Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መፀሃፈ ወግሪስ.pdf


  • word cloud

መፀሃፈ ወግሪስ.pdf
  • Extraction Summary

መጽሐፈ ወግሪስ በግዕዝና በአማርኛ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ የብሉያትና የሐዲሳት መምህር ፓ ቃው ሁ ሠ ዓም መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። ሱታፌ ክርስቶስስ ምንድን ነው። የጽድቅን ሥራ ሁሉ አጥር ቅጥር ሆና የምትጠብቀው ጽንዕት ግንብ ጥበብ ናት ፍኖት ሰማያዊ ወምድራዊ ያለ ጥበብ አይቀናም ዓለማችን ዛሬ እጅ እግሯ በመከራ ቁስል የተመታችውና የፈረሰችው ጥበብ በሌላቸው ጥበበኞች ስለ ተሞላች ነውር ግዛት የሚጸናው በጥበብ ነው ብለን መደምደም እንችላለን እናም ወዳጆቹ ሆይ አንድን መልካም ነገር ከመጽሐፉ የተወሰደ ከፍ ከፍ ትል ዘንድ ትሑት ሁን ባለጸጋ አንድት ዘንድ ድኻ ሁን ትጠግብ ዘንድ ረኃብን ውደዳት ጤነኛ ትሆን ዘንድ የመብል ሸክምን አቅልል ትከብር ዘንድ ተዋረድ ደስ ይልህ ዘንድ አልቅስ ትኖር ዘንድ ሙት ትበራ ዘንድ ትጋ።

  • Cosine Similarity

ናና ዝኸውን ዓለም ስለ መሻት ሠ መ አንቀጽ ሁለት ሣቭ በእንተ ስምንቱ ኅሊናት ኀቫኀኀቫ ና አንቀጽ ሦስት ስለ የቀናች ፃይማኖትና ይህንን ዓለም እንዴት ድል ም መ አንቀጽ አራት በእንተ ምጽአተ እግዚእነ ክርስቶስ አንቀጽ አምስት ፍኖተ አበውን ስለ መከተልና መነኩሴ እንዴት መኖር እንደሚገባው«ኢ«««««ፊ አንቀጽ ስድስት በቀኖና መኖር እንዴት ህህ ሪ ዜ««ዜ« አንቀጽ ሰባት ቡሩክ ደቀ መዝሙር ማንን ይመስላልገ ፀ አንቀጽ ስምንት አምሳለ እግዚአብሔር መሆን እንዴት ይቻላል። ወ አንቀጽ ዘጠኝ መልእክት አሠርቱ ወሰመንቱ ከወጥመድ እንዴት ማምለጥ እንችላለን አንቀጽ አሥር የአጋንንት ሽንገላ ሐሰተኛ ራእይ እውነተኛ ራእይ እንዴት ይታወቃል። የጽድቅን ሥራ ሁሉ አጥር ቅጥር ሆና የምትጠብቀው ጽንዕት ግንብ ጥበብ ናት ፍኖት ሰማያዊ ወምድራዊ ያለ ጥበብ አይቀናም ዓለማችን ዛሬ እጅ እግሯ በመከራ ቁስል የተመታችውና የፈረሰችው ጥበብ በሌላቸው ጥበበኞች ስለ ተሞላች ነውር ግዛት የሚጸናው በጥበብ ነው። ሀብት የሚሰበሰበው በጥበብ ነው ንግግር የሚጣፍጠው በጥበብ ነው ድንግልና የሚጠበቀው በጥበብ ነው ዓለምን ጥሎ መመነን የሚቻለው በጥበብ ነው ትዳር የሚከበረው በጥበብ ነው ፍርድ የሚጠነቀቀው በጥበብ ነው ዕውቀት የሚመላው በጥበብ ነው ደም ግባት የሚያምረው በጥበብ ነው ክህነት የሚሠምረው በጥበብ ነው ድርሰት የሚፈጸመው በጥበብ ነው ወዳጅነት የሚጸናው በጥበብ ነው መከራን መሻገር የሚቻለው በጥበብ ነው አድሜም ጥበብ ያስፈልገዋል ያለ ጥበብ ጉርብትናም ቢሆን አይጸናም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ለመስጠትም ጥበብ ያሻዋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact