Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የፍልስፍና እይታ(1).pdf


  • word cloud

የፍልስፍና እይታ(1).pdf
  • Extraction Summary

የፍልስፍና እይታ በክፍል ሚዳሰሱት አርእስት ይሔ ፅሑፍ የተፃፈበት ዋናው ምክንያት በሀገራችን ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ሊያስተካክል ባይችልም በከፊል ለማስተካከል የተፃፈ ፅሑፍ ነው። ገየፍልስፍና ትርጉም እና ምንነት ፍልስፍና የሚለው ቃል ከግሪኩ ታዖከቨርፄ» ፊሎስ ማለትም ፍቅር እና ፈ ዐሀከዐፄ» ሶፎስ ጥበብን የተገኘ ውሁድ ነው። በመሆኑም ጥበብ እና ፍቅርን መውደድ የፍልስፍና መሰረታዊ ትርጉም ነው። ፍልስፍና በአንዳንድ ሰዎች አገላለፅ ፍልስፍና የአንድን ነገር ምንነት ለመረዳት በጥያቄ የሚጀምርና በማሰላሰል ውስጥ ትክክለኛ መረዳትን ለማግኘት የሚደረግ የሀሳብ መመላለስ ነው። መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ጻድቃንና ጠቢባን ሥራዎቻቸውም በእግዚአብሔር እጅ እንደ ሆኑ ይህን ሁሉ እመረምር ዘንድ በልቤ አኖርሁ ፍቅር ወይም ጥል ቢሆን ሰው አያውቅም ሁሉ ወደ ፊታቸው ነው። ፍንጣሪዋ እንደ እሳት ፍንጣሪ እንደ እግዚአብሔር ነበልባል ነው።ለዚህም ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ትንቢትን አትናቁ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ።ፉሙሳ ሆይ እነሆ እኔ አሸናፊው ጥበበኛው ነው። ቦ ኃፁ ይለናል በእርግጥ እኛ ትገነዘቡ ዘንድ ለእናንተ ያብራራላችኋልኗ ፈ ቭ ሆሄ ፊፊሪያቷጋ ጧጪቷሪ ሠ ፁ ኗ ፈ ። የሚለው ቃላት በአጽንዖትና በእንክሮት ልናጤነው የሚገባ ሃይለ ቃል ነው ቁርአን ክብራችን በውሥጡ ያለበትን መጽሐፍ ነው አዎ የሰው ልጆች ሊከብሩበት የሚችሉበት ጥበብ ይዚል።ን ንድፈ ሃሳብ የተመሰረተበትን ታሪክ በጽሁፍ ይዘው ከተገኙት አምስት የዓለማችን ቋንቋዎች ግሪክ ላቲን ሲራይክ አረቢክ እና ግእዝን መካከል አንዱ መሆኑን ይናገራል ክላውድ ሰምነር። ከአረብኛ ቅጂ ላይ የተተረጎመው መጽሐፉ በሶስት ክፍሎች ተከፋፍሎ የቀረበ ነው የመጀመሪያው ክፍል የስክንድስን ህይወት ታሪክ ሁለተኛው ክፍል ሃያ አምስት ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን እንዲሁም ሦስተኛው ክፍል ደግሞ አንድ መቶ ስምንት የፍልስፍና ጥያቄዎችንና ጠቢቡ ስክንድስ የሰጣቸውን ምላሾች ይዛል የመጨረሻዎቹ ሁለት የፍልስፍና መጻህፍት ከላይ ከቀረቡት ሦስት ስራዎች በእጅጉ የተለዩ ናቸው የኢትዮጵያ የጽሁፍ ፍልስፍና ከጥበብ ርለሌጴበዐበበ ስራዎች ወደ አመክኖአዊ ቋከርበ ከውርስ ትርጉም ወደ ወጥ በዐፌበ ስራነት ለመሸጋገሩ ህያው ምስክሮች ናቸውና የዘርዓያዕቆብ ወርቅዬን እና የተማሪው የወልደ ህይወት ምትኩን ሐተታዎች በአስራ ሰባተኛው ክፍለ ዘመን ፀ ኢትዮጵያዊ ንጉስ አጹ ዘርዓያዕቆብ ካለፈ ከ ምዕት ዓመት በኋላ በአጹ ሱስንዮስ የንግስና ዘመን እኤአ በዓም የተነሳ ፈላስፋ ሲሆን እርሱ በነበረበት ዘመን የነበሩ ሃይማኖታዊ ማህበራዊፖለቲካዊና ሥነምግባራዊ አስተሳሰቦችን በአመክኗዊ ሐተታ የዝርበ ጠባሀዘሃን በመታገዝ ይመረምርና ይተች ነበር የዘርዓያዕቆብ ፍልስፍና የፈጣሪ ህግን ከሰው ህግ የተፈጥሮ ሥርዓትን ከሰብዓዊ ሥርዓትመለየትንና በአንድ አምላክ አማኞች ሃይማኖት ውስጥ የሚገኙ ተገቢ ያልሆኑ የሰው ሥርዓቶችን አስወግዶ በእውነተኛው የተፈጥሮየፈጣሪ ህግ ብቻ መመራት ላይ ያተኩራል።

  • Cosine Similarity

ገየፍልስፍና ትርጉም እና ምንነት ፍልስፍና የሚለው ቃል ከግሪኩ ታዖከቨርፄ» ፊሎስ ማለትም ፍቅር እና ፈ ዐሀከዐፄ» ሶፎስ ጥበብን የተገኘ ውሁድ ነው። በቀጥታው የጥበብ ፍቅር ወይም ፍቅረ ጥበብ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። ቃፍልስፍና እና መጽሐፍ ቅዱስ ከላይ እንደተመለከትነውፍልስፍና የሚለው ቃል ጥሬ ፍቺ ጥበብንና ፍቅርን መዉደድና መከተል ከሆነ ስለ ጥበብና ፍቅር እንደሚል እንመለከታለን ገሬስለ ጥበብ ጥበብን አግኝ ማስተዋልን አግኝ አትርሳም ከአፌም ቃል ፈቀቅ አትበል። መጽሐፈ ምሳሌ በፍቅርም ተናገረው ዙፋኑንም ከእርሱ ጋር በባቢሎን ከነበሩት ነገሥታት ዙፋን በላይ አደረገለት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ጥበብና ፍቅር በብዙ መልኩ ቢገለጽም በጥቂቱ ይህንን ይመስላል። ወደ ቆላስይስ ሰዎች በአብዛኛው ሰው አረዳድ ይሄ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸው ጥሩ እና አስተማሪ ፍልስፍና እንዳለ ሁሉ መጥፎና ኃላቀር ፍልስፍናም አለ ይሄም ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸው መጥፎውንና አሳቹን ፍልስፍና ትተን ጥሩውንና አስተማሪውን ፍልስፍና መያዝ አለብን። ፍልስፍና እና ቅዱስ ቁርአን በቅዱስ ቁርአን ውስጥ ስለ ጥበብ በብዙ ሁኔታና በብዙ መልኩ ተገልጽዋል ከነሱም መካከል ጥቂቶችን እንመለከታለን ፍልስፍና በኢሥላም ሐኪም ዶ ማለት ጥበበኛ ማለት ሲሆን ሓኪም ጨ ዱ ኗ ማለት ደግሞ ፈራጅ ማለት ነው ሁለቱም ሐከመፉ ፍ ሯሬ ማለትም ፈረደ ተጠበበ ከሚል ግስ የመጡ ናቸው ሒክማህ ፉራ ኗ ቃ ማለት ጥበብ ማለት ሲሆን ሑክም ዞፉ ሯ ደግሞ ፍርድ ማለት ነው ጥበብ እና ፍርድ የጥበበኛው እና የፈራጁ አላህ ባህርያት ናቸው አላህ እጅግ በጣም ጥበበኛ ነው ፀ ። የሚለው ቃላት በአጽንዖትና በእንክሮት ልናጤነው የሚገባ ሃይለ ቃል ነው ቁርአን ክብራችን በውሥጡ ያለበትን መጽሐፍ ነው አዎ የሰው ልጆች ሊከብሩበት የሚችሉበት ጥበብ ይዚል። ፌሬ ፊይ ጩ ፊሪ ይ ይህም ጥበብ ክብራችን በውሥጡ ያለበትን መጽሐፍ ቁርአን ነው ቁርአን ጥበብ የተሞላ መጽሐፍ ነው ዐ አሊፍ ላም ራ ይህቺ ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ ከቁርኣን አንቀጾች ና መ ቫራ ጩጊ ን ቭ ጨ ኗ ጨ ቭ ጭ ዷ ኗ ቭ ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት ራሪ ጩ ኒሺ ዢፌ። ፓቭዚፍኗፍፐፐሥሬፌ ህ ጨ ኗ ሙ ሀዝ ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ ጽ ፓ ፅ ሮራ ኢ ራ ያልተጠኑ የኢትዮጽያውያን ፍልስፍና ሀገራችን ኢትዮጵያ ገና ያልተጠኑ የበርካታ ጥንታዊ ሥነጽሁፎች ባለቤት ናት ማጥናት አቅቶን ሌሎች አጥንተው የቅጂ መብቱን ከመውሰዳቸውና የታሪክ ክፍትት ተፈጥሮ በመጪው ትውልድ ተወቃሾች ከመሆናችን በፊት የዘርፉ ምሁራን ጥናትና ምርምር በማካሄድ ዩኒቨርስቲዎች ጉዳዩን የምርምር አቅጣጫቸው ውስጥ በማስገባት ዜጎችም ጥንታዊ የጽሁፍ ሃብታችንን አስፈላጊነት ተገንዝበን ከዘራፊዎች በመጠበቅ ሃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ኢትዮጵያ ዘመናትን ያስቆጠሩ ሥነቃላዊና የጽሁፍ ፍልስፍናዎች ባለቤት ናት ከአስራ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት ከሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች በተለየ መልኩ በርከት ያሉ የፍልስፍና ስራዎችን በመስራት በቀዳሚነት የምትጠቀሰው ኢትዮጵያ በጥንታዊው የግእዝ ቋንቋ ከተጻፉት የፍልስፍና ስራዎቿ መካከል ከፊሎቹን በትውልድ ካናዳዊ በምርጫ ደግሞ ኢትዮጵያዊ የሆነው ፕሮፌሰር ክላውድ ሰምነር ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ በመተርጎም በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቁ ሲያደርግ ሌሎች በርካታ በግዕዝና በአረብኛ ቋንቋዎች የተጻፉ የጽሁፍ ስራዎች በጥንታዊ ቤተእምነቶችና ቤተመዛግብት ውስጥ ተቀምጠው ክላውድ ሰምነርን የመሰሉ ፈላስፎችንና የጥንታዊ ጽሁፎች ተመራማሪዎችን ሠከዘዐዘዐፀ እይታ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ፍልስፍና በጥቅሉ የተጻፉትንና በቃል ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉትን የጋርዮሽ የማህበረሰብ ወጎች ልማዶችጥበቦች የእውቀት ዘርፎችንና አስተሳሰቦችን በጠባቡ አተያይ ደግሞ በግለሰብ ፈላስፋዎች በአንድ ዘመን ተሰርተው በጽሁፍ የተላለፉትን ስራዎች ብቻ የሚመለከት ነው በቃል ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፉ ማኅበረሰባዊ ፍልስፍናዎች በተረትና ምሳሌ በምሳሌያዊ አነጋገሮች በዘይቤዎች በቅኔዎችና በወጎች ሊገለጡ ይችላሉ ስለ ጾታ ልዩነት እድሜ ፖለቲካ ስነምግባር እንዲሁም ስለ ህጻናትና አረጋውያን ያለውን ነባር ፍልስፍና ማህበረሰቡ ባሉት የሥነቃል መከወኛ መንገዶች ያቀርባል ለዚህም ነው ምሳሌያዊ አነጋገሮች የረዥምና ውስብስብ ማሳመኛዎች አጭር መገለጫዎች ናቸው የሚባለው እነ ዶክተር ክላውድ ሰምነር እና ወርቅነህ ቀልቤሳ በሥነቃላዊ መንገድ የተላለፉትን የኢትዮጵያውያንን ፍልስፍና ከኦሮሞ ህዝብ ቋንቋና ባህል ውስጥ አውጥተው ያሳዩባቸውን ስራዎች በአብነት መጥቀስ ይቻላል ቀደምት አባቶቻችን መላው አፍሪካ ባልሰለጠነበት ዘመን ቀድመው ባህላችንንና ታሪካችንን በድንጋይ ቀርጸውና በብራና ጽፈው ስላስተላለፉልን ኢትዮጵያ ከስነቃላዊ ፍልስፍና ባሻገር በጽሁፍ ፍልስፍናም ተጠቃሽ ስራዎች አሏት ምንም እንኳን በዘመናዊነት ስም ጥንታዊ ባህላችንንና ቋንቋችንን ረስተን የጽሁፍ ሃብታችንን ሳንመረምር በርካታ ዘመናትን የራሳችንን ስናንቋሽሽ የምዕራባውያንን ስናደንቅ ብናሳልፍም ጉዳዩ ያብሰለሰላቸው በጣት የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንና በርካታ ምዕራባውን የቻሉትን ያህል ለማሰባሰብ ለማጥናትና ለዓለም ለማስተዋወቅ ችለዋል በዚህ ረገድ እነ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ታደሰ ታምራትና ስርግው ሃብለሥላሴ ከሃገር ውስጥ እንዲሁም ፕሮፌሰር ፓኦሎ ማራሲኒ አሌሳንድሮ ባውዚ ሪቻርድ ፓንክረስትና ክላውድ ሰምነር ከውጪ ሃገር ቀዳሚ ተጠቃሾች ናቸው ካናዳዊው ክላውድ ሰምነር ርኗር ጅከዐፀቋከ ኮከዐፍዐፀከሃ በተባለው መጽሐፉ ከግዕዝ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተርጉሞ ያሳተማቸው የፍልስፍና ስራዎች መጽሐፈ ፊሳልግዎስ አንጋረ ፈላስፋ የስክንድስ ህይወትና አባባሎቹ ሀተታ ዘርዓያዕቆብ እና ሀተታ ወልደ ህይወት ናቸው እነዚህ ስራዎች በተለይ አፍሪካውያን የጽሁፍ ፍልስፍና ስለሌላቸው ፍልስፍና በአፍሪካ ውስጥ የለም በሚል ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት ሲሞግቱ ለነበሩ ምዕራባውያን የማያዳግም መልስ በመስጠት ለአፍሪካ የፍልስፍና ታሪክ ብርሃን የፈነጠቁ ናቸው የዛሬው ጽሁፌ ዓላማም እነዚህን የፍልስፍና ስራዎች በአጭሩ ማስተዋወቅ ይሆናል የጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ፍልስፍና የውጪ የጥበብ ስራዎች ውርስ ትርጉምና ወጥ ቨበ የፍልስፍና ስራዎች በመባል ይከፈላሉ በኢትዮጵያ የሥነጽሁፍና ታሪክ ውስጥ በመጀመሪያው ክፍል እንደተጻፈ የሚነገርለት የመጀመሪያው የፍልስፍና የጽሁፍ ስራ መጽሐፈ ፊሳልግዎስ ሀከሃኡሀ ይባላል ይህ የፍልስፍና ስራ በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተጻፈ የሚነገርለትን የጥበብ ስራ ከግሪክ ወደ ግእዝ ቋንቋ በመተርጎም የተሰራ ሲሆን ትርጓሜውም ተራ ሳይሆን ከኢትዮጵያ የባህልና የቋንቋ አውድ ጋር በማዛመድ የተሰራ ነው ፊሳልግዎስ በአምስተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ወይም አጋማሽ አካባቢ ከፍተኛ የመጽሐፍ ክምችት በሚገኝበት ምናልባትም በግብጽ ሀገር በሚገኝ ገዳም ውስጥ በሚኖር ኢትዮጵያዊ ጸሐፊ እንደተጻፈ ይገመታል ፈላስፋው ሰምነር የጥንታዊ ድርሳናት ተመራማሪው ሀሠከቨዐዐዐፀጪ ፍሪትዝ ሆሜል ዝዐዘበበበፀ በ ዓም በለንደን ፓሪስና ቬና ቤተመዛግብት ውስጥ የሚገኙ የግእዝ ብራና ፊሳልግዎስ መጻህፍትን ከጀርመንኛ ትርጓሜው ጋር በማገናዘብ ካዘጋጀው የተስተካከለ ቅጽ ቨቪር ፀበቪዕበን ላይ የተረጎመው ሲሆን ከካርሎ ኮንቲ ሮሲኒ የ ጣልያንኛ ትርጉም ጋርም አመሳክሮታል ፊሳልግዎስ ለመጽሐፉ ደራሲ የተሰጠ ስያሜ ሲሆን ይህም እንስሳትን ዕጽዋትናና የማዕድናትን ምንነት የሚገልጽና በተምሳሌት ሃጠርዐኗጠ የሚያስቀምጥ ነው በኢትዮጵያ የስነጽሁፍ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ግምት በሚሰጠውና ሁለተኛው ክፍለ ዘመን በመባል በሚታወቀው የአ ዘርዓያዕቆብ ዘመነ መንግስት መጽሐፈ ፈላስፋና የስክንድስ ህይወትና አባባሎቹ የተባሉ ሁለት የፍልስፍና መጻህፍት ወደ ግእዝ ቋንቋ ተተርጉመዋል ምናልባት እነዚህ ትርጉም ስራዎች እንዴት የኢትዮጵያ ፍልስፍና የሚል ስያሜ ሊሰጣቸው ቻለ የሚል ጥያቄ ይነሳ ይሆናል ሰምነር እንደሚለው ምንም እንኳ ስራዎቹ ትርጉም ቢሆኑም ኢትዮጵያውያን የራሳቸው የሆነ ወጥ የአተረጓጎም ስልት ስላላቸው ኢትዮጵያዊ አሻራ ይይዛሉ ዬከዐሀቨበኡ በፀሃፀ ከቋበኗፀ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact