሰአቶች እኩል ይታያል እኩል ይገለጻል በእኩል ይከሰታል ህዋን በፍጥነት ዞሮ ለመጣውና ሰአቱ ብዙ ለቆጠረው ሰው ህንጻው ተጠናቆ ምድርላይ ለነበረው ሰአቱ ብዙም ላልቆጠረው ሰው ህንጻው በጅምር አይገለጽላቸውም የሰአት ንባባቸው ይለያይ እንጂ ሁለቱም የህንጻውን የግንባታ ደረጃ ባለበት ነው የሚያዩት ህንጻው መስታወት ካልተገጠመለት ለአንደኛው እንደተገጠመ ሌሌላኛው ሰው እንዳልተገጠመ ሆኖ አይከሰትም የሁለንተና የቅርጽና የይዘት ለውጥ ለሁለቱ ባለ ሰአቶች እኩል ይገለጻል ማለት ነው በማንኛውም ሁኔታ ማንም አካል የሚቀጥለውን የሁለንተናን ቅርጽና ይዘት አስቀድሞ ሊኖረው አይችል አስቀድሞ ነገን ማንም ብቻውን ሊኖር አይቸልም ለሁሉም ነገ አኩል ነው የሚከሰተው ሌላ ምሳሌ አንድ ሰው በየትኛውም አንጻራዊ ቦታና እንቅስቃሴ ላይ ቢሆንም ከሌላው በተለየ ነገ የሚከሰተውን የጸሃይ ግርዶሽ እሱ ዛሬ ላይ አያየውም ስለዚህ የአልበርት ብን ሁሉ መርምር ያመንከበተን ዊው ግን ፍና አእታምለከ አንስታይን የአንጻራዊነት ጽንሰ ሃሳብ ለቆይታ መለያየት ይሰራ ይሆናል እንጂ ለጊዜ አይሰራም ጊዜ ለሁሉም እኩልና ቋሚ ነገር ነው ጠለ ርክፍፐላአፕ ይህ ማለት ዝዝ ዐክክ ር ዝዝ ህአኪፔክ ፐ ኮርን ል ላፐ አኗፐለአጠ ፐ ክዕፐ ክኽሂዚላኸነዊ። ስለዚህ ዝግመተለውጥ ወደድንም ጠላንም ተመጋቢ እስከሆን ድረስ የማይቀር ኡደት ነው ዝግመተለውጥ በዘመናት የሚከወንና ከዘር ወደ ዘር የሚተላለፍ ፍላጎታዊ ሃሳብ ነው ሃላብን ሁሉ መርምር መንከቡ ማረ ግን ሃበን አታምልክ ዝግመተለውጥ በውስጥ ፍላጎትና በሁለንተና ጫና የሚዘወር ኡደት ነው ለሰውልጅ ምግብ ተብሎ የተፈጠረ እንሰሳም ሆነ ተክል የለም ሰው አስገድዶ ነው የሚበላቸው ዘረመል የትውልድ አስተምህሮትን የሰነደ የፍላጎት መግለጫ ቅንጣት ነው ለምሳሌ ወላጅ ልጅ ቢፈልግ ልጁ ምንመምሰል እንዳለበት የአእምሮ ፍላጎት ይኖረዋል ነገር ግን ይህ ፍላጎቱ በዘመናት ከተከማቸው የዘርማንዘሩ ፍላጎት ጋር ሲነጻጸር የወላጁቹ ፍላጎት ሚዛን ሳይደፋ ይቀርና ልጁ በአንቁላል በኩልና ከወንዱ ከመጣው የዘር ፈሳሽ ፍላጎት አማካይነት ወላጆቹን መስሎ ይከሰታል ወይም የወላጆቹን ዘመዶት ጥቁር ወላጆች ነጭ ለመውለድ ቢፈልጉ ነጭ ልጅ አይወልዱም ምክንያቱም የወላጆቹ የዘመናት ድምር ፍላጎት ጥቁር ሁኖ በዘረመላቸው ላይ በመኖሩ ነገር ግን ይህ ፍላጎታቸው በሚወልዱት ልጅ ላይ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ይህ ልጅም ነጭ የመውለድ ፍላጎት እያደረበት ከሄደና ፍላጎቱም በዘር ተዋረድ የሚደገፍ ከሆነ በዘመናት ሂደት ነጭ የሆነ ልጅ ይወለዳል ከጥቁር ወደ ጠይም ከዛም ቀይዳማ ሲቀጥል ቀይ መጨረሻ ነጭ ልጅ ሁኖ ከዘመናት በኋላ ይከሰታል ይህን ነጭ የመውለድ ፍላጎትን ለማፋጠን መዳቀል አንዱ ዘዴ ነው መዳቀል ከሁለትና ከዛም በላይ የሆኑ ሃይለቁስሶች በመጣመር የጋራ ሃይለቁስ ሃሳብና ፍላጎት በመያዝ በአንድ አካል መከሰት ነው ሁለት የዘር ቅንጣት ር ኮኾፒክለ በመጣመር አንድ ን መርምር መበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ልጅ ይከስታሉ የልጁ ባህሪና መጠነቁስ መልኩ ቁመቱ ጸባዩ ወዘተ በሁለቱ ተጣማሪዎች ፍላጎትና ሃሳብ የሚወሰን ነው የሚለወጥ እንጂ የሚወለድ ነገር የሰም መወለድ ቋንቋ ነው ልጅ ከቤተሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት ማህበራዊና ህጋዊ ማአቀፍ አንጂ ከዚህ የዘለለ ነገር የለውም ልጅ ከእናቱ መውጣቱ የሰውነት ህልውና የማግኘት ምክንያት እንጂ ከእናቱጋር ወይም ከአባቱጋር ያለው ቁርኝት ማህበራዊ ቤተሰባዊ ቡድናዊ ሞራላዊ ባህላዊና ህጋዊነት ነው ስለዚህ መውለድ ወይም መወለድ ቋንቋ እንጂ ልጅና ወላጅን የሚያስተሳስርበት ከዚህ የዘለል ጉዳይ የለውም ልጅ ከተወለደ በኋላ የትም ሄዶ ቢያድግና ወላጆቹ ካልተነገሩት ወላጆቹን ሊያውቅበት የሚችልበት ምንም አይነት ማሰሪያ የለውም ለመፈለግ የሚያነሳሳውም በአብዛኛው ሞራላዊ ጥያቄ ነው ቢያውቅም ከወላጆቹ የሚያገኘውን ነገር ከሌሎቹም ሊያገኝ ስለሚችል የልጅና የወላጅ ግንኙነትን ማህበራዊ ያስብለዋል። ምግብ ወደ ሰው ገላነት በመቀየሩ ነው ዝግመተ ለውጥ የጊዜ አርዝማኔና ሁኔታ ካልሆነ በቀር የማናቸውም መጤ ህልውናዎች መገኘት የቀደመው ቁስ መኖር ነው ይህ ማለት ልጅ ሲጸነስ ከናቱና ከአባቱ የሚመጣን የዘር ቅንጣትን መሰረት አድርጎ ነው ይህ የዘር ቅንጣት ሊሰራ የታሰበውን ልጅ ቁመት መልክከ ባህሪ ተከለሰውነትን ወዘተ ወሳኝ ነው ስለዚህ ይህ የዘር ቅንጣት በናቱ በኩል የሚደርሰውን ባእድ አካል ወይም ምግብ ወደ ሰው አካል ይቀይረዋል ነገር ግን የመጣው ምግብ ሁሉ ወደ ሰው አካል ይቀየራል ማለት አይደለም የሰው አካል ለመሆን የፈለጉት የምግቡ ቅንጣቶች ወደ ሰው አካል ሲቀየሩ ኢሾልቭ ሲያደርጉ ያልተስማሙት የምግቡ ቅንጣቶች ደሞ በቆሻሻ መልከ ይወገዳሉ በመሆኑም ሰው አራሱ አሁንም ድረስ ኢሾሉሽንን እየተገበረ ነው መወለድ የሚባለው የተለመደ ቃል ቢሆንም ልጅ ከናቱ ተወለደ ሳይሆን ልጅ ከእናቱ ኢሾልቭ ወጣ አደረገ ነው የሚባለው። በተለምዶ ተፈጥሮ የምንለው የሁለንተና ውስጣዊ መስተጋብር ቅንብርና ቅንጅት አደረጃጀትና ኡደት ሲሆን በዚህ መስተጋብር ውስጥ ሁሉም ነገር ተንቀሳቃሽና ተለዋዋጭ በመሆኑ ሁልጊዜም በነገሮች መካከል መነካካት መጋጨት ርዐህዐክ አና መገፋፋት አለ ይህ በመሆኑ ሁሉም ነገር ብን ሁሉ መርምር መንከስ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ይከሰታል ይወለዳል ያድጋል ያረጃል በመጨረሻም ህልውናው ይከስማል ይሞታል በዚህ የማያቋርጥ ኡደት ውስጥ ህልውናን ለማስጠበቅ ከሌላው ህልውና በተገኘው አጋጣሚ በልጦ መገኘት እጅጉን አስፈላጊ ነው ለምሳሌ አንበሳ በተፈጥሮ ኡደት ውስጥ አራሱን ባለ ጥርስና ባለ ረጃጅም ጥፍር ስጋ በል እንሰሳ አድርጎ ከስቷል በመሆኑም ለመኖር ለመንቀሳቀስ የምድር ስበትን ከመሳሰሱ ተጋፊና በዝባዥ ሞገዶች ለመቋቋም ምግብ አስፈላጊነቱ ግድ ነው ስለዚህ አንበሳው ሌላ እንሰሳ ለመመገብ አሳዶ በጉልበት በልጦ ሚዳቆንም ይሁን ሌላ መብላት ይጠበቅበታል በአንጻሩ ሚዳቆዋ ላለመበላት በተፈጥሮ ዝግመተ ለውጥ በያዘችው ንቃቷንና ፍጥነቷን ተጠቅማ ህልውናዋን ለማስቀጠል ማምለጥ ይኖርባታል እዚህ ላይ የምንረዳው አንበሳውም አንበሳ ሁኖ ተከስቷል በተፈጥሮ ዝግመተለውጥ ሂደት ሚዳቆዋም ሚዳቆ ሁና ተከስታለች ይሁንና አንዱ በአንዱ ምክንያት ይኖራል ወይም በአንዱ ምከንያት ይጠፋል ወይም ህልውናውንያጣል በዚህ መስተጋብር ውስጥ አንበሳው ሚዳቆዋን ስሰበላት የተፈጥሮን ጨካኝነት አያሳየንም በተመሳሳይ ሚዳቆዋ ለመኖር ሳር አጥፍታለችና ከዚህም በሌላጎኑ አንበሳው መሮጥ አቅቶት ሚዳቆ መያዝ ሳይችል ቀርቶ በረሃብ ቢሞት የተፈጥሮ ኡደት አይቆምም ተፈጥሮ ለማንም አታዝንም በማንም ላይም አትጨክከንም የትኛውም ህልውና አንዱን ሲያጠፋ በሌላኛው ይጠፋል ስለዚህ ነው በሁለንተና ውስጥ ሁሉም ነገር በአንቅስቃሴና በለውጥ ውስጥ ነው የሚባለው ለውጡ በአይን ከማናያቸው ብናኞች አንስቶ እጅጉን ትልቅ ከሚባለው የሁለንተና አካል ሄርኩሊየስ ጭምር መከሰሙና አዲስ ህልውና መያዙ አይቀርም ከዚህ በተመሳሳይ ህልውና በጉዞ ላይ ወይም በእንቅስቃሴ ላይ ያለማንኛውም ነገር እንቅስቃሴውን ከሚገታ ማንኛውም ነገር ጋር ላለመቆም ወይም ጉዞውን ለመቀጠል ይፋለማል ይህ የኒውተን ህግ ነው ስለዚህ ህልውናን ረዘም ላለ ጊዜና ቀለል ባለ ሁኔታ ለማስቀጠል ሁሉም ነገር ትግል ያደርጋል በዚህ ሂደት የጊዜያዊ አሸናፊና የጊዜው ተሸናፊን ያመጣል ነገርግን በሁለንተና ውስጥ ሁሉም ለጊዜው እንጂ አላፊና ፈራሸ ነው ሁለንተና ዘላለማዊ ነው ይሁንና ሁለንተና የረቂቅና የደቂቁ ድምርነው የዛሬው ሚዳቆ አካል ነገ የአንበሳ ህልውና የያዘ አካል ሊሆን ይቸላል በሌላው አቅጣጫ ስናየው የአንበሳው አካል ፈርሶ የሳር ህልውና ይዞ የሚዳቆ ምግብ ሊሆንም ይትላል በዚህ የሁለንተና ኡደት ውስጥ የሚያስገርመው ነገር አንዱ በሌላው ይበላ እንጂ ለመበላት አይደለም የተከሰተው ልከ የሰው ልጅ እራሱን እንደሚያታልለው ማለት ነው ይህም እንሰሳት አጸዋትና የመሳሰሉት ነገሮች ለሰው ልጅ የተፈጠሩት ናቸው ብሎ ማመኑ የትኛው እንሰሳ ነው የሰው ልጅ እንዲበላው እራሱን በፍቃድ የሚሰጠው። ባለንበት ወቅት መኖራቸው ከተረጋገጠ ከሁለንተና ወይም ዩኒቨርሰ አካል ውስጥ ጠቅለል ባለ መልኩ የሰው ልጅ በሌሎቹ የሁለንተና አካላት ላይ የበላይነት ለመያዝ የሚንቀሳቀስ ውስብስብ አወቃቀር ያለው አካል ነው ይህ የሁለንተና አካል ሰው አሁን ባለንባት መሬት ላይ እጅግ ተስፋፍቶና ተበትኖ የምናገኘውና አብዛኛውን በምድር ላይ ካሉት ትላልቅ እንሰሳት በቁጥርም ላቅያለ ሲሆን ከአካባቢ አካባቢም የተለያየ መልከና ቁመናም አለው በሳይንስ አስተምህሮት ሰው ተብሎ የሚመደብ በዘረመል ይዘቱ ወይም በጥንድ ከሮሞዞም ቁጥሩ መሆን አለበት በዚ ብን ሁሉ መርምር መንከስ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ መመዘኛ ብቻ ስንመዝነው የሰው ልጅ አንድ ነው የሚለው ላይ እንደርሳለን ሃይማኖታዊ አስተምሮቶችንም ጠቅለል ባለ መልኩ ስለሰው ልጅ የሚሰብኩትንስናይ ሰው ልጅ ባንድ ወቅት በፈጣሪው የተሰራና ሰው ሁሉ ከአንድ ወላጅ እንደተገኘ ያስረዳሉ ይሁንና አሁን ላለው የሰው ልጅ እጅጉን የመለያየት ምከንያት ሃይማኖቶች በጠራ ሁኔታ የሚገልጹበት መንገድ አይታይም ነገር ግን ሳይንስ የሰው ልጅ በይዘት የመለያየቱ ምከንያት ዝግመተ ለውጥ ጀፎሃዐህዐክ አካሂዷል በማለት ያስረዳል መረጃና ማስረጃም ያቀርባል ሰው በአንድ ወቅት በአንድ ፈጣሪ የተሰራ ነው የሚለው የሃይማኖታዊ አስተምሮት እጅግ አሳማኝ ያልሆነና ሃሳባዊ ትንተና ዐርርልዚ ቦዩ የጎደለው ሲሆን ተቀባይነቱም አናሳ ነው ሰው ዝግመተ ለውጥ ለማካሄዱ አሳማኝ መረጃዎች መኖራቸው ብቻ ሳይሆን አሁንም የሚታይ ሁነት ነው በቀላሉ ለመረዳት አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ቢዳቀል የሚገኘው ልጅ የሁለቱ ሰወች ህልውና ድቅል ነው ስለሆነም ሙሉ በሙሉ አንዱን ፍጹም የሚመስልበት ሁኔታ አይኖርም በተጨማሪም ይህ ልጅ በእድገት ዘመኑ ውስጥ የሚያጋጥመው የአካባቢ ሁኔታ በህልውናው በጥምረት ሃይሉወይም በዘረመሉ እሂር አብልሂዩሀዞ ላይ ሰውጥ የማምጣት ሁኔታዎችን ይፈጥሩበታል ስለሆነም የወላጅ መዳቀል ብሎምያአካባቢ ተጽአኖ የሰው ልጅ አሁን ባለበት መልኩ እንዲለያይ አስተዋጽኦ ቢያደርግም ለመለያየቱ ብቸኛ ምከንያት ግን አይደለም ህይወት ያላቸው ነገሮች አመጣጥ ላይ አንዳየነው የትኞቹም እንሰሳ አሁን ያሉበት ውስብስብ ህልውና ላይ ከመድረሳቸው በፊት መነሻቸው በአይነትም ሆነ በህልውናቸው ካልበዙና ካልተወሳሰቡ አካላት ነው እነዛ ያልተወሳሰቡ አካላት አንዱ ከአንዱ ተሽሎ ለመኖርና የበላይ ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ለመሆን ባደረጉት የሸቅድምድም ጠንካራ ፍላጎት ህልውናቸው ላይ ጥምረት ሃይል ወይም እዩዝር ለልሂጀህኮቦ ለውጥ ማምጣት ጀመሩ ችግር ብልሃትን ይወልዳል አንዲሉ በአካባቢ ላይ የበላይ ለመሆንና የራስን ዘር ለማብዛት ግማሹ መርዛም ሆነ መርዝ ፈጣሪ ሆነ ሌላው ተናካሽ በመሆን ለዘመናት ጥርሳማነቱን አሳደገው ሌላው ጥገኛ በመሆን ለጋራ ጥቅምተለቅባሉ እንሰሳት ላይ በደባልነት የመኖር ችሎታውን አሳደገ እንደ ሰውያለውደሞ አካባቢው ላይ ለመንገስ የሌሎቹንችሎታ ጠቅለል አድርጎ ለመያዝ በሚያደርገው ጽኑ ፍላጎት ሁኔታን የሚያገናዝብበትን አካል አእምሮ ማጎልበት ጀመረ። ይህ የሰው ልጅ የማገናዘቢያ አካል ወይም አእምሮ የምንለው ሲሆን የማገናዘቡ አቅምም በጊዜ ሂደት የመጣና አሁን ሰው አለው የሚባለውን የአእምሮ ደረጃ ያስገኘ ነው ልጅ አለው የሚባለው የማገናዘብና የአእምሮ ብቃት ከስርመሰረት ወላጆቹ በቅብብሎሽ ያጎለበቱት ንቃት ነው በዚህ ዝግመተ ለውጥ የትኛውም እንሰሳ አሁን የያዘውን መጠነ ቁስና ባህሪይ እንዲይዝ ያደረገው ለዘመናት እየተደመረ የመጣ የወላጆች ጽኑ ፍላጎት ፐአ ውጤት ነውዘረመል ክዩር ለልደሂህዞ የአንድ አንሰሳ አስተምሮት ወይም ጥምረት ሃይል የጽኑ ፍላጎት መያዣ ከረጢት በመሆኑ የወላጅ እንሰሳው ባህሪ በልጁላይ ይታያል ነገር ግን ይህ ልጅ የቤተሰቡን አስተምሮት ሀረመል እንደተቀበለ ያለምንም ማሻሻል አሱ ወደሚወልደው ልጅ አያስተላልፈውም ስለሆነም በወቅቱ የሚያስተውለውን የአካባቢ ሁኔታን በመረረዳት የራሱ የሆነ ጠንካራ ፍላጎት ስለሚያድርበት ይህ ጠንካራ ፍላጎቱ ደሞ ዘረመሉን የማሻሻል ወይም የመለወጥ አቅም ይኖረዋል ከዚህም ሲያልፍ ሰው በሚኖርበት አካባቢ ምክንያትና በኑሮው ሁኔታ ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ዘረመሉ ለመቀየር ለመሻሻል ምክንያት ይሆነዋል። የተለየ ባህሪ አና ተከለ ሰውነት ይኖረዋል ስል የሰውነት ግዝፈቱ የቆዳ ቀለሙ የማገናዘብ አቅሙ የማስታወስ አቅሙ እና በመሳሰሉት ይለያል ማለት ነው በዚህ ሁኔታ ሰው ከሰው ይለያል ወደሚለው ድምዳሜ ይወስደናል ማለት ነው አዎ ሰው ከሰው ይለያል ሰውን ከሰው እኩል ያደረገው ተመሳሳይ የዘር ከብሪት መኖሩ ብቻ እንጂ በዘረመሉ ውስጥ በጥልቀትባሉ መመዘኛዎች በጣም ሰው ከሰው ይለያል በሰውነታችን ላይ የሚታየው የትኛውም የኛ መገለጫ የውስጥ የልዩነታችን ማሳያ ከልክዘዩዩዓፐልዝርዐአ ናቸው ሰው ሁሉ አንድ አይነት ወይም እኩል ነው የሚለው አባባል ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት እንጂ ሳይንሳዊ ሰዎች መመዘኛቸው ዋነኛው የዘር ከብሪታቸው ከመሆኑ ባሻገር ሰፋ ያለ ይዘት ባለው ቋንቋ መግባባታቸው ብቻ ነው ይህ ማለት እንሰሳት ቋንቋ መግባቢያ የላቸም ማለት አይደለም ሰው ግብዝ ስለሆነና ብሎም እንሰሳት የሚያወሩትን መረዳት ባለመቻሉ ሰው ብቻ ነው በቋንቋ የሚግባባው ይላል ሰውን ሰው ያስባለው ብቸኛውና ዋናው መመዘኛ የዘርከብሪቱ መሆኑ ብቻ እንጂ ከዚህ በጠለቀ መመዘኛ ስናየው ግን የተለየ በመሆኑ ዝርያ እንዲኖረው ሁኗል በመሆኑም የሰው ልጅ እንደ ዝርያውም እንደ ግል ችሎታውም የተለያየ ነው በአካላዊም ሆነ ባህሪያዊ ችሎታ ይለያያል ስንል በቀለም ጥቁርጠይምቀይነጭ የመሳሰሉ የሰው ዝርያዎች ሲኖሩ በግዝፈትአጭር መካከለኛ ረዥም የመሳሰሉ አሉ በማገናዘብ አፐጀክዚዕጀክርዩ አቅምዘገምተኛአስተዋይ እና ንቁ በሚል ልንለያቸው እንቸላለን ዘገምተኛ ሰወች የምላቸው የተፈጥሮን ሁኔታን አገናዝበው ለኑሮአቸው ምቹ ሁኔታን የመፍጠር ችሎታቸው ዝቅተኛ የሆኑትን ሲሆን እነዚህም የአካባቢ ወቅቶች መቀያየር የሚያስከትለውን ሁኔታን አስተውሎ በዝናብ ወቅት መጠለያ ለመስራት የሚያደርጓቸው ምላሾችና እንቅስቃሴዎች በተመሳሳይ መልኩ የሙቀት ወቅትን ለመቋቋም የሚያደርጓቸው ችግር ፈቺ ፈጠራዎች እና በሌላም በርካታ የአካባቢ ፈተናዎች ማለትም በሽታዎችን ምግብ የማግኘት እንቅስቃሴዎችን ጠላት የመቋቋም ብልሃቶችን ዘርን የማስቀጥል ፋላጎትን ለማሳካት የሚያፈልቋቸው ጥበባዊ ብልሃቶች በአንጻሩ አናሳ በመሆኑን ነው በእነፒህ ሰዎች ላይ የኑሮ ፈተና ሲበዛ አናያለን አሁን ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ባለንበት ዘመን እንኳ በአንጸሩየተሻለ ኑሮን መምራት የከበዳቸው ሰወችን ወይም ማህበረ ሰወችን እናያለን የተፈጥሮ ሁኔታን በተሻለ መልኩ አለመረዳታቸው አንደኛ አዝርእት እንዴት እንደሚመረቱ ባለመረዳታቸው ምግብ በቀላሉ ለማግኘት ሲቸገሩ እናያለን ሁለተኛ የመድሃኒት አቀማመማቸው ደካማ በመሆኑ በበሽታ ምከንያት ሲሞቱና ሲመናመኑ ይስተዋላል ሶስተኛ የተደላደለ የኑሮ ሁኔታ መፍጠር ባለመቻላቸው ለአውሬ የተጋለጡ ናቸው ባጠቃላይ እነዚህ የንቃት ደረጃቸው ዝቅተኛ የሆኑት ሰዎች ተፈጥሮን የማገናዘብና የተፈጥሮን ሁኔታ የሚያዩበት ንቃተ ህሊና አናሳ በመሆኑ በአካባቢው ላይ የበላይነታቸው አናሳ ነውእነዚህ አይነት ሰወች ቢማሩ ሊያውቁ ይችላሉ እውቀትና ንቃት ግን የተለያዩ ናቸው ብዙጊዜ ሰወች ሁሉ አኩል ናቸው የሚሉ ሃይማኖተኞችእና ፖለቲከኞች የሚያቀርቧቸው ሃሳቦች የመማር እና ያለ መማር ጉዳይ ነውእንጂ ሰው ሁሉ እኩል ነው በማለት ይሞግታሉ የትምህርት ተደራሽነት ቢሰፋ የኑሮ ሁኔታ ቢመቻችለት ሁሉም ሰው አኩ ነው የሚል መከራከሪያ ሃሳብም ያመጣሉ አንድ ከነሱ ጋር የሚያስማማኝ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ የተመቻቸ ሁኔታ ከተፈጠረለት ቀጣይ ህይወቱን ቀድሞ ከነበረበት የማህበረሰብ የኑሮ ደረጃ በተሻለ መልኩ ሊያስቀጥል እንደሚቸል ብቻ ነው ይህ ማለት ደሞ ተማረ አወቀ ኮረጀ በተሰመረለት ተንቀሳቀሰ ማለት አንጂ ተፈጥሮን ተረድቶ ተመራምሮ ከተፈጥሮ ተማረ አስተዋለ አገናዘበ ማለት አይደለምና የትኛውም ሰው በማስታወስ አቅሙልከ የተማረውን ሊይዝና ሊጠቀምበት ይችላል ለምሳሌ አንድ ዳቦ መጋገር የተማረ ሰው ምን አይነት ዱቄት ወይም ከተማረ እራሱን ቸሎ ይህን ዳቦ ብዙ ጊዜ በህይወት ዘመኑ ሊጋግረው ይችላል ይህ ማለት ከሰው ተማረ ኮረጀ አወቀ ሊያስብለው ይችላል አንጂ ነቃ አያስብለውም ንቃት በዋናነት የማስታወስ ችሎታ ሳይሆን ንቃት የማገናዘብ አቅም ነው። የሰው ዋና ዋና አካላት ከምንላቸው ልብ ኩላሊት ጉበት አንጎል ሳንባ ወዘተ ሲሆኑ አንደኛውን አካል ካንደኛው በመልአከት እንዲናበቡ በማድረግ አአምሮ ትልቅ ድርሻ በሰው ህልውና ውስጥ ቢኖረውም አአምሮ እነዚን አካላት ሙሉለሙሉ መቆጣጠርና ማዘዝ አይቸልም ልብ የራሷ ህልውና ማገናዘቢያ ያላት በመሆኑ የደም ርጭትን በራሷ ችሎታ ታከናውናለች ያለሰው አእምሮ ጣልቃ ገብነት ኩላሊትም ስራዋን በተገቢ ሁኔታ የማከናወን ችሎታ ያላት ስትሆን ሌሎቹም የሰው አካላት ስራቸውን የሚያከናውኑት በራሳቸው ፈቃድ ላህፐርንአዐለ ነው ነገርግን ለጋራ ጥቅማቸው ሁሉም የሰውነት አካላት በሰው ልጅ አእምሮ አማካኝነት አየተናበቡ የተሟላ ሰው የተባለ ሲስተም ፈጥረዋል ስለዚ የሰው ህልውና እራሳቸውን ችለው በሚንቀሳቀሱ አካላት የተፈጠረ የአከሲዮን መዋቅር በመሆኑ ነፍስ የሚባል ምናብ የምታንቀሳቅሰው ስጋ አይደለም ሰው በነፍስ የሚንቀሳቀስ ስጋ ነው የሚሉ አስተምሮቶች እጅግ የተሳሳቱ ናቸው ነፍስ የሚባል ነገር ሃሳባዊ ስያሜ እንጂ ቁሳዊና ችሎታዊ ይዘት የለውም ስለዚህ ሰው አራሳቸውን ችለው በሚንቀሳቀሱ አካላት የተፈጠረ የአከሲዮን መዋቅር ነው ሰው ነፍስ የምትባል ምናብ የምታንቀሳቅሰው ስጋ አይደለም። እነዚህ የባህሪ ለውጥ የሚያመጡ ሁኔታዎች ሰው ባህል ሲቀይር ሃይማኖት ሲቀይር እውቀት ሲጨምር የመኖሪያ አካባቢና ቦታ ሲቀይር አድሜው ሲጨምር ስልጣን ሲያገኝ ወይም ሲሻር የኑሮ ሁኔታ ሲቀየር ወይም ሲለወጥ የአካባቢ የተፈጥሮ ሁኔታ ሲለወጥ የጤና ሁኔታ ሲለዋወጥ የአካል ግዝፈት መቀያየርና ባጠቃላይ የሁለንተና ሁኔታዎች መቀያየር የሰው ልጅን ወቅታዊ ሁኔታና ባህሪን ይወስኑታል በመሆኑም አንዱ ሞራላዊ ስራ ሲሰራ ሌላው ኢሞራላዊ ድርጊት ሊሰራ ይችላል ይህ የሚሆነው ከሁለቱ ሰወች የአአምሮ አስተሳሰብ ቅኝት ባሻገር የቆሙበት ሁኔታ አንዱን ሞራላዊ ሌላውን ኢሞራላዊ ያደርጉታል ለምሳሌ ሰው ሃብታም ሲሆን ይለግሳል ደሃ ሲሆን ይለምናል ወይ ይሰርቃል መለመንን መ ወይም መስረቅን ለማስቀደም የግለሰቡ የአእምሮ አስተሳሰብ ቅኝት ወሳኝ ነው ደሃ መለመን ከጀመረ ሞራላዊ ነው እንላለን መስረቅ ከጀመረ ኢሞራላዊ ነው አንላለን ምከንያቱም መስረቅ ወይም መዝረፍ የተዘራፊው ይሁንታ የለውም አስገዳጅ ነው ነገር ግን መለመን ዲፕሎማቲከ ነው የተለማኙን ፈቃድ የሚጠይቅ እንጂ የማያስገድድ ነው ስለዚ አንድ ሰው እንደ ሁኔታው ለጋሽ ወይም ዘራፊ ሊሆንይችላል ማለት ነው ዛሬ በደግነነቱና በለጋሽነቱ የምናውቀው ሰው የአእምሮ አስተሳሰብ ቅኝቱ ቀና ነው ማለት ግን አንቸልም ምከንያቱም ደህይቶ ወይም አጥቶ ስላላየነው ይህ ሃብታም የነበረው ሰው ሲያጣ ዘራፊ ከሆነ ቀና አይደለም ለማኝ ከሆነ ቀና ሰው ነው እንላለን የሰው ልጅ አእምሮ አስተሳሰብ ሁኔታ ወይም ማይንድ ሴት ሰው ከማህበረሰቡ ጋር ከአካባቢው ጋር ከጠቅላላው የአለም መስተጋብር ጋር ተስማምቶና ተግባብቶ ለመኖ እጅግ አስፈላጊና ዋነኛው ነው ስለሆነም የሰው ልጅ አእምሮ የአስተሳሰብ ሁኔታ ስንል ምን ማለት ነው። ሰይጣን ሰይጣን በተለያዩ የሃይማኖት ድርጅቶችና መንፈሳዊ አማኞች ተደጋግሞ የሚጠራ የመጥፎ ነገሮች ሁሉ ምንጭ ከተፈጠረበት እለት አንስቶ መልካምነገር የማያውቅ ጨካኝ ነገር ነው ይህን አካል አብዛኛውን አማኝ አለ ብሎ ይመን አንጂ በአካል ያየውና በግልጽ ይህን ይመስላል ብሎ ያለ አለመኖሩ ደሞ ሰይጣን የተባለ ፍጡር ስለመኖሩ አጠራጣሪ ነው በእርግጥ ሰይጣን የተባለው ስያሜ የመጥፎ ተግባራት ምንጭ ነው ብለን ከሰየምነው መጥፎ ተግባራትን ሰይጣናዊ ተግባራት ብለን ለመጥራት ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ያስቸለናል እንጂ ሰይጣን ህልውና ያለው ነገር ነው ለማለት አያስደፍረንም ስለዚ ሰይጣን ስያሜ ወይም ሃሳብ እንጂ ህልውና ወይም አካል አይደለም ሰይጣን የሰው ልጅ ከፍላጎቱ ተነስቶ የሚጠነስሳቸው ባህልን ደንብን ህግጋትንን ስነምግባርንና ሞራልን የሚቃረን ነው የእነዚ ሃሳቦች ማደሪያ በፈጠራቸው ሰው ህልውና ውስጥ ነው ሃሳቦች በዝዐህዘኸ ሃይል እንደመሆናቸው መጠን ማደሪያ ቁስ ይፈልጋሉ ስለሆነም ፈጣሪያቸውም ማደሪያቸውም ሰው ነው ሆኖም ግን ሰይጣንን አንድ ህልውና እንዳለው አካል መግለጽ ፍጹም የተሳሳተ አስተምህሮትና ልብወለድ ነው ጭራቅ ተብሎ የሚጠራ የሀጻናት ማስፈራሪያን እናት ለልጄ በተረት መልከ ስትነግረው አንደነበረው ልብወለዳዊ አካል ሁሉ ሰይጣንም እንደ ጭራቁ ልብወለዳዊ ገጸባህሪ ነው የሰው ልጅ ማህበራዊ አካላዊ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ጫና ሲደርስበት ለከፍተኛ ውስጣዊ ሰላም እጦት ይጋለጣል በመሆኑም የሚያወራው ወሬና የሚተገብረው ምግባር ከህብረተሰቡ ስነልቦና ሊቃረን ይችላል በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያሉን ግለሰቦችን ህብረተሰቡ በእርኩስ መንፈስ ወይም በሰይጣን ተይዘዋል ይላቸዋል ለመፍትሄውም ባህላዊና ሃይማኖታዊ ከንዋኔዎችን በመጠቀም ሊፈውሷቸው ሲሞከሩ አስተውሰለናል ይሁንና ሰወች የተለያየ ሃይማኖትና ባህል ቢኖራቸውም ይህን ችግር የፈጠረው አካል ሰይጣን ነው በማለት በስነ ልቦና ይዋጉታል በስነልቦና መዋጋታቸው ትከክለኛ አስተውሎት ቢሆንም ውጤቱ እንብዛም አጥጋቢ ሲሆን አይታይም ምከንያቱም በህከምናው ወይም በሜንቴሽኑ ወቅት ህመምተኞቹ የሚለፈልፉት አካሚው ወይም ሜንታተሩ በጽኑ መስማት የሚፈልጋቸው ቃላቶችን ነው ስለሆነም እንደ ባህሉና ሃይማኖቱ አካሚው መመ መ ውን ን እ የሚጠራቸው አስማታዊ ቃላት የተለያየ ነው በህከምናው ወቅትም ታማሚው አካሚው በል የሚለውን ቃላት እንዲል ይገደዳል ካልሆነ አስማታዊ ጥበቡ አይሰራም አካሚው ለዘመናት ያካበተው በጠንካራ ፍላጎትላይ የተመሰረቱ አስማታዊ ቃላት ወይም ሃሳቦች በዝህዕዘዝ በታካሚው ቅቡልነት ርዐእዩጸለልኸዐአ ካፕኙ ብቻ በታካሚውላይ ሃስማታዊ ንዝረት በመፍጠር በታካሚው ውስጥ ያሉትን የጭንቀት ሃሳቦችን ሊያስለፈልፉ ይቸላሉ። ምርቃቱ ወደ ግለሰብ ወይም ቡድን ሲተላለፍ ምርቃት ተቀባዩ አካል አሜን ወይም ይሁን የሚል የማረጋገጫ ርዐእጸለል ዐአ ቃል ያወጣል በዚህ ሰአት ይህ የምርቃት ወይም ጉልበት ሰጪ ሃሳብ ከተቀባዩ ህልውና ጋር ይጣመራል ነገር ግን ይህ ጥምረት የሚሳካው ቀደም ብዬ እንደገለጽኩት ምርቃት ሰጪውና ተቀባዩ አካል ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ ስነልቦና ወይም ተመሳሳይ እሴት ሲኖራቸው ነው ከሰው ውጪ ላለው አካላት የምናስተላልፈው ጉልበት ፈጣሪ ሃሳብ ስርጭት ወይም ፖዘቲቭ ኢነርጂ ራዲዩሽሸን ከተፈጥሮ ጥምረት ሃይል እንደ ሰው አሜን ወይም ይሁን የሚል ማረጋገጫ ርዐእዩጸለልቨዐዚክ ቃል ባይሰጥም በምላሹ በተዘዋዋሪ መንገድ ሁለንተና የመራቂውን ህብረተሰብ ስነልቦናን ያረጋጋዋል በተስፋ ይሞላዋል እርካታን ይሰጠዋል ባይበላም ያጠግበዋል ይህን በምሳሌ ብን ሁሉ መርምር ያመንከበተን ዊው ግን ሃሰን አእታምለከ ብንመለከተው በጽኑ የምርቃትና የጸሎት አሴት ያለውና የሚተገብር ግለሰብ ወይም ህብረተሰብ ምግብ በሚመገብ ሰአት ምግቡ እንዲባረከለት ጸሎት ያቀርባል ይህ ማለት የሆነ ሃይል ወይም በሃይማኖተኛ አባባል ፈጣሪ የሚመገበውን ምግብ ከሰውነቱ ጋር እንዲያስማማለት የሚከውነው የቀና ሃሳብ ርጭት ነው በእርግጥ ይህ ከንዋኔ ከጽኑፍላጎት የመነጨ ከሆነ በአንጻሩ ለሰውነት ተስማሚ ይሆናል ነገር ግን እየሆነ ያለው ምግብ አቅርቦ ለምግቡ መባረከ መጸለይ የምግቡን ጥምረት ሃይል ከሰውነታችን ጥምረት ሃይል የምናስማማበት ከንውን እንጂ ሴላ ሃይል ወይም ፈጣሪ አይደለም የሚባርከው የምንመገበው ምግብ የራሱ ጥምረት ሃይል ያለው በመሆኑ ይህን ጥምረት ሃይል በቀና አእምሮ ምግቡ ከሰውነታችን ጋር በሰላም እንዲጣመር የምንጠይቅበት እሳቤ መባረከ አንለዋለን ምከንያቱም ምግቡን ያለ አጽንኦት በተረበሸና ባልተረጋጋ ስነልቦና ብንመገበው ሰውነታችን ውስጥ ገብቶም ነውጠኛ ይሆናል ይህ ማለት በጉልበት የተመገብነው ምግብ በሰውነት ውስጥ ቢገባም ሰው የተሰኘውን አካል የመገንባት ፍላጎት አንደሌለው በማቅረብ ወይ በብዛት በሰገራ ይወጣል ወይም ያኮረፈ ወይም ረባሽ ስብ መሆን ደምግፊትና ስኳር በመፍጠር ካንሰር በመሆን የሰውነት አካል የመሆን እድሉን ይገፋል እርካታንም ያሳጣል። ህልም ህልም ሰዎች በአንቅልፍ ላይ ባሉበት ሁኔታ የሚከሰት ሃሳባዊ ምስል ሲሆን ይሀውም በጠቅላላው የሰውነት አካላት ንቁ የሆነ የእርስበርስ መስተጋብራቸውን አቁመው ራሳቸውን ችለው ስራቸውን ያለምላሽ ከየትኛውም የስሜት ህዋስ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መልአከት ሳይቀበሉ ሲያከናውኑ ነው ለምሳሌ ሳንባ አየር ያስወጣል ያስገባል ያለ ንቁ መመ መ ውን ን እ አእምሮ ጣልቃ ገብነት ልብ የደም መርጨት ስራውን ያለ አአምሮ ጣልቃገብነት ያከናውናል ሌሎች የሰውነት አካላትም ስራቸውን በእንቅልፍ ሰአት በራሳቸው ሃላፊነት ይከውናሉ በእንቅልፍ በእረፍት ጊዜ የሰውነት አካላት በአአምሮ የሚደገፈውን የእርስበእርስ የቅብብሎሽ ወይም የመናበብ መስተጋብራቸውን አቁመው ብቻቸውን ይንቀሳቀሱ እንጂ ሁሉም እረፍት ላይ ላይሆኑ ይችላሉ በመሆኑም ያላረፉት የሰውነት አካላት በራሳቸው ምናብ ተጠምደው ሊዋትቱ ይችላል በቅጡ ያላረፈ አካል በሃሳብ የሚዋትትበት ወይም የሃሳብ ትእይንት ህልም ነው ህልም በቅጡ ያላረፈ የሰውነት አካል ብቻውን በሃሳብ የሚባዝንበት የሚነሆልልበት ፊልም ነው ይህ ሃሳባዊ ትእይንት ትእይንቱን የሚኮመኩመው የሰውነት አካል የብቻው ምኛት የብቻው ፍላጎት ፍርሃትስጋትና የሃሳብ ጥርቅም ነው ይህ የሃሳብ ጥርቅም የሚከማቸውም በዛው ህልሙን በሚኮሞኩመው አካል ውስጥ ነው ሁሉም የሰውነት ከፍል ሳንባ ጨጉራ ኩላሊት ጉበት አንጎል ወዘተ ያልማል የሚታየው ህልምም ሰው ሲነቃ እንደ ህልም ትውስታው ለሁሉም የሰውነት ከፍሎች መልእከቱ ይሰራጫል ከዛም አልፎ ህልም ያየው ሰው ህልሙን ለሌላ ሰው ይናገራል ሁሉም የሰውነት ከፍሎች ያዩትን የህልም ትአይንት አኩል አያስታውሱትም በመሆኑም አንደሰው አንዳንድጊዜ የምናወራቸው የህልም ትውስታዎች ግልጽነት ሲጎላቸው ሌላ ጊዜ ደሞ ግልጽ ሆኖ ህልሙ ይታወሰዋል ማለትም ጉበት ያለመውን ልብ ካለመው ህልም እኩል በንቃታችን ሰአት አናስታውሰውም ስለሆነም ሰወቸ አንዳንድ ጊዜ ከአንቅልፍ ሲነቁና በህልም ያዩትን ሲናገሩ እንደዚህ አይነት ይመስለኛል የሆነ ሰው ወደኔ ሲመጣ አከሌን ይመስለኛል ወዘተ ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ይመስለኛል በማለት ያስረዳሉ እንጂ ነው ለማለት ይቸግራቸዋል እርግጠኛነት የላቸውም ሁሉም የሰውነት ከፍሎች ሳንባ ልብ ኩላሊት ጉበት ጨጓራ ወዘተ እራሳቸውን ችለው ሃሳብ ያከማቻሉ መላው ሰውነት ባረፈበት ሰአት ብቻቸውን የራሳቸውን ምናብ ይመለከታሉ ሌሎቹ ባረፉበት ሰአት ለምሳሌ ልብ ምናቡ ውስጥ ገብቶ ቢዋትትና አስፈሪ ምስል ቢገጥመው የልብ ምት ሊጨምር ይችላል ሳንባም አንደዛው ሴሎች ባረፉበት ሁናቴ የራሱ ምናብ ውስጥ ቢገባ እንደ ምናቡ ሁናቴ አተነፋፈስን ሊያዛባ ይችላል ሌሎችም እንደዛው የትኛውም የሰውነት ከፍል የራሱ ምኞት ፍርሃት ጭንቀት ድፍረት ንቃት ፍላጎትና ወዘተን የሚያጭቅበትና የሚያስብበት የሃሳብ ቋት አለው ስለሆነም ህልም ከነዚህ የሰውነት ከፍሎች ወጥቶ የሚኮመኮም የአካላት የግል ምናባቸው ነው ቀድመው ያላሰቡትን ያላዩትንና ያልተመኙትን ነገር አያልሙም ነገር ግን አአምሮ እነዚህን ፍላጎቶቻቸውንና ምኞታቸውን ሙሉ በሙሉ አያውቅም የአካላቱ የግለ ሚስጥሮችን ወይም አያስተውለውም ሰውነት በነቃ ጊዜ ሁሉም አከላት በአእምሮ አማካኝነት ተናበው ይሰራሉ በእረፍት ጊዜ ግን ሁሉም በየፊናው የውስጡን ሃሳብ ሲያገላብጥ ሊያድር ይችላል ህልም የመላው ሰውነት ትአይንት ሳይሆን የአንድ የሰውነት አካላት የግል ትእይንት ነው ። ጽሞና በዋናነት የሰውነት ከፍሎችን ውስጣዊ ሁኔታ ማዳመጥና መከታተል ሲሆን በዚህ ሂደት ውስጥ የውስጥ የሰውነት ከፍሎች ልብ ኩላሊት ጨጓራ ጉበት ወዘተ ከውጭ ከሚገባው ምግብ ጋርና እርስበርስ በሚፈጥሩት አለመግባባት የሚፈጠርን ውጥረት የምንፈታበት ጥበብ ነው የጥበቡ መጀመሪያ ሰው ከቀልቡ መሆን ነው ከቀልብ መሆን ማለት የራስን ውስጠት ማዳመጥ ነው ሲቀጥል በመመሰጥ በአአምሮ ነርቭሲስተም አማካይነት የሰውነት ከፍሎች አርስ በአርሳቸው መሰማማት ይጀምራሉ መልአከት ይለዋወጣሉ አንደኛው የሌላኛው ችግርን ይረዳል ከፍተታቸውን ለመሙላት ይጣጣራሉ በዚህ ጊዜ ለውጭ እንቅስቃሴን ለመከታተል የሚያወጡት ሃይል ይቀንሳል ሃይል ይቆጠባል የሰውነት ውጥረት ይቀንሳል በአንጻሩ የአረፍት ስሜት በመላው ሰውነት ላይ ይወርዳል የተዳከሙና የዛሉ ሴሎች ትኩረት ስለሚያገኙ ይነቃቃሉ ይደሰታሉ የስሜት ተጋሪ ይሆናሉ የአየርና የደም ዝውውር ጥሩ ይሆናል በዚህ ጊዜ ሰው ሊያዛጋ ይችላል ይህ ምልከት በዛች ቅጽበት ውስጥ ሰውነት ሰላም እንደተሰማው አመላካች ነው ብዙ ሰዎች ማዛጋትን በተቃራኒው ይረዱታል የድብርት ምልከት የድካም ምልከት አድርገው ያስቡታል በእርግጥ ማዛጋት ልምድን ተከትሎ ሲመጣ ቢችልም ማዛጋቱ ግን የተለመደው ነገርም ስላልተገኘ ሰውነት ራሱን ከድካም ለማውጣት ሲል የሚያደርገው አየር በመሳብ መነቃቃት ነው ስለዚህ መልካም ነገር ነው ብን ሁሉ መርምር መንከስ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ከእንቅልፍ የሚነሳ ሰውም አየር በደንብ ስቦ ለመነቃቃት ለመንቀሳቀስ እራሱን ያዘጋጃል ነገር ግን በሃሳብ ተወጥሮ ያለአንቅልፍ ያሳለፈ ሰው ድካም አንጂ የሚሰማው የማዛጋት የመንጠራራት ስሜት አይኖረውም ምከንያቱም ለሊቱን ሙሉ በሃሳብ ሲባዝን የሰውነት ከፍሎቹና ሴሎቹ ደከመዋል ግለዋል በሃሳብ ተራርቀዋል ስለዚህ እነሱ እረፍት በሃሳብ መሰብሰብ እንጂ ተጨማሪ አየር የመሳብ አቅም አይኖራቸውም አካላዊ አረፍት ያስፈልጋቸዋልና የታመመ ሰውም በሃሳብ ከላሸቀው ሰው ጋር ተመሳሳይ ነው በህመም የሚሰቃይ ሰው ብዙ ጊዜ አያፋሽከም አያዛጋም አየር የመሳብ ፍላጎትም አቅምም የለውም ይልቁንም አተነፋፈሱ ስስና ቀሰስተኛ ነው ይሁንና በህመም ውስጥ ያለ ሰው ካፋሸከ ከፍተኛ አየር ወደ ውስጡ ካስገባ ያህመምተኛ በዛን ቅጽበት እፎይታ እንደተሰማው መገመት ይቻላል በከፍተኛው አየር ወደ ውስጥ መማግ መቻል የቀልብ መሰብሰብን የብርታት የመነቃቃት አቅም ማሰባሰብ አመላካች ነው ይህን ከንውን እንዲደጋግመው ማስቻል ደሞ የተመስጦ ጥበብን ይፈልጋል የውስጥ ፍላጎትን ተመስርቶ አየር ወደ ውስጥ ማስገባት በሁለት መንገድ ሊከወን ይችላል አንደኛ በአካላዊ እንቅስቃሴ መጠጣርለ አክር እጅን እግርን የመሳሰሱትን በዝግታ በማወራጨት ሁለተኛ በአርምሞ በተመስጦ ለላፐላዐእነ በዮጋ ይሁንና አየርን ያለ ጠቅላላ የውስጥ ፍላጎት በአእምሮ ትእዛዝ በሳንባ ሃይል የሚሳብን አየር አስገብቶ ማስወጣት አውነተኛው መነቃቃት እንዲፈጠር ለመቀስቀስ ካልሆነ በቀር ትርጉም የለውም እውነተኛ መነቃቃት መጀመሪያ ቀልብን መሰብሰብ ግድ ይላልና በተመስጦ በርካታ የውስጥ አስጨናቂ ህመሞች ድህነት ይገኝላቸዋል ከቀልብ ያለመሆን ችግር የሰውነት ከፍሎች በየራሳቸው ፍቃድ እንዲባዝኑ ያደርጋል ሚመ በራሳቸው ዛቢያ የሰውነት ከፍሎች በመባዘናቸው የሰውነትን ሃይል ተሻምተው ይጨርሱታል ሰው የውስጥ አካላት ድምር ውጤት ነው በራሳቸው ሃሳብ ተጠምደው ይደከማሉ ይሰቃያሉ አራስ ምታት ይጨምራል ውጋት ሊከሰት ይችላ ሙቀትና ላብ ሊያስከትል ይትላል ማቅለሸለሽና ማቃጠል ጨጓራ ላይ ሊሰማ ይቸላል ከቀልብ ወጥቶየባከነ ሰውነት ውስጥ የሰውነት ውስጣዊ ክፍሎች ተናባቢ አይሆኑም ይልቁንም ሃይል ተሻሚ ሆነው የውስጥ አጠቃላይ ሰላም እንዲጠፋ ምከንያት ይሆናሉ የሰው ልጅ ሃይሉን ለመቆጠብ ስቃዩን ለመቀነስ እድሜውን ለማርዘም ተመስጦ እጅግ ወሳኝ ነው። መንቃት በቀልብ መሆን ንቃት ርዐክርህ ከጽሞና ጸጥታ ተመስጦ ጋር ተመሳይ ቢመስልም ልዩ ነው መንቃት መላው ሰውነታችንን ለአንድ ውጪያዊ ለሆነ ነገር ምላሽ ለመስጠት ማዘጋጀት ነው ለምሳሴሌ አንድ ሲደመር አንድ ተብለን ብንጠየቅ በአውቀታችን ልከ መልሱ ምን ይሁን ምን ለመመለስ መላው ሰውነታችን ትኩረት የምንሰጥበት ቅጽበት ነው ሃላብን ሁሉ መርምር መንከቡ ማረ ግን ሃበን አታምልክ ሌላኛው ምሳሌ ስምህሸ ማነው ተብለህሽ ስትጠየቅቂ መልሱን ለመስጠት መላው ሰውነትህ ሽ ከሌላ ሃሳብ ወጥቶ መልስ የሚሰጥበት ቅጽበት ነው ከቀልብ መሆን አሁን መሆን መንቃት ለማናቸውም ውጪያዊ ሁኔታዎች ሰውነታችን በተናበበ መልኩ ትኩረት ሰጥቶ የሚንቀሳቀስበት አግባብሲሆን ተመስጦ የውስጥ ንትርክን ድካምን አለመግባባትን የውስጥ ጭቅጭቅን ለማስተካከል ውስጣዊ ስነልቦናዊ ሸከምን ለማራገፍና ለማሳረፍ የሚከወን ውስጣዊ ህከምና ዘዴ ወይም ውስጠትን ማዳመጥ ነው ውስጡን በደንብ አዳምጦ የውስጥ ሰላሙን በተመስጦ የጠበ ሰው ንቁ ለመሆን ይቀለዋል የውስጥ ሰላሙ የተጠበቀ አካል ውጫዊ ሁነትን ተረድቶ ለማገናዘብ ጥያቄን ለመመለስ ይቀለዋል ብዙ ሰው ከሃሳብ ውጪ አንድ ደቂቃ አይኑን ገልጦ በዝምታ ነቅቶ ከሃሳባዊ ምስል ትእይንት ውጪ መቀመጥ አይቸልም ወይም ይከብደዋል የተወሰኑ ሰዎች ደሞ ረዘም ላለ ጊዜ ሳይነቁ የውስጣቸውን ምስል በማየት ደቂቃዎች ብሎም ሰአት ሊያስቆጥሩ ይቸላሉ ከቀልብ አለመሆን በተከማቹ አአምሮአዊ ምስሎችና ትእይንቶች መጠመድ ሲሆን በዚህ ሰአት የውስጥ አካላቶቻችን ተናባቢ ባለመሆናቸው ሁሉም በራሳቸው ዛቢያ መውተርተር ውስጥይገባሉ ሰውዬው ወደ ቀልቡ ሲመለስ ሁለንተናውን ተዳከሞ ያገኘዋል ጨጓራው የማቃጠል ስሜትውስጥ ገብቶ አንጎል እራስምታት ውስጥ ገብቶ ልብ ከኖርማል ምቱ ተዛብቶ ሰውነት ዝሎና ብዙ ሃይል አቃጥሎ ወዘተ አካላዊ ድካም ከቀልብ መሆንና ተመስጦ ለሰው እጅግ አስፈላጊዎች ናቸው በአንጻሩ ከቀልብ ውጪ መሆን ለብዙ ስቃይና በሸታ ሊዳርግ የሚችልና የሰውልጆችን ምርታማነት የሚቀንስ ሃሳባዊ ጥፋት ነው በዛላለ ድግግሞሽና ረዘም ላለ ቆይታ ከቀልቡ የሚወጣ ሰው ለድንጋጤ ሲጋለጥ ይቸላል ድንቃጤ በየፊናቸው የተበተኑን የሰውነት ክፍሎች ከየነጎዱበት ሃሳባዊ ጉዞ በፍጥነት ወደ መሰባሰብና ንቁ ለመሆን የሚደረግ መጣደፍ ነው በዚህን ሰአት መልከት አመላላሽ መስመሮች የነርቭ ከሮች በከፍተኛ የመልዕከት ንዝረት ሊጠቁና በሙሉ ወይ በከፊል ከጥቅም ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ የልብምት ከነበረበት ዝቅጠኛ ምት በፍጥነት ከፍተኛ ምት ለመምታት በሚያደርግበት አግባብ የደም ግፊትን ጨምሮ የሰውን ህልውና አደጋ ውስጥ ይከተዋል ሴላም ብዙ ነገር በድንጋጤ ምከንያት ሊከሰት ይችላል ድንጋጤ ከቀልቡ ያልሆነ ሰው ወደ ቀልቡ ለመመለስ የሚደረግ ጥድፊያ ነው ለምሳሌ ተበታትና ያለች አንድ የወታደር ቲም ዘጠኝ ወታደር ሳታስበው የአደጋ ጊዜ አላርም ቢነፋባት ከተበተነችበት ቦታ መሰባሰቢያ ቀጠናው ለመድረስ በምታደርገው ፈጣን እንቅስቃሴ ስብራት ውልቃትና ወለምታ በአባላቷላይ ሊያጋጥማት ይቸላል አርቃ የተበተታተነች ከሆነ ደሞ ተንጠባጥቦ የሚቀርም የሚጎድል አባልም ሊያጋጥማት ይቸላል በተመሳሳይ በሃሳብ ጭልጥ ብሎ እርቆ የሄደን ሰው ድንገት አጠገቡ ከፍተኛ ፍንዳታ ወይ የአስፈሪ አውሬ ድምጽ ቢሰማ ወደ ቀልቡ ተመልሶ አካሉን አጣምሮ ከአደጋው ለማምለጥ እጅግ አጭር ሰከንዶች ብቻ ሊወስድበት ይትላል ነገር ግን በጣም እርቆ በሃሳብ የሄደ ሰው ይህን በተሳካ ሁኔታ ሊያሳካ የሚቸለው በሃሳብ የተበተኑትን የውስጥ አካላቶቹን በፍጥነት ማቀናጀት ሲችል ነው ይሁንና ሁሉም የሰውነት ክፍሎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጡ ባለመሆናቸው በዚህ ሁኔታ ሰውዬው እስከ ወዲያኛው አእምሮው በፍንዳታው ድንጋጤ ተዛብቶ ሊቀር ይቸላል ወይ ደሞ የሆነ አካሉ ጤናማ ሁኔታውን ሲያጣ ይቸላል ስለዚህ ሰው ልጅ በሃሳብ ርቆ መሄድ አይኖርበትም ለዛም ነው የነቁ ትልልቅ ሰዎች አርቀህ አታስብ የሚሉት ልከ እንደዛው ወታደርም ብን ሁሉ መርምር ያመንከበ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ንቁ መሆን አለበትም ይባላል ወይም ርቆ አለመበታተን ጥርናፌ መጠበቅ ሰው በቀን ውስጥ እጅግ ብዙ ጊዜ በሃሳብ ጭልጥ ይላል በትምህርት ከፍል ውስጥ በትራንስፖርት ውስጥ በሻይቡና ላይ በመዝናኛ ቦታ ላይ በአንጻሩ ሰው በተለዋዋጭ እንቅስቃሴ ላይ የተሻለ ንቁ ቢሆንም አንቅስቃሴው ተመሳሳይ ወይም የተለመደ ከሆነ በሃሳብ ከንቃቱ ሊወጣ ይችቸላል የሰውን ቀልብና ስሜት የሚገዛው ተለዋዋጭ ከንውን ትእይንትና ንግግር ነው ነገሮች ተደጋጋሚ ሲሆኑ ሰው በመሰላቸት ከንውኑን ከማስተዋል ይልቅ በውስጡ ያከማቸውን ምስሎች በመከታተል ሊደሰት ሊያዝን ሊስቅ ሊያለቅስ ወዘተ ይችላል ያየ ሁሉ ተመልካች አይደለም የሰማም ያዳመጠ ሊሆን አይችልም ማዳመጥና መመልከት ከቀልቡ የሆነ ሰው የሚከውነው ሲሆን አይኑ ፈጦ የሚያይ ግን የማያስተውል ወይም ጆሮ ከፍት ሆኖ የማያዳምጥ ተማሪ ንቁ አይደለም ወይም ከቀልቡ አይደለም ማለት ነው ከቀልብ ደጋግሞ የሚወጣና በሃስብ እርቆ ብዙ የሚቆይ ሰው ነገር ቶሎ አይገባውም ነገሮችን አያስተውልም ድምጽን አያዳምጥም ውጪያዊ ምስሎችን አይመለከትም ወዘተ ለምሳሌ ብዙ ሰው ቤቱን ቆልፎ ይወጣና ትንሽ ርቆ ከሄደ በኋላ ይነቃና ቁልፍ ለመቆለፉ ተመልሶ ያረጋግጣል ቤቱ በተደጋጋሚ የሚቆለፍ በመሆኑ በልምድ ከሰውነት ከፍሎቹ በአንዱ ትእዛዝ ቆልፎታል ነገር ግን በሚነቃ ሰአት ሁሉም አካላቱ በአንድ ጊዜ መቆለፉን ሲጠይቁ ለመቆለፉ አርግጠኛነት ስለማይሰማቸው ወይም አንዱን ቆላፊውን አካል ስለማያምኑት እንደሰው እርቆ ከሄደበት ተመልሶ መቆለፉን ያረጋግጣል ይህ ድካምን ይጨምራል ጊዜንም ይበላል ከቀልብ አለመሆን ከፍተኛ አደጋው ድንጋጤን ማስከተሉና መማብትሁሉ ወሮቻር ያመነችን ረውን የሰውንተን ጤናማ መስተጋብር በሙሉ ወይም በከፊል ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለአዕምሮ ኮሽታ ወይም ለሽሸባነት ጦላክላ ይዳርጋል። ሃሃ እድል የአውቀት ጉድለታችንን የሚሞላ የሁለንተና ምርቃት ነው ሃ እድል ያልደረስንበት ያላወቅነው እውቀት ነው ሃ የትኛውም የቀንውስጥ እንቅስቃሴያችን በአውቀታችንና በእድላችን የሚደገፍ ነው እድል ያልታከለበት ውጤት የለም ሃሦ በሁለንተና ውስጥ ሁሉም አንቅስቃሴና ለውጥ በዘፈቀደ የሚሆን ሳይሆን በስሌት ነው ምእራፍ ሦስት ሃይማኖት ሃይማኖት ከሰዎች ባህላዊ የሞራል ተግባርና ከአኗኗር ፍልስፍናቸው የተቀዳ ነው ይሁንና ሃይማኖት ከእምነት የሚለየው አደረጃጀት መኖሩና ፖለቲካዊ ቅኝት ስላለው ነው በአለማችን ላይ በርካታ ሃይማኖቶች ሲኖሩ ከነርሱ ውስጥም ከአድሜ ጠገቦቹ አንስቶ ልጅ የሚባሉ የሃይማኖት ድርጅቶች ይገኛሉ ነገርግን ከሚያመሳስላቸው ዋንኛው ነገር ከሞት በኋላ ህይወት አለ ማለታቸ ነው ሁሉም ሃይማኖቶች ከሞት በኋላ ህይወት አለ ይበሉ እንጂ ከሞት በኋላ ባለው የህይወት መልከ እይታ ይለያያሉ ከሞት በኋላ ህይወት መኖሩን በሁለት የተለያየ መንገድ ያስቀምጡታል አንደኛው ክፍል ሰው ከሞተ በኋላ ስጋው ወይም በድኑ ምድር ላይ ሲቀር ነፍሱ ግን ህያው በመሆኗ ከስጋዋ ተለይታ በሌላ አለም ለመኖር ወደ ፈጣሪዋ ታመራለች በመሆኑም ፈጣሪዋ ነፍስ ከስጋ ጋር በህይወት በነበረችበት ጊዜ በሰራችው በጎ ወይም መጥፎ ስራ ፍርድ ይሰጥባትና ጥሩ ከሰራች ገነት የተባለ አለም መጥፎ ከሰራች ደሞ ሲኦል የተባለ አለም ያኖራታል ሲሉ ሁለተኞቹ ደሞ ሰው ከሞተ በኋላ ስጋው ወይም በድኑ ምድር ላይ ሲቀር ነፍሱ ግን ህያው በመሆኗ ከስጋዋ ተለይታ እንደገና ሌላ ስጋ በመልበስ ዳግም በሌላ ህልውና ትከሰታለች አክርልክአልኸዐክ በዳግም ውልደት ወቅት አዲሱ ውልደት የሚኖረው ህልውና ነፍስ በቀድሞ ሚማ የህይወት ዘመኗ ባደረገችው ምግባር ይወሰናል በመሆኑም የአዲሱ ህይወቷ ገጽታ በመልካም ህይወትና ብልጽግና የታጀበ የሰው ህልውና ከሆነ የዚህ ሰውዬ ነፍስ በቀድሞ የሰውነት ህልውናዋ መልካም ወይም ጽድቅ የሆነ ስራን አንደከወነቾ ተደርጎ የሚወሰድ ሲሆን በአንጻሩ ደሞ የተጎሳቆለ የሰውነት ህልውና ወይምየተለያዩ የእንሰሳት ህልውናን የያዘቾ ከሆነ የነዚህ አካላት ነፍስ በቀደመው የሰውነት ህልውናዋ መጥፎ ምግባር ወይም ሃጥያት እንደሰራቸ ተደርጎ ይቆጠራል። ሰው በፈቃዱ እንዲኖር ቢፈቀድለት ኖሮ መታመምን መታረዝን ባላየ ነበር የሃይማኖት አምላክ ሞራል ቢኖረው ኖሮ የሰው ልጅን በበሸታ በቸነፈር በድርቅና በተለያዩ አደጋዎች ባልመታው ነበር የሃይማኖቶች አምላከ ጨካኝ ነው የሰው ልጅን ህጌን ሚማ ጥሷል አላመለከኝም በሚል የዘላለም እሳት ያዘጋጀ አጅግ ጨካኝ የሰው ልጅ አጥፍቷል ከሚባለው ትንሽ ስህተቱ ጋር የማይመጣጠን አረመኔያዊ ፈራጅ ነው በቀደመው ጊዜያት የአንዳንድ ሃይማኖቶች አምላኮች እንሰሳት ብሎም ሰው እንዲሰዋላቸው የሚያደርጉ እጅግ ሞራል የጎደላቸው እንደነበሩ አይዘነጋም መሰዋት እንዲደረግላቸው ደም አንዲፈስላቸው ያስደርጉ ነበር ይህ የሚያሳየን የሃይማኖት አማልአከት ሞራል የሌላቸው መሆናቸውን ነው ምንም አንኳ በሰው ልጅ የተዘጋጀ ሞራላዊ አሴት የፈጣሪ ሞራላዊ እሴት ጋር ላይመሳሰል ቢችልም የሰው ልጅ በአለም ላይ ተደጋግፎና ተስማምቶ እየኖረ ያለው በምክንያትና ውጤት በሚያምኑ ፈላስፎችና ሳይንቲስቶች አስተሳሰብ ድምር ውጤት ነው ሰብአዊነት አዛኝነት ተነጋግሮ መስማማት በነጻነት መኖር መብትና ግዴታን ተስማምቶ ህግ ማውጣት ወዘተ ሃገራት በአሁኑ ሰአት ህልውና አግኝተው ሉአላዊ ሁነው የሚኖሩት በሰብአዊ እና በዲሞክራሲ አሳቤ ነው ብዙ ሃይማኖቶች ባህሎችና አመለካከቶች በአንድ ሃገርውስጥ በነጻነት የሚንሸራሸሩት በአምላከ ፈቃድ ሳይሆን ሰው በፈጠራቸው የሰው አሴት በሆኑት ሰብአዊና ዴሞካራሲያዊ አሴቶች ነው አንደሃይማኖት አማልከት ሞራል ቢሆን አንዳችንም በነጻነት አንኖርም ነበር ለሳይንስ ምስጋና ይግባውና ብዙ የችግር ጭንብላችንን ቀስ በቀስ እየገፈፈው ነው የሃይማኖት አማልከት ደም የጠማቸው በመሆኑ ኑሮአችን ካሁኑ የባሰ እጅግ የመረረ ይሆን ነበር በአንጸሩ የሃይማኖት አማልከታቸውን ደግናትና ጥበብ የሚያወሩ ሃይማኖተኞች የሳይንስን ትሩፋትንና ፍርፋሪ አየበሉ ሳይንስን የሚያንኳስሱ አስመሳይ የአጉራሽ እጅ ነካሽ ናቸው የእናት ጡትነካሽ የሃይማኖት አማልክት ፍላጎታቸውና ትእዛዛቸው እርስ በዕርስ የሜጋጭ ነው አንዴ የፍቅር አምላከ አንደሆኑ ይሰበከላቸዋል በሌላ በኩል ብን ሁሉ መርምር መንከስ ማረ ግን ሃሰን አእታምለከ ደሞ የጦርነትና የበቀል አምላከ እንደሆኑም አንደዛው ሰይጣን የሚሰራው መጥፎ ከሆነ ሰይጣንን የፈጠረው እጅግ መጥፎ ነው ማለት ነው ሰው ለአምላኩ አገልጋይ ወይም አመስጋኝ ባሪያ ለመሆን ነው የተፈጠረውም ብለው ሰባኪዎቻቸው ያስተምራሉ ይህን ካላደረከ ይፈረድብሃል ይህ ማለት በነጻነት እኖራለው ብለህ ብትቀጥል የዘላለም እሳት ውስጥ ትገባለህ ማለት ነው እምትበላ ሁነህ ተፈጥረህ አትብላ ይልሃል እንድትጠጣ ተፈጥረህ አትጠጣ ይልሃል መንገድህም ህይወትህም እኔ ነኝ ይልህና ገደል ይከትሃል በሃይማኖት አስተምህሮት አዕምሮአቸው የደነዘዘ የፈዘዙና ያበዱ ብዙ ናቸው በአብዛኛው የማይፈጸሙ የማይሻሻሉና የማይተገበሩ ብቻ የተጻፉ የሃይማኖት ህግጋትን አንጠልጥሎ መዞሩ አሳፋሪ ነው የሳይንስን ዳቦ እየጎመጡ ሳይንስን መውቀስም እጅጉን ኢሞራላዊ ነው የሳይንሱ አለም የሰይጣናት አለምነው እያሉ የሃይማኖት ሰባኪያን በሳይንስ በሰለጠኑት ሃገራት ውስጥ ተንፈራጦ መኖር እጅግ ኢሞራላዊ ነው የትኛውም ምሁር ከአንደኛ ከፍል እስከ ፕሮፌሰር ቢዘልቅ በሳይንስ አስተምህሮት እንጂ በሃይማኖት አስተምሮት አይደለም በመሆኑም የትኛውም ግለሰብ በዚህ በማያቋርጠው በማይነጥፈውና በማይደርቀው የሳይንስ አስተምህሮት ውስጥ ገብቶ የቃረመና ዲግሪ ዲፕሎማ የተቀበለ ምሩቅ ሳይንስን የመተቸት አቅሙም ሞራሉም የለውም ያለዛ የሳይንስን እውቀት አለመማርና መና ከደመና ይወርዳል የሚለውን የሃይማኖት አስተምሮት መከተል ይገባዋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact