Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ራስን መለወጥ @Bemnet_Library.pdf


  • የቃላት ደመና

ራስን መለወጥ @Bemnet_Library.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ንና እ አ በፍት ንደ ዓላማዎ በሽግግር ወቅት ይምራዎት ኞአዎንታዊ ለውጥን አደናቃፊው ትልቁ ነገርህእ ሀ ሩ ጊዜ ያለፈባቸው አስራሮች እና ልማዶች ለፈጠራ ማነቆ ናቸው የዘውች ፈቶዊ ሥ ዓ ፍም ለውጥ ማንነታችንን ይፈትናል ያወጣዋልም ክፍል ሶስት በምንኖርበት ዓለም ለውጥን ወወማይች ፈር ር ብናደርገው ምንም አይገባይቸ ለማስተናገድ የሚረዳንን አእበነመሌ ገባውም ኢየሱስ ክርስቶስ ለውጥ ተ የሚከተለውን ጠቃሚ ነገር ተናግሯኦ ዕፎበፎርፎፀ ወሃ ር ጠር ርጓበከፎ ወፀይዐዐዲልሪያርፀዳ ዶር ማይልስ ሙር ራስን መለወጥ ታሥድ። የዮሐንስ ወንጌል እውነተኛው ነጻነት ስለራሳችን እና ስለሌሎችም በእግዚአብሔር ስለመፈጠራችን እና በልጁ ስለ መካሳችን በትክክል ስንረዳ ይመነጫል ለዚህ ነው ነጻነት በንግግር ወይ ሕግ በማውጣት አለ ብለን ጮኸን ባንድ ጀምበር የምናመጣው ጉዳይ አይደለም ይልቅ በእያንዳንዱ ግለሰብ ልብና መንፈስ ይገኛል በማደግ ላይ ያለ መሪ ሌሎችን የሚመራው እስከደረሰበት ድረስ ብቻ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

አካባቢ እና ሕዝብ ሥልጠና ያዘጋጃል ማኖት የመሳሰሉት አጥሮች ፈጽሞ አይገድቧቸውም የትምህርት ደረጃ ብሎም ሃይ ንሮ የመጀመሪያ እና የማስተርስ ዲግሪዎቹን ከ ሀ በ ህበከ«ነ ዶር ሙ እና ከ ከፀ ህዘክወጩሃ ዐ ፐህፀፀ በቅደም ተከተል አግኝቷል የተለያዩ የክብር ዶክትሬቶና ተሸላሚም ሆኗል በመጨረሻም በ ክዐከበ ህበክዚሃ ውስጥ በሚገኘው የ ዐጩፀህፀፀ ርክ ፐከፀሀሃ በትርዓ ሰዓትና በተጋባዥነት አገልግሏል ዐዐዲላሪላ መምድም በመሠረቱ የለውጥን ያህል ሁሌም አይተሬና ጽኑ ሆኖ የሚኖር ነገር የለም ይኹንን ተቃርኗዊ እውነት መረዳቴ እኔም በሕይወቴ የለውጥን ፍሬ እንድቋደስ ረድቶኛል ገና ከጉርምስናዬ ዕድሜ ጀምሮ እስከ ጉልምስናዬ ድረስ ይኹ እውነት ተጠቃሚ እያደረገኝ ቀጥሏል ለውጥ ለሕልውናችን የተለመደ ክስተት ሲሆን ሁሉም ናጥረት የሚጋራው ነው ሁሉም ነገር በማያቋርጥ የለውጥ ሂደት ውስጥ አለ ዛደቱን ደግሞ ማንም ሊገታው አይችልም ለውጥ ለመኖራችን ማስረጃ እንዲሁም ወሰን ያለን ለመሆኑ ማረጋገጫ ነውምክንያቱም ማንኛውም ነገር ቢሆን ወቅት አለው ማንኛውም ነገር ደግሞ ለዘለዓለም አይኖርም ለውጥ የፍጥረት ሁሉ መርህ ነው ባጭሩ በለውጥ የማያልፍ ምንም የለም ሁሉም ነገር ይለወጣል የሚለው ቀላል አባባል እንኳ በራሱ ትልቅ መረዳትን እና ሰላምን የሚያጎናጽፈንን መርህ ነው የሚሰጠን ማንኛውም በሕይወታችን ያለ ነገር ሳይቀየር አይቀርም የሚለውን አይቀሬ እውነት ስንቀበል የምንጠብቃቸው ነገሮች በተቻለ መጠን እውነተኛና ሊሆኑ የሚችሉ ሲሆኑ በጠበቅነው አለመሳካት ሊፈጠር የሚችለው የቅሬታ ስሜት ደግሞ እጆግ ይቀንሳል በመሠረቱ በሕይወታችን አራት ዓይነት ለውጦችን እናያለን በዙሪያችን የሚከሰት ለውጥ በእኛ ላይ የሚከሰት ለውጥ በእኛ ውስጥ የሚመጣ ለውጥ እንዲሁም እኛ ራሳችን የምናመጣው ሰውጥ በዚህች በምንኖርባት ዓለም ላይ እጅግ አሳዛኝ ከተባሉ እውነታዎች አንዱ በጣም ጥቂቱ ሕዝብ ብቻ ለለውጥ አመርቂና ውጤታማ አፀፋ የሚመልስ መሆኑ ነው ብዙዎች የለውጥ ሰለባ ሲሆኑ ይስተዋላል አንዳንዶች ደግሞ ለውጥን እንደ ጦር ይፈሩታል ሌሎች አንቀበልም ይሉታል እነዚህ አሁን የተጠቀሱት የለውጥ አተያዮች ለተስፋ መቁረጥ ጭንቀት እና ለባከነ እምቅ ኃይል ይዳርጉናል ህፎሀህ ሀሃ ኒ ፎ ወይዐዐዴጳልሪርላ በአዲስ ወቅት ላይ ይገኛሉ። እንዲህም ሆኖ ግን ለውጥን በቀና መሥለአ መቀበልን እና በሕይወታችን ለውጥ እንድናገኝበት አድርገን መውሰድ እንችላለን በሌላ በኩል ደግሞ ለውጥ ወደፊት ይመጣል ብለው ጓጉተው እየጠበቁ ይሆናል ይኹንን መጽሐፍ በማንበብ ሽግግርን በተለመከተ አዲስ ምልከታ ሲያዳብሩ ለግላፍ ሙያዊ እና የጋራ መሻሻል የሚሆኑ እጅግ አስገራሚ መልካም አጋጣሚዎገ ያገኛሉ በመሆኑም በድፍረት ቀጣዩን ወቅት ይጠባበቁ እምቅ ኃይልምዎን ለማውጣነ እንዲሁም ለዚህ ትውልድ ልዩ አስተዋፆ ለማድረግብቸኛው መንገድ ነው ሳይጠቀሙበት የቀረ መልካም አጋጣሚ ማለት ዕጣ ፈንታን አጉል መስሰዕዋነ ማድረግ ነው ዶር ማይልስ ሙንር ወፀዐዐዴጳልሪያርፀዳ ራስን መለወጥ ዶር ማይልስ ሙንሮ መግቢያ ዖረፖታሠሥው ያቋሩ ዉርዉሥቻጋ ጎፇሳ ፊቷፈመጦቻ ሪኃሃሬው ያፅውሞ ማሪሠዕጋሳ ሜሚናጋ ኢይዉታቻ ፈጽም ጴይሙፖም አብረሕም ሊንከን ማንም ሆኑ ማጉንበየትኛውም ዘር አገር ቀለም እና ፆታ የምንለይ ብንሆንጊዜና ለውጥ ግን አይቀሩልንም በሕይወታችን ቤተሰባዊ ማኅበረሰባዊ ሆኖም ግን በተለይ በዛሬው ዘመን በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ ከፍተኛና ተከታታይ የሽግግር ጊዜ ተብሎ በሚታወቅ ዓለም ዓቀፋዊ የለውጥ ሂደት ላይ እንገኛለን ለውጥን በከፍተኛ ደረጃ እያጣጣምነው ነው ለውጥ በዚህ መልኩ ወደ እኛ ሲመጣ እኛ ደግሞ በተቻለ መጠን ለውጡን መረዳት እና መጋፈጥ አለብንይህ ሳይሆን ቢቀር ግን የለውጥ ኃይሎች ጠራርገው ይወስዱናል እኛ ምንም ሳናደርገግ ባለፉት ዘመናት አንዳንድ የስትራቴጂ ለውጦችን ሕዝብ ሆ ብሎ ሲቀበላቸው ገሚሶቹን ደግሞ ፈርቷቸዋል ሌሎች ለውጦች ደግሞ በሕዝብ ዝንድ የተደበላለቀ ስሜትን ፈጥረዋል በጭንቀት ጊዜያት የማኅበረሰብ ፍርሀት ጭንቀት እና ግራ መጋባት ታይቷል ብዙ ሰዎች ሰአነዚህ ለውጦች ፈጽሞ ዝግጁ አልነበሩም አንዳንዶች በጥርጣሬ በትዕቢትና በኃይል አጸፋ ሲመልሱ ሌሎች ደግሞ አይቀሬ በሆነው የለውጥ ማዕበል ሰለባ ሆነው ተወስደዋል እስኪ በእኛ በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ስትራቴጂክ የሚባሉ ጊዜያትን መለስ ብለን እንቃኝ በታሪክ የሽግግር ጊዜያት የተከሰቱት አንደኛው ያጭኃቋማው ያመጋ ዛ ሪጩ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በመኃፖ ያመጋ ፖፀስዐሪ ዐ ድሀወዕዝጠወበዕ ነበረ ባደረጉባቸው ዘመናት ለምሳሌም ግላዊና አገርአቀፍ ለውጦችን እናያለን ከዚህ በተጨማሪ ትልልቅ አሳሾች ግኝት የክሪስቶፎር ኮሉምቦስ አውሮፓውያን ወደ አሜሪካ ያደረጉት መስፋፋት። ር ን መ ናሥ ዕፎከፎርፎፀ ወሃ ር ጸጠርቋበከፎ ሪስን መለወጥ ዶር ማይልስ ሙንሮ ክፍል አንድ የለውጡ መንስዔ ዕፎበፎፎዐ ከሃ በባ ርበበፎ ርሞዐዐዲጳሪርዳ ራስን መለወጥ ዶር ማይልስ ሙንሮ ሁሉም ነገር ይለወጣል በቪህች ምድር ላይ ያሉ ሁሉ የሚጋሩት አይቀሬ ክስተት ርፊራ ቋታታፖ ፏይጠያቅና ፏዖጎውፇጋ። ጆርጅ ዊል የ ኮሀዘፎሂጋ ሸልማት ተሸላሚ ጋዜጠኛ እና ደራሲ እኛ በዚህች ምድር ላይ ፍሪ የሆንን በቁጥር ከ ቢልዮን የማናንስ የስው ልጆች አንድ የምንጋራው ክስተት አለለውጥን የመጋፈጣችን አይቀሬነት ይኹ ትተውን ከዚህች ምድር የተለዩ ሁሉ ያለፉበት ክስተት ነው እኛን ተክተው በምድር ላይ ቆይታ የሚያደርጉትና የሚተኳቸውም ይኹንን ይጋፈጡታል በመሠረቱ ሕይወታችን በማያቋርጥ የሽግግር ሂደት ላይ ትገኛለች ሕይወት ሁሌም የወደፊት ግስጋሴዋን እንደቀጠለች ነች ምንም ቋሚ ሆኖ ሳይቀየር የሚቀጥል ነገር አይኖርም በበዛ ወይንም ባነስ ሁኔታ ሁላችንም ብንሆንበዝግታም ይሆን በፍጥነትወወደ አዲስ ያልተጠበቀ ወይንም ከዚህ ቀደም ፍፁም ተሞክሮ ወደማያውቅ ንፍቀክበብ እየተጓዝን ነው ለውጥ ከውጭ በግድ የተጫነብን ይሁን እኛ የፈጠርነው አልያም በጉጉት እየጠበቅነው የምንገኘውበሕይወታችን ግን እጅግ ከፍተኛ ግምት ከሚስጣቸው ክስተቶች አንዱ መሆኑ አያከራክርም በአንጻራዊነት ብዙም መስተጋብር የሌለበትና ዝም ያለ ሕይወት የሚኖሩ ሰዎች እንኳ የለውጥን ማዕበል ያስተናግዳሉ ይሁ እንጂ አብዛኛው ሰው ለውጥን ውጤታማ እና ብልህ በሚባል መን አያስተናግድም አንዳንዶች ለውጥ እንዲሁ ይመጣል ብለው ነው የሚያምኑት በመሆኑም ስለ ሰውጡም ሆነ በሕይወታቸው ላይ ስለሚፈጥረው ተጽዕኖ ሳይዘጋጁና ሳያስቡበት ይቀራሉ ሌሎች በርካቶች ደግሞ በሕይወታቸው ከፍተ ልዩነት ለመፍጠር የሚያስችሏቸውን አዎንታዊ የለወጥ ተነሳሽነቶች ሳያደርቶ ይቀራሉ እነዚህ ከሞላ ጎደል ያልተፈለገ ለውጥ ሰለባ መሆን ነው መጨረሻቸው ዐዐዲጳሪፀላ ዕፎበዩልርፎዐ ሀሃ ር ቓጠርጓበከፎ ራስን መለወጥ ዶር ማይልስ ሙንሮ አራት የለውጥ ዓይነቶች በሕይወታችን አራት ዋና ዋና ለውጦች ውስጥ እናልፋለን ሪኋቻ ይ ያሟመማጣ ውምይኹ ፈጽሞ ያልተጠበቀ እና ያልታሰበ ለውጥ ሲሆን የግል ሕይወታችንን ቤተሰባችንን ጓደኞቻችንን ወዘተ የሚያቅፍ ሊሆን ይችላል በሃሪዖቻ። ጫጭጣጃኛ ዖሮ ራስን መለወጥ ዶር ዚህ ውጭው ዓለም የቱን ያህል ፈጥነው እየፄዱ እ ማይልስ ሙንሮ ጥረኛል ነበረ ያለው ብሩክስ ሁሉም ነገር ባዕድ እ ና የማያ ብ እንዲህ በፍርሀት መኖር ታከተኝ በቃኝ ውቀው ሆነበት ሲልም በደብዳቤው አከለ ለውጥ እና እጦት በየዕለቱ ቀስ በቀስና ዝግመታዊ በሆ ረፍት ባልና ሚል ቁሄሪ አናል ፍጥ ለውጥ ለብዙ ሰው ውን ጊዜ እንዲህ ዓይነቱ ውጥ አይታይም ድንገተኛ ለውጥ ግን ብሩክስ ወደገባበት ማጥ ሊመራን ይችላል መሆኑም እጅግ የፈራው ከውጭው ዓለም ለውጥ ጋር መጓዝ ያቃተውና ተሰታየው ብሩክስም ከነጻነት ሞትን መርጦ ራሱን በራሱ ገደለ ሌላው በዚህ ፊልም ስጥ ለረጅም ጊዜ በእስር ቆይቶ በገደብ ለመፈታትና ለመዳን የበቃው ሬድ የተባለው ባሕሪ ደግሞ ብሩክስ ራሱን ያጠፋ ሰሞን በወህኒ ቤቱ ጊቢ ውስጥ ሆኖ ይኹን ብ አጥር መጀመሪያ ላይ ታሳሪው ይጠላዋል ኋላ እየተላመደው ይሄዳል መታት በዓመታት ሲተኩ ግን መመኪያው ይሆናል ብሏል በተመሳሳይ መልኩ አንድ ሰው አዎንታዊና ቀና የሆነ ለውጥ ለማድረግ አለመቻሉ ይወቱ ትልቅ ትምህርት የሚያገኝበትን የለውጥ አጋጣሚ እንዲያባክነው ወይንም ማውን ሳያሳካ እንዲቀር ሊያደርገው ይችላል ህ ነው ከለውጥ ቀና የሆነ ነገርን ልንቀስም እኛው ራሳችን ልንፈልገው ይገባል ለው አለዚያ የለውጥ ማዕበል ጠራርጎ ይወስደናል በአሁን ሰዓት ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ተንሰራፍቶ የሚገኘው ለውጥም በሰው ልጅ ወት ውስጥ እጅግ ትልቅ ክስተት ነው። ለውጥ በመሠረቱ የማያቋርጥ ሂደት ነጡ ሕ ይወታችንም ሆነ የምንኖርበት አካ በለውጥ ውስጥ ነው ያሉት ለውጥ እንቅልፍ ስንተኛ እረፍት ወስደን ወጣ ስንፅ ወይንም ለምላ ስንወጣ አያቋርጥም ለውጥ ማብቂያ የለውም የማይቀየር ምንም ነገር የለም የሕይወታችን ዝርዝር ነገሮችና ገጽታዎች ሁሊ በሽግግር ውስጥ ይገኛሉ ለምሳሌም እውቀታችን ይቀየራል ከተለያዩ ምንጮ መረጃና እውቀትን እንወስዳለን አዲስ እውቀት ምልከታችንን ከማስፋትም ባሻገ ቀደም ባሉት ሀሳቦቻችን ላይ ተጨማሪና ማጠናከሪያ ይሆነናል ፍላጎቶቻችንና ጥቅሞቻችን ይቀየራሉ ተሞክሮዎቻችን የተለያዩ በሆኑና በተቀያየ ቁጥር ዛሬ ቅድሚያ የሰጠነውና ትልቁ ፍላጎታችን ያደረግነው ነገር ነገ የታዉን ዕፎበፎርፎፀ ውሃ ር ጪጠርቋበከፎ ፀዐዐዕዴልፀላ ቀ ሰሰውሦ ዶር ማይልስ ሙንሮ ያኔ ዋናውን እና አንዱን ቤቱን ንን የክረምት ቤት አያስበውም ቅድሚያ ንሰጠው ነገር ሲቀያየር አኗኗራችንም እንዲሁ ይተየራል በሌላ በኩል የአካል ለውጥም እናስተናግዳለን ልምሶ ይታያል ሁን እንጂ ይህ ሰው በድንገት ሥራውን አባጣ ህ ማዕበል እንደምንም ማሻገርን እንጂ ያ ወጣት የነበረው ሰው አድጎና ጎልማሳ የነበረው ሰው ደግሞ የዕድሜ ብዛትን እና ሽግግርን ያሳዩ አንዳንድ ምልክቶችን ያሳያልለምሳሌ ጸጉሩ ገባ ይላል የዓይነ ትኩረት ሎታ ከበፊቱ ይቀንሳል በመነጽር ድጋፍ ማንበብ ሊያስፈልገው ይችላል ወዘተ ንዲህ ዓይነቶቹ ለውጦች ካልተዘጋጀን አኗኗራችን ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ይፈጥራሉ ቤተሰባዊ ግንኙነቶች ይቀየራሉ በእርግጥ ይኹንን አሁን ላይ ሆነን አናውቀውም ሁን እንጂ ለምሳሌም በጋብቻ ወይንም በወሊድ አዲስ የቤተሰብ አባል ሊቀላቀለን ችላል በሌላ በኩል በፍቺ ወይንም በሞት የቤተሰብ አባልን ልናጣ እንችላለን ድሜ የገፋ ወይንም ወጣት የሆነ አባል እስር ቤት ቢገባ ወይ በጠና ታሞ ስፒታል ቢተኛ አስቸጋሪ የምንለውን ለውጥ ለማስተናገድ እንገደዳለን በትዳራችን ላይ የሚመጡ የተለያዩ ለውጦችም ይኖራሉ እነዚህ ለውጦች በጊዜ የሚመጡ ናቸው ይኹ ሲባል ትዳሩ መጥፎ ነው ወዘተ ማለት ሳይሆን ች ወይንም ሁኔታዎች መቀያየራቸውን ያመላክታል በትዳር ስንኖር በዓመታት ጥ እኛም ሆንን የትዳር አጋራችን የተለያዩ ለውጦችን እናልፋለን እነዚህን ውጦች ልናከብራቸው ልንጠብቃቸውና ተገቢውን ትምህርት ልንቀስምባቸው ገባል በትዳር ግንኙነት ላይ የሚኖር ለውጥ የመኖሩን ያህል በሌላ በኩል ደግሞ ዳሮች ወልደው ያሳደጉት ልጅ ኮሌጅን አልፎ ለብቻው የሚኖርበት ደረጃ ላይ ሳል ልጅ በሌለበት ልክ እንደ መጀመሪያዎቹ ጊዜያት ብቻቸውን መኖርን ባልና እንደገና ይለምዳሉ ወይ ደግሞ ላለፉት ዓመታት ብቸኛው የቤተሰቡ ገቢ ንጪ የነበረው ባል በድንገት ከሥራ ተወገደ። ብንቶል በሕይወታችን ይገጥሙናል መንገዳገዶችና እንቅፋቶሄ ለውጥ የሕይወት እና የፍጥረት መርህ እንደሆነ ላሰምርበት እፈልጋለሁ ይኹ የመጨረሻው ዓረፍተነገር እስከ አሁን ስንባባል የነበረውን በሚገባ የሚያጠቃልል ነው ለውጥ የዓለምን አሠራር ያመለክታል ለውጥ የማያንኳኳው በር የለም በተወሰነ መልኩ እንዲያውም ለውጥ በሕይወት የመቆየታችን ማረጋገጫ ነው በሕይወታችን የምናልፍበት ማንኛውም ነገር ሁሉ የለውጥ ማሳያ ነው ሰውን አቻ አድራጊው እነዚህ የለውጥ መርሆች ለውጥ ሰውን አቻ እንደሚያደርግ ያመላክታሉ በመሠረቱ በለውጥ ላይ ቁጥጥርና የበላይነት ያለው ማንም ሰው የለም ለውጥ በዚህች ፕላኔታችን ላይ ኗሪ የሆነን ማንም ሰውማንም ሆነ ማንይነካል በመቶ ሜልዮኖች የሚቆጠር ዶላር ዋጋ የሚያወጣ ሀብትን ያካበተ አንድ ሰው የሆነ ጊዜ ላይ ማናቸውም ሐኪሞች ሊያድኑት የማይችሉት ከባድ በሽታ ያዘው ሰውየው ይኹንን በነገረኝ ጊዜ ለውጥ ለማንም አይቀሬ የመሆኑ እውነት ተጠናክሮ ታየኝ የቱንም የሚያህል ሀብት ቢኖረን ለውጥ ከመጣ መጣ ነውበራችንን በርግዶ ይገባል። የድሮ ዕቃ በባትሪ ፈል ይገዛሉ ግን እነዚህ ሰዎች ደግሞ በዚያ በድሮው ጊዜ ውስጥ መናርን ከል አይፈልጉትም ፈጠራን እና ቴክኖሎጂን ይጠቀማሉ ይፈልጋሉ ነገር ግን ባልፈለጉትና ባልጠበቁት መልኩ ወደ ሕይወታቸው ሲመጣ ልክ እነሱ ላይ የተቃጣ ወረራ ያስመስሉታል እንግዲህ ከላይ ከተመለከትናቸው ሁለት ዓይነት የሰው ልጅ ለረጅም ጌዜ ንእ መንገዶች መንታ አስተያየትና አቀባበል እንዳለው የሚያሳዩ ግን ና ሚይ ቁውች አመ አክምምያ ውን ዓይነት ለውጥ ፈጽሞ ባይጋፈጠው ይመርጣል ዐዐዲላፀለ ዕፎበፎርፎፀ ወሃ ር ሕጸጠርቋበከከፎ ራስን መለወጥ ዶር ማይልስ ሙንሮ ግድ ዝግጅትና ትምህርት የለንም ከላይ የተመለከትና በተመሳሳ ጊዜ የምናራምደው ከዚህ ቀ ለውጥን የሚያስተና ለውጥን በተመለከተ ቸው ሁለት ዓይነት አመለካከቶችን ደም ማንም ጊዜ ወስዶና አስቦበት ለውጥ አይተሬ ነው በመሆኑም ለውጥን እንደ አመጣጡ መቀበልና በተቻለ መጠን ለራሳችን ጥትም ልናደርገው ይገባል። ይኹ ጥያቄያዊና የጉጉት ንፈሱ ጥሩ ቢሆንም ወሬ ወይንም የተለየና አዲስ ነገርን ከመጠየቅ የዘለለ ነገር የለውም በሌላ በኩል ግን ጠያቂው ለውጥ ሲከሰት ባለማስተዋሉና ባለማየቱ አጸፋ ለመመለስም ዝግጁ አለመሆኑን ያሳያል ፎበፎፎዐ ሀሃ ጸ ርሕበከፎ ወይዐዐደጳልሪርዳላ ዶር ማይልስ ሙንር ተከሰተ ነገርን ይክዳሉ ሰዎች አይቀሬ የሆነውነ ራስን መለወጥ ሰዎች ተፈጠረና የ በሌሳ በ አጉል ሲፍጨረጨሩ ወርቃማ ጊዜና ጉልበታቸውን ያባክናሉ ው ረች እንዲሆኑ ያደርጋሉሱ ራሳቸው ይከውኗቸዋል በዚህ ዓይቬ ፏ ሰዎች የ ሹ ራሳቸው አስበውና አቅደው በሕይወታቸው የሚከሰተውን ለውጥ ጥ ቂት ብ ይወስኑታል እንዲህ ዓይነቶቹ ጎትጓችና ቀስቃሽ ሳያስፈልጋቸክ ሇጥን በራሳቸው ተነሳሽነት የሚከውኑ ሰዎች ብቡውን ጊዜ ቐጂበእይወታሽ ነኬታማ ይሆናሉ እንዲህ ዓይነቶቹን ግለሰቦች የዓለም ቀያሪዎች መጥራቱን መርጫለሁ የለውጥን ምንነት መረዳት አና ውጤቶቹን በምንፈልገው መጠን መወሰለኙ ካላወቅን እና ካልተረዳን በቀር ማንነታችንን እና ወደፊት የምንደርስበትን ደረ መረዳት አንችልም ነገር ግን በውስጣችን በአካባቢያችን እና በራሳችን በሚደርሱቅ ሰውጦች ቋ ሰውጥን ይበልጥ መረዳት እና ማብራራት እኛንም ሆነ ሌሎችን ተጠቃሚ ማድረግ እንችል ዘንድ የሰውጥን መርሆች መረዳዘ ሃላለን በሌላ በኩል ደግሞ በራሳችን ለውጥን ለማምጣት ስንነሳ ለውጥ ወዳጅ ወይንስ ጠላትገ ለውጥን ከጠላት ወይንም ባዕድ ይልቅ እንደ ወዳጃችን ነው ልንቀርበው የሚገ ኙ ዎቹ ካል ሰውጥ አስቸጋሪ ነገር በገጠመን ሰዓት ቁጭ በማውጣት ልንሆን ይ ይልቅ በውስጣችን ያለውን ሳንሰስትና ሳ ፐ መታት መ ለው ትልቁ ደረጃ ላይ እንድንደርስ የሚገፋፋን ዳ ነገር ይልቅ የጥሩ ። ዕዕዲልላ ዕፎበፎርፎፀ ሀሃ ር ጠርቋበከከፎ ፆር ማይልስ ሙንሮ ሰዎች የተለያዩ ክስተቶችን ይመለከታሉ ሰዎች ምን ተፈጠረን በማለት ይጠይቃሉ በሌላ በኩል ሰዎች ተፈጠረና የተከሰተ ነገርን ይክዳሉ ጻ ሰዎች ነገሮች እንዲሆኑ ያደርጋሉ እንግዲህ እዚህጋ የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ መሆናቸውን እናስተውል ለውጥ ን ወይንም በአኛ ላይ በመጣ ጊዜ እንዴት አድርገን ልናስተናግደው እንደሚገባ በጥንቃቄና በብልሀት ማሰብ ይኖርብናል ብዙ ሰዎች ግን ለውጥ በራቸውን ሲያንኳኳ በዓርሀት ግራ በመጋባቶ ተስፋ በመቁረጥ ወይንም በንዴት አጸፋ በመመለስ እነዚህን ስሜቶቻቸውን የሚያንጸባርቁ ነገሮችን ያደርጋሉ ከለውጥ ተጠቃሚ መሆንን ከፈለግን በሂደቴ ውስጥ ያለንን ሚና ተረድተን ከለውጥ ጋር እንጂ በለውጥ ላይ ላለመጓዝ መቁረጥ ይኖርብናል ራስን መለወጥ ለለውጥ በውስጣችን በዙሪያች ለመሆኑ ፈጽሞ ልንቆጣጠረው በማንችለው የለውጥ ማዕበል ብንሳብ ምንድነው ማድረግ የምንችለው። ለ ባዩን የለውጥ ተጠቂና ሰለባ ግን ያደርገዋል ሆነ ምንየግል ፖለቲካዊ ምጣኔሀብታዊ ሰውጥ እንደሌለ እና ምንም እንዳልመጣ ማስመሰል እንሽሽ ት ፈጽሞ አያስፈልግም ይልት ለውጥን እንረዳው እውነ ለወጥ ፈሁም ከእኛ የሚፈልገውን አዲስ ሚና ለመወጣት ዝግጁ እንህ ለውጥን መካድ ማለት እየመጣና እየተከስተ ያለን ነገር ዋጋ አንዳንድ ውንና በታም መካድ ነው የሚሆነው ነገሮችን እንደ ከዚህ ቀደ ት አስልቺ በሆነው መንፃድ ለመቀጠል መፈለግን ያሳያል ሰውጥ ጃ ወደ ነገ የሚያሸጋግረው ሲሆን ለውጥ የለም ብሎ መክዳት ደግሞ በትናንጎ ዓለም ለመቀጠል የሚደረግ ውሳኔን ያሳያል እንግዲህ ከዚህ ለመረዳት የምንችለው ለውጥ የለም ብሎ መካድ ተያያዥ አግባብ በሌለውና ከጊዜው ጋር በማይሄድ ሕይወት ለመቀጠል መወሰን እኾ ዛለመባ እና ይኖርም ባይሆን ተጽዕና አ ምው ምንም የለውጥ ምሠ ወይንም መ ንፊሳሞ መጣ ክህይዶ እንቀበ ነው ለለውጥ የንዴት አጸፋ ለውጥ በተከሰተ ጊዜ አደገኛ የሚባለው አጸፋ ደግሞ ንዴት ነው በቁጣ ፁስጥ እንዳለ መንፈስ ምንም ዓይነት ሂደትን ገዳቢና አደናቃፊ የለም ያታዊ ያልሆነ ባሕሪ እና ራሳችንን ለጥፋት የሚዳርግ ውሳኔን ያስከትላል ካለፈው ጋር የነበረን መላመድና ትውውቅ የወደፊቱን ምቾት ነሺ አድርጎ ያ የነ ለእኛ እምቅ ጥቅም ያለው ለውጥ ሲመጣ ከመቀበል ይልቅ እንድንተናዊ ያስገድደናል ሬ ብዙ ሰዎች ለውጥ ያለ እነሱ ፈቃድ የሚመጣ በመሆኑና ስለማደያ ይቆጣሉ በሌላ በኩል ደግሞ አይቀሬ በሆነ ለውጥ መቆጣት ማለት ክረምት ህች እንደመሞገት ይቆጠራል ጀምበር በሰማይ ከጥግ እስክ በት። እውቀታቸውን ማስፋት የሚችሉ ስለመሆናቸውና አዳዲስ ገና ያልታዩ አቅጣጫዎችን ተከትለው ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉና እምቅ ክህሎታቸውን በማውጣት ልዩነት ስለማምጣታቸው አያስቡም ዕድሎቹም ያመልጧቸዋል አይቀሬ የሆኑትን የተወሰኑትን ለውጦች መቀናቀን እንችላለን ለውጥ ግን በትግሉ ሁሌም አሽናፊ ነው ለውጥን መቀበል ይቻላል ለውጥን መቀበል ሲባል ለውጥ እየወጣና በመካፄድ ላይ ስለመሆኑ እውቅና መስጠታችንን ያሳያል ለውጥ በምንገኝበት ሁኔታ አካባቢያችን እና በሕይወታችን ሳይ የሚኖረውን ተጽዕኖ እናጤናለን ይኹ ዓይነቱ እውቅና አሰጣጥ ጥሩ ቢሆንም ለውጥን ተከትሎ እርምጃ በመውሰዱ ዛደት ግን የመጀመሪያው ደረጃ መሆኑን መገንዘብ አለብን ለምሳሌም እንበልና ሀዲድ ላይ ቆመን በፍጥነት እየመጣ ያሰ ባቡር መቀ በላብ ደግሞ ሊድጠን እንደሚችል ብንቀበል ጥሩ ነው ግን ወሳኙ እርምጃ ይሀፍል ብ ሊያድነን አይችልም ከመንገዱ መውጣት ሁለተኛውና የመሆኑም የለውጥን አስፈላጊነት መቀበሉ ብቻ ከለውኖ ሰዐ ሀሃ ርዷበርቋበበፎ ፅይዐዐዴጳልሪርዳላ ራስን መለወጥ ሥሖ ማይልስ መገዝር ተቋዳሸ አያደርገንም እንዲያጡም ይኪ እ«ቶኣላ የን አርምጃ ለመወሰድ ንበት ድረስ ሌላ ለለውጥ የሚሰጥ አጸፋ ሆኖ ነው የሚቀረው ሕይወታችንን በምንም መልኩ አዎንታዊ በሆነ መንገድ አይለጦጡጠውም ለውጥን መላመድ ወይንም በሚመ ፍሬ በምንም መልኩ ኮን መንገድ መግራት ንም በሚመች መንገድ መግራት ማለት ለውጥን በተመለከተ አንድ እርምጃ ካልወሰድን ለውጡ በሕይወታችን ላይ ቋሚና የማይጠፋ ተጸዕኖ እንደሚኖረውና ተጽዕኖውም ጎጂ ሊሆን እንደሚችል መረዳትን ያመለክታል በመሆኑም ከለውጡ ጋር ተስተካክለን ለመገኘት ስንል የተወሰኑ ነገሮችን እንቀይራለን ነገር ግን ከለውጥ ጋር መላመድ ወይንም ተስተካክሎ መገኘት በለውጡ ራስን ለመቀየርና ለውጡን ለሕይወታችን ጠቃሚ በሆነ መልኩ ለመቀየር የሚያስችለን አይሆንም እንደዚያ ማድረግ በቂ አይደለም ይኹንን ብናደርግም በእውነተኛ መልኩ ከለውጥ ጋር እየተግባባንና እየፄድን ባለመሆኑ ለውጥን በዚህ መልኩ ተቀብለንና ራሳችንን አላምደንም ቢሆን የለውጥ ሰለባ የምንሆንበት ዕድል አለ የማይቀር ለውጥን መላመድ ጠይ የለውጥ ሰለባ መሆን እንግዲህ ከላይ የገለጽናቸው ለውጥን የምናይባቸው መንገዶች የለውጥ ሰለባ ሊያደርጉን ይችላሉ። በሕይወታችን በርካታ የሽግግር ጊዜያት ያሉ በመሆኑ ለውጥ ሲመጣ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆን አለብን አጸፋ የምንመልስ ከሆነ ሰለባ እንሆናለን እርምጃ ብንወስድ ግን ድል እናደርጋለን አጸፋ ብንመልስ ለውጥ የሕይወታችን ተቆጣጣሪና መሪ ይሆናል እርምጃ ብንወስድ ደግሞ ለውጥን በሕይወታችን እንገራዋለን እንመራዋለን ብብ ከከከ ለ ከ ዕፎበፎፎዐ ከሃ ር ጓበባ ርበበፎ ይዐዐዴልሪርላ ዶር ማይልስ ሙንሮ ተጽዕኖ ልንክላከልበት ት ዝግጅት ማድረግና ንገዮ አይተራ መሆኑን በመረዳገ ለሱ ም ለው ለጡ ብገኛጡ መፅ ነ ዳመ ለበሰ ጥ ሲመጣ አጸፋ ከመመለስ ይልቀ እር የእኛ አገልጋይ እንዲሆንም ያደርጋል በለውጥ ጽፈናል ለውጥ የበላይነትን ያጎኣጸ ፈናል በ እርምጃን መውጡሰስዮድ ለውጥን ለገዛ ጥቅማችን ማዋል የም ያጎናጽፈናል ትለ አ ማመፐ ዮ ሊፈ ኾር ለጡ በሕይ በቦ ት ነ ላይ ማ ሁ ሉ ፅውም ፅሰቋያ መፖፇ ይሰቅ ታው ኃመፖጋ ሪረጋኛ ቻዎ ብራያን ትሬይሲ ምርጥ ሽያጭ ያስገኘ የቢዝነስ መጽሐፍ ደራሲ እና አማካሪ ዕፎበፎርፎፀ ወሃ ር ርበከፎ ዕፀይዐዐዲጳሪያርፀዳ ራስን መለወጥ ዶር ማይልስ ሙንሮ መሠረታዊ የኑሮ ክህሎቶችያልተጠበቀ ነገር ይመጣል ብሎ መዘጋጀት ዓላማን በተነሳሽነት መፈጸም ውጥ ማጋ ፇረ ኃፊ ሥታ ፋጴይፇሬ ነው ማንነቱ ያልታወቀ ሰው የተናገረው ። መፔም እንደምናውቀውና እንደለመድነው ነገር ያህል ምቾትና የደኅንነት ስሜት የሚያጎናጽፈን የለም ብዙ ሰዎች የልማድ ፍጡራን በመሆናቸው ለውጥን ይፈሩታል ይሁንና ለውጥ የሕይወት መርህ በመሆኑ ተቀብለነው መኖር እንዲሁም ከዚያም በላይ እንዴት ከለውጥ ተጠቃሚ መሆን እንደምንችል ልንማር ይገባል ለለውጥ አጸፋ ከመመለስ ይልቅ እርምጃ መውሰድ በቀጣዩ የሕይወት መስካችን ይበልጥ ጠንካራና ብርቱ ለመሆን ያስችለናል ቀደም ሲል እንዳስቀመጥኩት ለውጥ እምቢ አሻፈረኝ ብንል እንኳ አይተወንም ለውጥ በዙሪያችን በእኛ ላይ እና በውስጣችን ይከሰታል ቅጠሎች መድረቅና መርገፍ ሲጀምሩ ብሎም ሰማይ ሲቆጣ ምን ወቅት እየመጣ እንደሆነ ይታወቃል በመሆኑም ክረምት ሲቃረብ መዘጋጀት ከአላስፈላጊ ተጽዕኖው ለመዳን አና እንዲያውም ተጠቃሚ ለመሆን ይረዳናል ጥሩ ወፈር ያለ የዝናብ ልብስ የገዛ ሰው አንዱን መከላከያውን አግኝቷል ገና ክረምቱ ሳይገባ አሸዋ ወይንም ጨው አከማችተን መግቢያ በራችን ላይ ብንደረድረው በረዶ ሲመጣ እንዳያዳልጠን እና እንዳንወድቅ ይረዳናል የበረዶ መንሸራተቻ ብንገዛ ያ ጊዜ ሲመጣ ጥሩ መዝናኛ አገኘን ማለት ነው በዚህ እና በሌሎች በርካታ ነገሮች ዝግጅት ያደረገ ሰው ክረምት ቢቀርብ ምን አይፈራም እንዲያውም በጉጉት ይጠብቀዋል በሕይወታችን ታታሪ ሆነንና እያንዳንዱን ነገር ከልባችን እየወሰድን መሄድ የምንፈልግ ከሆነ በሕይወታችን ሊገጥመን የሚችላውን ማንኛውንም ለውጥ ችላ ሸከለፈሬጩጨር ዴሬ አ ሀፀበፎፎዐ ከሃ ር ቋኃ ርቋከቨፎፐ ወይዐዐደልሪርላ ዶር ማይልስ ሙንሮ ራስን መለወጥ ማራጮች አሉንወይ አጸፋ መልሶ ስለባ ወጥ ሲመጣ ሁለት ት አሸናፊነትን ማረጋገጥግ ልንል አይገባም ለ ን እርምጃ ወቦ መሆን አልያም ተገቢው የወደፊቱ ሕይወታችን የቱ። ይሻላልም ይሁን እንጂ በቂ ጥ ጥን መቀበል የመጀመሪያው እርምጃ መሆኑን ካላደረግን ሰለባ ከመሆን እንደማናመልጥ ራሳችንን በተሻ ለ መንገድ ከለውጥ ጋር ማቀናጀት እንችላ ለን ይኹ ማለት ለውጥ ወ እንሆናለን ሜው ይኺፊጣለኑ ሲመጣ በሚያመጣው ነገር ዙሪ የግድ እንደግፈዋለን ወይንም ትክክል ነው በ ውዓ ርር ዕፎበፎርፎፀ ወሃ ር ጸጠ ርጓበከፎ ፅይዐዐደጳልሪርዳላ ራሰን መለወጥ ሥፆር ማይልስ ሙንሮ ጋር በሐይወታቹን ወያፊ ውጡ እንዲመጣ እንለሬለን ንፈልጋለን ታችቶን ወይንም በምንኖርበቶ ፊ እንሆናለን ጌታ ኢየሱስ አይደሰም ነገር ግን እውነታ መሆኑን በመረዳት ከሌ ለመራመድ እንሞክራለን የምንደግፈው ከሆነ በንቃት ለ ለውጡን በመቀበል በውስጡ ሊኖረን የሚችለውን ቦታ እ እየግ ግዙፍና ከባድ የሆነ የለውጥ ማዕበል በሕይወ ማኅበረሰብ ሲከሰት ከመታገል ይልቅ በለውጡ ተሳታ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነላ በ መልዕክቱን ሲሰብኩ የተቆጣ ሕዝብ መ ነገር ግን በሕዝብ ሁሉ ዘንድ የከበረ የሕግ መምህር አገልጋይ የሚሉት አንድ ፈሪሳዊ በሸንጎ ተነሥቶ ሐዋርያትን ጥቂት ፈቀቅ እንዲያደርጉአቸው አዘዜ እንዲህም አላቸው ዕዲ ሂዲጋ ሴር ዳደ ሆን ፇጋ ታጠፉላቻው ጋድ ጴይቻጎቻታም ጓሮረፇሃፖ ዕዳጳሺእወጨረ ጋሮ ዕታጣታ ምናሰያፀ ዳዳታጅ የሐዋርያት ሥራ በሌላ በኩል ደግሞ የእግዚአብሔር እጅ በትክክል ያለበት ሲሆን ከለውጥ ጋር መፋለም አንችልም እንዲህ ዓይነቱ ሁኔታ ሲገጥመን በሽግግር ጊዜ በተቻለ መጠን እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችለንን ብስለት ለማግኘት ነው መጣር ያለብን በሶስተኛው የዚህ መጽሐፍ ክፍል ላይ ፈጣሪ ለእኛ ሲል ያስቀመጣቸውን የሕይወት ዓላማዎችና ለውጥ ከእነዚህ ዓላማዎች ጋር በምን መልኩ እንደሚመጣጠን እንመለከታለን ለአሁኑ ግን በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን ይኖር የነበረው ሐዋርያው ጳውሎስ የፃፈውን መመልከቱ ይበቃል ጂጩጨረንም ታሟወፉ ደ አዮም ጠሩም ጎ ፕ ያታ ያሪ ዳጋዲደረፇ ዳናውቃኃ ሮሜ እርምጃ ለመውሰድ ፈቃደኛ ልንሆን ቃሚ የሚሆኑት በቀየሰው ዓላማ በመሆኑም ለለውጥ አስቀድመን መዘጋጀትና ተጠ ይገባናል ለውጥ በመጣ ጊዜ ሕልውናቸውን የሚያስቀጥሉና ጣት ብሎ በሂደቱ ውስጥ ያላቸውን ቦታ የተረዱ እና ለውጥ ለማም ዕፎበፀፎዐ ከሃ ር በባ ርበበፎ ወይዐዐደጳልርላ ዶር ማይልስ ሙንሮ ን መለወጥ ዚህጋ አደጋው ለወጥን ር በመሉ የሚሳተፉት ናቸው ግን ኮ ግ አምነው መ የት ነው የማለትና ምንም ሳይሰሩ የመቶ ርጫ ፓርቲ አሸንፎ ሌላውን ተክቶ ሥልጣን ላይ አንድ በምር ለምሳሌም እንበልና አን ውስጥ በሽግግሩ ውስጥ ከመቆየት ይልቅ ራሳቸውን ሲወጣ በተሸናፊው ፖፍ ኙ የተለያዩ ምክንያቶችን ይሰጣሉ። ር ሇ ዕፎበፎርፎፀ ወሃ ር ጸጠ ርጓበከፎ ፅይዐዐደልሪርዳላ ዶር ማይልስ ሙንሮ ን ጊዜ ያንገተኛ እና አስገራሚ በመሆኑ ምን አእንደምናቅድ ላናውቅ እንችላለን እንዲህም ሆና ግን አይቀሬ ለሆነው ለውጥ ገንቢ በሆነ መልኩ ስንዘጋጆ ኣዕምሯችን ስሜታችን ቤተሰባችን እና ገንዘባችን ለብዙ ነገሮች ዝግጁ ይሆናል መዘጋጀች ስለሚችል ነው ለውጥ ብዙጤ የበላይነትን የሚያጎናጽፈን ዕቅድ ለውጥ ሲመጣ ከመቆጣጠርና ከመመልክት ባሻገር ለሌላ ዐይነት እርምጃ ዝግጁ እንድንሆን ያደርገናል ከዚህ ይልቅ ለውጥ ለእኛው ጥቅም እንዲሰራ የምግደድ ሽት መንገድ ይፈጠራል ለውጥ የሕይወት መንገድ ነው በሚለው አስተሳሰብ የተቃኙ ጤናማ እቅዶችን ማውጣት እንችላለን ይኹ ነው እንግዲህ ለለውጥ አጸፋ ከመመለስ ይልቅ ለእርምጃ መዘጋጀት የሚባለው እንዲህ ዓይነቱ የለውጥ ምልከታ አስቀድሞ ማሰብን ይጠይቃል እንግዲህ ለማጠቃለል ያህል ለለውጥ ስንዘጋጅ እና ስናቅድ ቀሩ ጭንቀት ውጥረት እና ፍርሀትን እንቀንሳለን ሩ ባለንበት ሁኔታ እና አካባቢ ላይ የበለጠ ቁጥጥር ይኖረናል ቀሩ በራስ የመተማመን ስሜታችን ይጨምራል ሩ ለውጥ አገልጋያችን ይሆናል በመሠረቱ ዕቅድ እና ዝግጅት የአርቆ ማሰብ ማሳያዎች ናቸው ለሚፈጽሟቸው ሁሉ ውስጣዊ ሰላምን ያጎናጽፋሉ ይኹን የማይፈጽሙ ደግሞ በፍርሀት ይርበደበዳሉ እኔ በግሌ አንድን ሁኔታ በተመለከተ ምንም ላደርገው የምችለው ነገር ከሌለ ይኹንን ሁኔታ ለራሴ ጥቅም ማዋል የሚያስችለኝን ዕቅድ እነድፋለሁ ይኹ የእኔ ዓይነቱ ዘዴ ትናንሽ ከሚባሉ ምቾት የሚነሱ ነገሮች ጀምሮ ትልልቅ እስከሆኑ ክስተቶችና ችግሮች ድረስ ላሉት ልናውለው እንችላለን እስኪ ትንሽ ለውጥን የየ። እንደምትወዱ ትዝ አለፆ ምርጫዎ ሁለት ነውወይ በለመዱት ምቾት እዚሁ አገር ወነ መፍጨርጨር አልያም ግን ወደማያውቱት አገር ፄዶ እጅግ የተሻለ ኑሮን መምራት ከላይ የጠቀስኩት ምሳሌ ላይ ከገንዘብም በላዬ ግምት ውስጥ መግባት ያለባ ጉዳዮች እንዳሉ እሙን ቢሆንም ምሳሌጡ ግን የለውጥን አንዱን ፈተና ይነ ያደጉበት አገር እስከመጨረሻው እኖራለሁ ተጨ ር ምናልባትም እርስዎ ተጠልደጡ ዕፎበፎርፎፀ ወሃ ር ጸጠ ርቋበከፎ ፅይዐዐደጳልርላ ራስን መለወጥ ዶ ጠብቀው ይሆናል ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ር ማይልስ ሙንሮ ያስቀመጠልዎን ዓላማ እውን ያደርጉ ዘንድ የተወልዎ ይኹ ላይሆን ይችላል በሌላ በኩል ደግሞ በተለያዩ ች የተነሳ ከተወለዱበት ቀዬምዎ ርቀው በሌላ አገ ብለው መጠየቅዎ አይቀር ይሆናል ግን ሕይወትዎን በአገርዎ ላይ አልወሰነው በት ለመቀጠል ሲያስብ ትርፉ መከፋትና ቅያሜ ይሆናልና የመሰለውን አጸፋ ይመልስ እንደሆነ እንጂ ለለውጥ እርምጃ አይወስድም እግዚአብሔር የወደፊት ፅጣ ፈንታምንና ይሆናል የሆነው ሆኖ ግን አንድ ስጡ ባለ በለውጥ የተነሳ ሊመጡ ከሚችሉ የቅያሜና የመከፋት ስሜቶች ራሳችንን በብቃት መከላከል የምንችለው ለውጥን አስቀድመን በመጠበቅ ነው በመሆኑም ለውጥን ሁልጊዜና በተከታታ ልንጠብቀው ይገባል ራሳችንን ከለውጥ ለመከላከል በቀጣይ ወራትና ዓመታት ምንም ነገር ሊፈጠር ይችላል ብለን እንመን ነገር ግን እግዚአብሔር በሱ ፈቃድና እጠ ልንቀለብሰው የማንችለው ምንም ዓይነት ፈተና ወደ ሕይወታችን እንዲመጣ አያደርግም እኔ በበኩሌ ለውጥን አልፈራውም ለምን ቢባል ለውጥ የሕይወት አካል ስለመሆኑ እና እኔ ከለውጥ በላይ ጸንቼ እንደምኖር አውቃለሁና ለማንኛውም ለውጥ አስቀድመን በመዘጋጀት እና እንደሚመጣ በመጠበቅ ይበልጥ መረጋጋትና ከሚመጣው ለውጥ ይበልጥ ፀንተንና አልፈን መኖር እንችላለንሖ አንድ ሰው ዓላማውን ለማሳካት በሚያደርገው ጥረት የተለያዩ ሶውጦችን ያልፋል በመጨረሻ ግን ባለድሉ ይሆናል ሓ። አንድ ነር እ እግዚአብሔር ቃል ገብ ቶልን ከ መፈጸሙ አይቀርም ሰዎች የወደፊቱን በ ተመለከ ኒብዚአብሔር ካለው ግን እንደሚፈፀም መተማመን ይቻላ የቃልኪዳን ተቃርና ዘአይቦታችን ሁለቱ ቋሚና ፈጽሞ የማይቀሩ እዜ ያልኪዳት ናቸው ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ለእ ቃልኪዳኖች መካከል አንዱ በቪህች ምድር ላይ ምንም ያስረዳናል ል ነታዎች እግዚኣብሔር እና ኛ ለሰው ልጆች ከገባቸው ጸንቶ የሚኖር ነገር እንደሌለ ለዚሀ ከምናቀርባቸው ምክንያቶች አንዱ የእግዚአብሔር የፈጣሪነት ባሕሪ ነው የፈጠራ ክህሎትን የተላበሰን ሰው ብንወስድ እንኳ ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ማምጣት ሥራው እንደሆነ እንረዳለን የእግዚአብሔር ተፈጥሮም እንዲህ ነጡ እግዚአብሔር አዲስ ነገር ይፈጥራል በፈጠረው ላይም ማሻሻያ እና ለውጥ ያደርጋል አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔር አይለወጥም የሚለውን ብቻ ይዘው በፊት የሰራው ነገር ባለበት ይቀጥላልለ ሥራዎቹና ፍጡራኖቹም ያው ናቸው ብለው ይወስዳሉ ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ለእነዚህ ሰዎች ያስቀመጠላቸውን ዓላማ ለማስቀጠል ሲል ለውጥን በሚያመጣ ጊዜ ለውጡን በምን ዓይነት ሁኔታ ማስተናገድ እንዳለባቸው እንኳ አያውቁምራ ለውጥን ፈጽሞ አልጠበቁትምና ይጨነቃሉ እረፍትም ይነሳቸዋል እግዚአብሔር ግን በእነዚህ ሰዎችም ሆነ በእኛ ሕይወት ውስጥ በተከታታይ ስለሚሰራ ትራንስፎርሜሽን በሕይወት አይቀሬ ነው መጽሐፍ ቅዱስን በዝርዝርና በደምብ ያነበቡ ሁሱ እንደሚመሰክሩት በየትኛውም ዜ ሰራ የሚል ነገር የታ ላይ እግዚአብሔር ሁለት ታምራቶችን በተመሳሳይ ይሄ ዘላቂነት አይገኝም አንድ ትልቅ ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር የድ ርሟቸቹ ኝ ለምን። ያሠኣላበ ሙን ራስን መለወጥ ሮ በዚህች ምድር ላይ ጊዜ ሲፈጠር ለማንኛውም ለውጥ ዋንኛውና የመጀመረጊ መሠረት ሆኗል ዛሬ የምናስተናግዳቸው አንዳንድ ለውጦች ቀደም ሲል በአንዳንጾነ አማካይነት የመጡ ናቸው ሐጢአት ወደ ምሯር በተቀነባበሩ መጥፎ ሴራዎች የገባው የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ላይ ባመፀና በራሴ መንገድ ልሂድ ባለ ጊዚ ነበረ ይሁን እንጂ ለውጥ በራሱ የሰው ልጆ ውድቀት ውጤት አይደለም ይልቅ ለውና ለተፈጥሮ እንደማሻሻያ ይመጣል እንጂ ለውጥ እና ወቅቶች ጊዜ ለውጥን የሚፈጥር ሲሆን በጊዜ የሚመራና ጊዜ ውስጥ ያለ ማንኛውም ነር ደግሞ ለውጥ ይከሰትበታል እስኪ ጥቂት ከንጉሥ ሰሎሞን እንስማ ቋቻታ መጋ ለፅው ዕማሜፀ ፅታቻም ያነ ነፓ ታዎታ ው መጽሐፈ መክብብ እነዚህ ቃላት ሁሉም ነገር በጊዜ የተገደበ እና በወቅቶች የሚመራ ስለመሆኑ ያስረዳሉ ከዚህ በተጨማሪም የሚከተሉትን መሠረታዊ የሆኑና ስንነጋገርባቸው የቆየናቸውን መርሆችም ይገልጻሉ ለምሳሌም በዚህ መጽሐፍ የመጀመሪያዎቹ ፕቂት ምዕራፎች የለውጥን ውጤቶች ተመለከትን ለውጥ ለምን በሕይወታችን ኣይቀሬ እንደሆነም አውስተናል ማንኛውም ፍጥረትማለትም ከማይታየውና ከማይዳሰሰው ዘለዓለማዊው እግዚአብሔር በታች ያለውበጊዜ ይመራል በጊዜ የሚኖር ሁሉ ዓላማ ያለው ሲሆን እነዚህ ዓላማዎች እያንዳንዳቸው የሚፈፀሙበት ወቅትም አለ በወቅትና በጊዜ የሚመሩት የእግዚአብሔር ዓላማዎች ለውጥን ይት በጊዚ በምትመራ ዓለም ውስጥ ኗሪ በመሆናችን ወቅቶች የሕይወታችን። ፀንቶ ሊቀጥል ይገባል እግዚአብሔር ችላ ያለን ሊመስለን ይችላል ነገር ግን በአንድ ወቅት ላይ ብቻ እያለፍን እንገኛለን የወቅቶች እና የጊዜያት ትርጉም የሚከተሉት ክለሳዎች የጊዜና የወቅቶችን ትርጉም በሚገባ ይነግሩናል ሰውጥ እና ጊዜያዊ ሽግግሮች በተፈጥሮ ወቅቶች ያሉ ሲሆን በእነዚህ ወቅቶች አየር ይቀያየራል በሰውነታችንም ላይ በየወቅቱ ለውጥ ይከሰታል ከዚህ በተጨማሪ በግል ሕይወታችን እና በሰው ልጅ ታሪክም ወቅቶች ታይተዋል ወቅቶች በተፈጥሯዊ ባሕሪያቸው ለውጥን ያሳያሉ ወቅቶች የሁኔታዎችን በጊዜ መለዋወጥ ከማመልከትም በላይ ምንም ነገር ባለበት እንደማይቀጥል ያመለክታሉ ሽግግርና መገጣጠም የሚቀያየሩ ወቅቶች ለውጥን የሚያሳዩ ሲሆን ማ ሁለት ወቅቶች የሚገጣጠሙበትን ጊዜ ያመለክታሉ ልዩነት ወቅቶች የአንድን አካባቢ ወይንሦ ሁኔታን በሌላ መተካት ያሳያሉ አዚበ መ ም ህሀህ ሀሃ ኒ ፎ ወፀይዐዐዲዴጳ « ራስን መለወጥ ዶር ሣይልስ ሙንቦ የተወሰነ ጊዜ የወቅቶች እውነታ የአሁነ ወቅት በተወሰነ የጊዜ ገደብ ቡስጥ መኖሩን ያመለክታል እግዚአብሔር ያስቀመጣቸው ወቅቶች ተፈጥራዊ ባሕሪ በመጨረሻም በግል ሕይወታችን ለውጥ ለማየት እና እግዚአብሔር በምድራችን ላይ የሚያካሂደውን ለውጥ ማየት የምንፈልግ ከሆነ እግዚአብሔር የፈጠራቸውን ወቅቶ ባሕሪያት መረዳት ይኖርብናል የትውልዶች ወቅቶች ተፈጥሯዊ ስለመሆናቸው እኔ እንደማምነው ከሆነ የአንድ ትውልድ አባላት አዲስ መንፈሳዊ ወይንም ማኅበራዊ ወቅት ላይ ሲደርሱ አነዚህ ሁለቱ ቁርኝት ሊኖራቸው ይችላል የእግዚአብሔር ዓላማ ስኬት በምድር ላይ ያለውን ጉዞ ጤናማ አካፄድ ያመለክተናል እነዚህ ለውጦች ተፈጥሯዊ በመሆናቸው ውጤቶቹን መጀመሪያ ሰዎች በውስጣቸው ያውቋቸዋል። በተለይም ከአንድ ትውልድ ወደ ች ሚሽ በማሳካቱ ረገድ ይ ያለን ለውጥ የሚያስተናግዱበት መንገድ የእግዚአብሔርን ትልቅ ሚና ይጫወታል ዴዴ መ ዕፀበፎፎዐ ከሃ ጸበባ ርበበፎ ወይዐዐደልሪርላ ዶር ማይልስ ራስን መለወጥ ሰ ግግር ዛሬ በዓለም የኃይል ሚዛኑ ቀደም ሲል የነበረው ትውልኔ ከሚያውቀው ተቀይሯል ዓለም ዓቀፋዊ የፖለቲካ ከከበቹጃ ማክ ምም እንዲሁም ከሰሜን ወደ ደቡቡ እያጋደለ ያለ ይመስላል ቀደም ሲል በዝ ጦርነት በተፈጠረው ሁለት ጎራ መፋጠጥ ውስጥ የነበረች ዓለም ዛሬ ዐደ መንደርነት በመምጣት እና በዓለም ዓቀፍ ሽብርተኝነት ትታወቃለች ዛሬ አሜሪ እንደቀድሞው ማለትም በተለይ ከቀዝቃዛው ጦርነት በቷላ ለተወሰነ ጊዜ እንደክር ብቸኛዋ የዓለም ልዕሉኃያል መሆኗ ቀርቷል የተባበሩት መንግሥታት የሄ ዓለም ዓቀፋዊ አለመግባባቶችን ለመፍታት እና ማኅበራዊ ስጋቶችና ጥያቄዎችን አጊ ወደ ጊዜ በበለጠ ነጻነት እያስተናገደ መምጣቱ የለውጡ አንዱ ማሳያ ነው ቆደ ሲል ትንንሽ ወይንም መካከለኛ ደረጃ ላይ የነበሩ አንዳንድ አገራት አሁን ይበልጡኑ ወደ ዓለም ዓቀፉ መድረክ እየመጡ መሆናቸውም ሊታይ ይገባዋል እርስዎ ምናልባትም የፖለቲካ ሥልጣን እየተዳከመ በመጣበት ወይንም አዲስ ቡድን በትረ ሥልጣኑን በተረከበበት አገር ላይ ይሆናል የሚኖሩት አልያም ደግሞ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ይበልጥ ተሰሚነት እያገኘ ባለ አገር ውስጥም ሊሆን ይችላል ምናልባት የሚኖሩባት አገር የበለጠ ዓለም ዓቀፍ ዕውቅና ለማግኘት የምትታገል ልትሆንም ትችላለች ነገር ግን በዓለም ዓቀፍ ደረጃም ሆነ በአገርዎ ያለውን የፖለቲካ ሁኔታ እንዴት ነው የሚያስተናግዱት። ምልከታ እና ሰላምን ማስጠበቅ ከመቻል ጋር በጣም አብሮ ይፄዳል ለውጥ እንዳንቀሳቀስ የሚያደርገን እና ተረጋግተን የማሰብ ክህሎታችንን የሚወስድብን ከሆነ በዚህም ምክንያት አዎንታዊና ትርጉም ያለው በሚባል ደረጃ አጸፋዊ እርምጃ መውሰድ ካቃተን አለመብሰላችንን ነው የሚያመሰክተው ልጆችን ብዙውን ጊዜ እንዳልበሰሉ አድርገን የምንመለከታቸው ቢሆንም በሌላ በኩል ግን ከአዋቂዎች ጋር ሲነጻጸሩ ለውጥን እጅግ በተሻለ ሁኔታ እንዲያስተናግዱ የሚያደርጓቸው መለያ ባሕሪያት አሏቸው ገና ትንሽ የሆነ ልጅ በለውጥ የሚጥለቀለቀውን አካባቢውን ለመረዳት እና አፀፋ ለመመለስ የሚያስችለው የመጠቀ አረዳድና ክህሎት አይኖረውም በመሆኑም ትልቅ ብስለትን የሚያሳዩ ነገሮች ከሱ ይታያሉ ለምሳሌም ልጁ በመገገድ ከባድ መኪና ወደ እሱ ሲመጣ ይመለከታል እንዴት ኋ ሮሃ ተሙመመ ትማ በአዋቂዎች ዘንድ ያለውና የእላትን ወይንም ደግሞ እላት እየነደደ ቢሆን አይኖረውም ግን ቆሞ በመገረም ጉዳት በሚገባ አመዛዝኖ የማወቅ ቦሶሰቱ ና የዋህ በሚባል ጉጉት ይመለከታል እኛ ጉቱን ስለምናውቅ ኮር ብናደርገው ምንም አይገባይቸ ለማስተናገድ የሚረዳንን አእበነመሌ ገባውም ኢየሱስ ክርስቶስ ለውጥ ተ የሚከተለውን ጠቃሚ ነገር ተናግሯኦ ዕፎበፎርፎፀ ወሃ ር ጪጠ ርጓበከፎ ወቓይዐዐዲልፀዳ ስን መለወጥ ዶር ማይልስ ሙንሮ ዳውት ዳቻቷሪሥ ይላግጂለጠሔርጋ መንጋሥኑ ዳኖ ሐዳጋ ያሟይፇየፀጎጐ ሥታ ታዖ ዲይባፉም የማርቆስ ወንጌል ትልቅ የማክ ከባድ መኪና ፊት ሄደን እንሰጣ ወይ ለእሳት እጃችንን እንዘርጋ ማለቱ ግን አይደለም ይልቅ ሕይወትን ልክ እንደ ህጻናት ባልተበረዘ እና አዲስ የሆነ አመለካከት እንቅረባት ማለቱ ነው ለውጥ በሚመጣበት ጊዜ በዙሪያችን ያለው ሰው ሁሉ ቀውስ ተከሰተ ሊል ይችላል አደጋ ወይ መቅስፍት መ ሎም ለያብ ይችላል እርስዎ ግን በተቻለ መጠን እግዚአብሔር መልካም ነገርን እንደሚያደርግና ከዚህ ቀውስ ከተባለ ነገር ውስጥ ለራስዎ አንድ መልካም ነገር ሊወጣ እንደሚችል ማሰብ አለብዎ አንዳንድ ሰዎች ይኹን ዓይነቱን ምልከታ ያልበሰለ ሊሉት ይችሉ ይሆናል በእግዚአብሔር እይታ ግን ብስለትን የተላበሰ ነው ጌታ ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን ይዞ በጀልባ ሲጓዙ ማዕበል ሲመጣ የተናገረውን ማስታወስ እንችላለን ደቀ መዛሙርቱ በሙሉ እንደሚሰጥሙ ሞታቸውም እንደቀረበ አስበው በፍርሀት ራዱ ኢየሱስን እየተተረማመሱ ሲፈልጉት እሱ በስተጀርባ ተንተርሶ ተረጋግቶ ተኝቷል ለመሆኑ ይኹ የእነሱ አጸፋ ያልበሰለ ነበረ። ዘመ ን ዕፎበፎፎዐ ከሃ ር ቋበባ ርበበፎ ፅይዐዐደልርላ ዶር ማይልስ ሙንሮ ራስን መለወጥ ክፍል ሶስት በምንኖርበት ዓለም ለውጥን በራሳችን አነሳሽነት ማምጣት ትፐመ ጨጨ መ ፎዩ ፎዐ ሀሃ በገን ርጓበበፎየ ዐዲጳሪርዳ ን መለወጥ ራስ ዶር ማይልስ ሙንሮ የለውጥ ሐዋርያ አስተሳሰብ ከለውጥ ጋር ተግባብተን ለመኖር የሚያስችል የአመለካከት ማዕቀፍ ምጋምመፅኃወም ያሜፈሷ። ሻሀ ሕፇ መድሐፍ ለላፍሀ ለፈሪ ፆር ጋጋ ይዕው ዖዕው ሰነሄድ ዳሂለብ ሕረ ዘንድ ይያናሰ መጋጋዱም ይወዳሰ ፈወድቀም ለድፄ ለይጣሳም እግዚለሔሮ ለ ይዞ ይደግፈዎለና መዝሙረ ዳዊት ል ያለ በ ሕይወታችን አስቀድመን ዕቅድ ካላወጣን በቀር ለውጥ ሲመጣ ምስቅልቅ ን እና ር ቭ ወስጥ መግባታችን አይቀርም እግዚአብሔር አምላካችን በእርምጃች ዕፎበፎፎዐ ከሃ ር ጸበባ ርበበፎ ፅይዐዐደልርላ ራስን መለወጥ ዶር ማይልስ ፌ በሕይወት ጉዚችን ሊመራን ይፈልጋል በመሆኑም ዕቅዶቻችንን አፍር ንሮ ካስቀመጠልን ዓላማ አንጻር ማስተካከል ግድ ይለናል በዝግጁነት የዕቅዳችንን አፈጻጸም መከታተልና ለውጥ ኋላ ላይ ለሚፈልግብን አካሄድ መዚጭ ይኖርብናል ነገር ግን ለውጥ ቀድሞ ወደ እርስዎ ዘንድ እንዲመጣ አይቤ ከመጣ በለውጥ የመዋጥ አልያም ደግሞ በለውጥ ሰለባ የመሆን ዕድላችን ማጃ ይሆናል እንዲህ ዓይነቱ ነገር ከተከሰተ እርስዎ ዓላማዎን አለመረዳትዎን እንዲሁኦ ለለውጥ በበቂ ሁኔታ ዝግጁ አለመሆንዎን ያሳያል የሚከተሉት አራት የተግባር መንገዶች ዓላማዎቻችንን በማቀድ ለማሳካት የመቆጣጠሪያ ዘዴዎች ናቸው እነዚህ አራቴ እንድንቀሳቀስ የሚረዱን ለውጥን ት ለውጥም ሆነ ወደፊት ይመጣል ብለን መንገዶች በአካባቢያችን ለሚከሰ ለምንጠብቀው ለውጥም የሚሆኑ ናቸው ለውጥን ለመግራት የሚረዱን አራቱ ቁልፎ መንገዶች ኺ የለውጥን አዝማሚያ እና ለውጥ የሚጠይቀንን ነገሮች ማጤን ይኹ ቁልፍ የአንድ ለውጥ ሐዋርያን መገሰጫ ባሕሪያት በብቃት እናዳብር ዘንድ አስፈላጊውን እውቀት መረዳት እና ጥበብ ማግኘትን ይመለከታል ለምሳሌም እንበልና ትልቅ ግምት የሚሰጠው ለውጥ እየመጣ መሆኑን ያውቃሉ ወይንም ደግሞ በአገርዎ ወይንም በማኅበረሰብዎ አዲስ አዝማሚያ ይመሰከታሉ ይኹ ከሆነ ከዚህ ለውጥ ሊመነጭ የሚችለውን አንደምታ እና ተጽዕኖ ይገምግሙ ከዚህ በተጨማሪም ይኹ ለውጥ ከሌሎች እሱን ተከትለው ከሚመጡ ለውጦች በምን እንደሚለይም ጭምር ያጢኑ። ፓሃያሃያ ፇ ሥራውን ራስን መለወጥ ታማስናወጋ ጠቅመዎቻ መጽሐፈ መክብብ በመሆኑም ክህሎትዎን ማሻሻል ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን ሊያውቁ ይገባል ቤተመጻሕፍትዎን ይቀይሩ የዕውቀት መሠረትዎን በመቀየር እና አዲስ ክህሎትን በማጎልበቱ ሂደት አንዳንድ ሪሶርሶችን መጠቀም አለብዎ ከእነዚህ መካከል እንደ መጻሕፍት የሥራ ቅጾች ዲቪዲዎችና ሌሎችም ይጠቀሳሉ ለለውጥ ለመዘጋጀትና ተገቢ በሆነ መልኩ አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚረዱ ናቸው እነዚህ ሪሶርሶች በመሠረቱ ማንኛውም ሰው ቢሆን ዘና የሚልበት ጊዜ የሚፈልግ በመሆኑ ብዙ ሰዎች ወደ ልብወለዱ ወይንም ተመሳሳይ ነገሮች ማድላት ሊኖር እንደሚችል ቢታወቅም እርስዎ ግን የሙያ ለውጥ ካደረጉ በተቻለ መጠን ተጨማሪ ዕውቀትን ለማካበት በሚረዱዎት የሕትመት ውጤቶች ላይ ያተኩሩ ን ሰዎች እንቀይር አንዳንድ ጊዜ ለለውጥ ውጤታማ በሆ ግሞ አዳዲስ ሰዎችን መተዋወቅ ግድ ዕፎበፎፎዐ ከሃ ጓበባ ርጪበበፎ ፅይዐዐደልርላ ራስን መለወጥ ር ዶር ማ ። ታዲያ አሁን ለወ ሠ ሲጋፈጡ እና በተነሳሽነት ዓላማዎን ለመፈጻም ሔርን ቃል በሚገባ መረዳትና ማወቅ እንዳለፀፆ አንነ ባሉ በተጨማሪም በምንኖርባት ዓለ ካሉ ሌሎች እሌቶች ሠሩ ዕፎበፀፎዐ ከሃ ጓበባ ርበበፎ ፅይዐዐደልርላ ራስን መለወጥ ና ጥቅምንም ይረዳሉ ከዚህ አንጻር ምንም ሥሖር ማይልስ ሙን ሲነፃጸሩ እጅግ በላቁ መንፈሳዊ እሴቶች መርሆች ጋር ተጣጥ ኝ ኣኳ ተጣጥሞ የመኖር ቡድኖችን እና የአምልኮ ፕሮግራሞችን መቀላቀል ቀስ በቀስ ቤተክርስትያን እንዲቀርቡ ያደርግዎታል ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ፈጥረው ከሆነ መንፈሳዊ ትኩረትዎን መቀየር ማለት በፀሎት እና ከቅዱስ ቃሉ ላይ ባነበቧቸው ነገሮች ዙሪያ በጥልቀት በማሰብ ብዙ ጊዜ ማሳለፍን ይመሰከታል ይኹንን የሚያደርጉት ለለውጥ የሚረዱ አዳዲስ ሀሳቦችን ከእግዚአብሔር ማግኘት ይችሉ ዘንድ ነው ከዚህ አንጻር እኛ የሰው ልጆች ትልቁ ችግራችን ራሳችንን ወቅታዊ በሆኑ ነገሮች ባተሌ በማድረግ ወይንም ደግሞ ሴሎች አጣዳፊ ነገሮች ላይ በመዘፈቅ ለእግዚአብሔር በቂ ጊዜ አለመስጠታችን ነው እግዚአብሔርን ግን ከመቼውም ጊዜ በሳይ የሚያስፈልገን በእንዲህ ዓይነት ወቅቶች ነው የውሳኔ ኃይል ዘፀሕይወትዎ የሚደርሱባቸው ውሳኔዎች የወደፊቱን ጉዞዎን የሚወስኑ ይሆናሉ ጳይወታችንን እግዚአብሔር ባስቀመጠልን ዓሳማ መሠረት በመምራት አዎንታዊ ለውጦችን ግምጣት ይችላሉ እነዚህን ቁልፎች ለውጥን ለመግራት ልንጠቀምባቸው እንችላለን ነዝአብሔር የሰጠንን እና ያስቀመጠልንን ዓላማ ለማሳካት በራሳችን ተነሳሽነት ነነቀሳቀስ ለውጥን የምናስኬድበት መንገድ በተለምዶው በባሕላችን ከሚታወቁ ካዛዶች ለየት ያለና በራሱ የሚራመድ ሊመስል ይችላል። ሎ ተ ሥ ፌኤርብ ዕፎበፀፎዐ ከሃ በባ ርበበፎ ፅይዐዐደልርላ ተፈጥሯዊ ባሕሪ ን መለወጥ ዶር ማይልስ ሙንር ለውጥ የክንድ መሪ ትልቅ ሀብቶች ከሚባሉት ተርታ ስለመመደቡ በመሠረቱ ያሰ ለውጥ መምራት የማይቻል በመሆኑ ለውጥ አንድ መሪ በእጁ አሉ ከተባሉ ትልቅ የማይዳሰሱ ሀብቶች መካከል አንዱ ነው የአንድ መሪ ስኬት ከምንም በላይ ሰውጥን በሚያስተናግድበት አጸፋዊ እርምጃ በሚወስድበት ብሎም ደግሞ ራሱንና ሌሎችን ተጠቃሚ በሚያደርግበት መንገድ ይለካል ማንኛውም ኩባንያ ቡድን አገር እና ግለሰብ በለውጥ ሂደት ማለፋቸው አይቀሬ ነፁ ሆኖም የለውጥ ልማትን ማካሄድም ግድ ይላል ዛሬ በብዙ ኩባንያዎች ውስጥ የምናያቸው የምርምር ንዑስ የሥራ ክፍሎች በዋናነት ለኩባንያዎቹ መሻሻል በማሰብ የማያቋርጥ ፈጠራ እና የለውጥ ትግበራ እንዲኖር ለማረጋገጥ የተፈጠሩ ናቸው በግልም ሆነ በኮርፖሬት ሕይወት አመራር ከለውጥ ጋር ቁርኝት አለው። ና ተመቻችተን በጣም እየቆየን ራስን መለወጥ በመቀጠል በዘረዘርኳቸ አሁን ያለንበት ደልቶን ጠብቀን በመያዝ ሽነት እንደሚመጣ በማሰብ ሎ በመጠበቅ ከዚህ ያሉንን ነገሮች ለውጥ በሌላ ሰው አነሳ ሌላ ሰው ምን ማድረግ እንዳለብን ይነግረናል ብ የወደፊቱን ጊዜ ቁጭ ብሎ በመጠባበቅ እውነተኛው መራ ለሚፈለገው ዓይነት የወደፊት ጊዜ የ የለውጥ አቅጣጫን በራሱ ተነሳሽነት ይጠቁማል የለውጥን ፍጥነት ያስቀምጣል ወደ አንድ ዓላማ ፍፃሜ ለመድረስ ይሆናል ያለውን ተሳትፎ ያበረታታል ለመዳረስ አስፈላጊ የሆነውን ቀጣይ እርምጃ ራሱ ይፈጥራል ሚሆነውን ራዕይ ያዘጋጃል ፉፉሩ አንድ መሪ ወደፊት መሪው ዛደቱን በማጎልበት ወደሚፈለገው ለውጥ ለመድረስ ወሳኝ የሆኑትን ፕሮግራሞችም ጭምር ይቀርጻል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር አምላክ የትኛውንም ተአምር ሁለት ጊዜ በተመሳሳይ ሁኔታ እንዳላደረገ እናስታውስ ይኹንን የፈጠራ ዝይቤ በመያኾ መፃም ባለፈው ውስጥ ሆነው ለለውጥ ከመዳከር ይልቅ አሁን ውስጥ ሆነው ቱን መምራትን ይመርጣሉ በተለያዩ ጊዜያት እ መሪዎች ሰውችን ይጠበቃሱ ንደተገለፀው ዋንኛ ሳይሆን እርስዎ የደረሰብዎን ነገ ውና ትልቁ ነገር በእርስዎ ላይ የሜደርሰው እውነተኛው የለውጥ ሐዋ ር ተከትሎና አስመልክቶ የሚያደርጉት ነገር ነው በመ ለውጥ ለእነሱና ላሉበት ማ አስተሳሰብም ከዚህ አይለይም። ቴዲ ጨርጨር ክን ዕፎበፀፎዐ ከሃ ጸበባ ርበበፎ ፅይዐዐደልሪርዳላ ዶር ማይልስ ሙ ራስን መለወጥ ላቸውን እና መንፈሳዊ እምቆቻቸውን እንዲያወጡ መልካ አቅማቸውን የፈጠራ ኃይ ሠሚ ለለለ መሪዎች በለውጥ ያድጋሉ ም ዓይነት ፈተና በራሱ ትምህርት ቤት እንደሆነ እና ማንኛወ ተሞክሮ በራሱ ብዙ የሚያስተምረን ነገር እንዳለ ይረዳሉ በዚህ የተነሳ ገና ያልታወቀውን እ ያልታየውን እንደ መማሪያ ይቆጥሩታል ለውጥ የማይመች ስሜትን ይፈጥርብናል መሪዎ ደግሞ ይኹንን የራሳቸውን ሕይወት ለማዳበር ይጠቀሙበታል መሪዎች ከለውጥ ተጠቃሚ ይሆናሉ እውነተኛ መሪዎች ሁሌም ቢሆን ያልታወቀውን ያልተጠበቀውን እና ያልታቀደጸውን ሁኔታና ክስተት ለራሳቸውና ለሚመሯቸው ጥቅም ሲሉ ያውሉታል ለጊዜው የተፈጠረን የማይመች ሁኔታ ወይንም ክስተት ለትክክለኛው ዓላማቸው ማራመጃ ሲሉ መጠቀምን ተምረዋል እውነተኛ መሪዎች ማንኛው የመሪዎች ሕልውና ከለውጥ ጋር የተቆራኘ ነው የአመራር ዋንኛው መሠረቱና ዓላማው ሕይወትን ለማሻሻል እና ለሌሎች የተሻለ ነር ለመፍጠር ሲባል ከታወቀው ወደ አልታወቀው የሚደረግ ሽግግር መሆኑ ነው በመሠረቱ አሁን ወዳለንበት ቦታ መምራት አንችልም በመሆኑም አመራር መነሻው መቆያውም ሆነ ዋንኛው ግቡ ለውጥ ነው እስኪ በእነዚህ የሚከተሉትን በመጥቀስ ልለያችሁ ለውጥ አይቀሬ ነው ቆ ለውጥ አስፈላጊ ነው ለውጥ ይቻላል ሰውጥ ደጃችን መጥቷል ለውጥ ሲመጣ ምን እርምጃ ይወስዳሉ። ዕፎበፀፎዐ ከሃ ጸበባ ርበበፎ ፅይዐዐደልርዳላ ዶር ማይልስ ሙር ራስን መለወጥ ታሥድ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት