Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ተግባራዊ ክርስትና.pdf


  • word cloud

ተግባራዊ ክርስትና.pdf
  • Extraction Summary

ቅገ ዒኛክ ኃደጾሲ ከገደተርገሙ ዓም ሏገቭጧጩአ ልገልኪኒሂ ሙጡልፍእቨ ከኻጎ ለ ቭርብፎ ህበኤዝቴላክዌር ላዖእቨንዐላ ሚላሜላሜኻላዱዢቨነጸጃጋቨዘከፀጩዉ ተግባሌጹዊ ከርስት ምእራፍ ስምንት ገጽሕካ አግዚአብሔር ጾታዊ ፍላጎትን ለምን በሰው ልጅ ላይ ፈጠረ። ብሏል ነገር ግን አንድ ሰው ይህን ከማድረግ ይልቅ መናገሩ ቀላል ነው። ለምን የጎረቤቶቻችንን የአዲስ ዓመት ድግስ ላይ አትሔጂም። ገና የሚቀሩኝ የኃጢአትን ደስታዎች አሉብኝና አሁን ግን ሕያው በሆነው በልጁ ፍቅር ተሸንፎ ነበር ተገባራዊ ከርስትና የኃጢአት ሸታ በመላ ሰውነቱ ላይ ቢኖርም ወደ አርሱ ወስዶ አይሁንብህ ጌታ ሆይ ይህ ከቶ አይደርስብህም ብሎ ሊገሥጸው ጀመረ እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን ወደ ኋላዬ ሂድ አንተ ን ተገባዜዊ ከርስትና ሰይጣን የሰውን አንጂ የእግዚአብሔርን አታስብምና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው ማቴ እንደምትመለከቱት በቅዱስ ጴጥሮስ ልብ ውስጥ የአግዚአብሔርን ሐሳብ ተከትሎ የዲያቢሎስ ሐሳብ መጥቷል ቅዱስ ጴጥሮስ የሐሳቦቹን ምንጮች መለየት አልቻለም ምክንያቱም ያን ጊዜ መንፈስ ቅዱስን አልተቀበለም ነበር ምንም እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ መናፍስት ከአግዚአብሔር ዘንድ ሆነው እንደሆነ እወቁ ብሎ ቢያስጠነቅቀንም እነዚህን ሐሳቦች የምንለይበትን ዝርዝር አካሔድ ግን አላስቀመጠልንም እናም በዚህ ጉዳይ ላይ እጅግ አደገኛ ነገር ነው የተቀደሰ ትውስታ የነበራቸው የቀድሞው አቡነ ጴኤሜን ከሚስቱ ጋር ስላለበት የጋብቻ ችግር ለማማከር ሁልጊዜ ወደ አርሳቸው ስለሚመጣ አንድ ወጣት ታሪክ ነግረውኝ ነበር ጳጳሱ አንድ ቀን በመታከት ይህችን ሴት ከማግባትህ በፊት ጸልየህ ነበር። ብለው ጠየቁት እሱም አዎን ለስድስት ወራት በየቀኑ አጸልይ ነበር። አላቸው ጳጳሱም ምን እያልህ ነበር የምትጸልየው።» አለችኝ ለምን እንደሆነም ጠየቅሏት መለሰች ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚፈቅደው አብሮ ለመኖር የሚከብደኝን በሰንበት ትምህርት ቤቶች የሚያስተምር ዲያቆን እንዳገባ ነው። የሚይዝ ነው ጠቢብ ሰው ጌ።

  • Cosine Similarity

ዲያቆን ፄኖክ ኃይሌ በ በጨጴበከሀ በር ህቧዌጩ ዐዐ ክሀኬ ልበ ከር ጩበር ዐሃ ሯ ፀበ ሃ ከመ ህሀፌሀ ሀሯጧ ተግባሌጹዊ ከርስት መግቢያ ኦሪት ዘፍጥረት ሰው በእግዚአብሔር መልክ እንደተፈጠረ ይነግረናል በዚህም ምክንያት የሰው ልጅ በተፈጥሮው በእርሱ መልክ የፈጠረውን አግዚአብሔርን የመፈለግ ዝንባሌ አለው ሰው የተፈጠረው በአግዚአብሔር ምሳሌም ነው ይህም ማለት ከሌሎች ትርጉሞቹ ጋር የአግዚአብሔርን በመልካምነት መምሰል ማለት ነው ስለዚህም ሰው የተፈጠረው መልካምና የመልካምነት ምንጭ የሆነውን አግዚአብሔርን ከመምሰልና ጥሩ ከመሆን ዝንባሌ ጋር ነው ይህ ተፈጥሮአዊ ሥጦታ የሰውን ልጅ ጥሩ ወደ መሆን የሚመራው ሲሆን ሕገ ልቡና ብለን የምንጠራው ነው ሕግ የሌላቸው አሕዛብ ከባሕርያቸው የሕግን ትእዛዝ ሲያደርጉ እነዚያ ሕግ ባይኖራቸው እንኳ ራሳቸው ሕግ ናቸውና እነርሱም ሕሊናቸው ሲመሰክርላቸው አሳባቸውም እርስ በእርሳቸው ሲካሰስ ወይም ሲያመካኝ በልባቸው የተጻፈውን የሕግ ሥራ አዳምና ሔዋን ሲወድቁ የሰው ልጅ ባሕርይም የወደቀ ሆነ ይህ ጊዜም ሰው ልጅ ባሕርይ ከኃጢአት ጋር ተዋወቀ ኃጢአትም በሰው ልጅ ፈቃድና እውቀት ኅሊና ላይ ትርጉም ያለው አሉታዊ ለውጥን አመጣ እግዚአብሔርን ከመፈለግ ዝንባሌ ጋር የተፈጠረው የሰው ልጅም ፈቃዱ ተበላሸ ነባ ፈቃድ የነበረው የሰው ልጅ በኃጢአት በኩል ራስን መውደድንና ፍትወትን ተዋወቀ ይህም የሰው ልጅን አንደኛው ክቡር የሆነ ሌላኛው ተገባጹዊ ከርስትና የከበረው ፈቃድ የመጀመሪያው አግዚአብሔርን የመሻት ፈቃድ ሲሆን የተዋረደው ፈቃድ ደግሞ የራስን እርካታና ደስታ ብቻ የመሻት ፈቃድ ነው አንዲሁም ኃጢአት የሰው ልጅን ኅሊና በርዞ ተፈጥሮአዊውን የመልካምነት ሕግ የሚያፈርስ የክፋትን ሕግ አስተዋውቆታል ሮሜ ይህም ቅዱስ ጳውሎስ ጥሩ አድርጎ ለገለጸው የመሳቀቅ ሁኔታ ዳርጎታል በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና ፈቃድ አለኝ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም ጌታችን ሰው በሆነ ጊዜ ሥጋችንንም ባከበረው ጊዜ ደካማ ሥጋችንን ከአምላክነቱ ጋር በማዋሐዱ የወደቀውን የሰው ባሕርይ ወደ ቀደመው በአርሱ መልክና ምሳሌ የሆነ አኗኗሩ መለሰው በመስቀል ላይ በሞተም ጊዜ ኃጢአት በባሕርያችን ላይ የነበረውን የበላይነት አስወገደ በቅድስቲቱ ጥምቀት ደግሞ በኃጢአትና በሞት ላይ ከፈጸመው ድል ጋር በመሳተፍ የመጀመሪያውን ባሕርያችንን ዳግም ለማግኘት እንድንጋደል ዕድል ሰጠን በጥምቀት ዳግም ስንወለድ በእኛ የሚኖርና በእኛ ከእኛም ጋር የሚሠራ መንፈስ ቅዱስን እንቀበላለን ቅዱስ መንፈሱም አግዚአብሔርን የሚመስል ባሕርያችንን ዳግም እስከምናገኝ ድረስ በምናደርገው የሕይወት ዘመን ትግል በጸጋውና በረዳትነቱ ይደግፈናል ተገባጹዊ ከርስትና የሰማይ አባታችሁ ፍጹም እንደሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ ብሎ ጌታችን ነግሮናል ማቴ ጓ ጌታችን በጥምቀት ካደሰንና በቅዱስ መንፈሱ ከቀደሰን በኋላ ፍጹምነትን እንድንሻ ሌላው ቀርቶ የሰማይ አባታችንን ፍጹምነትን እንኳን እንድንሻ ያበረታታናል የእግዚአብሔር መልክ ነታችንን ዳግመኛ የማግኘት አውነተኛ ትርጉምና ባሕርያችንን ዳግም የማምጣት የመጨረሻ ግብ ክርስቲያናዊ ፍጹምነት ነው የዚህም ሽልማቱ እግዚአብሔርን የሚመስል ፍጹምነታችንን ባጣን ጊዜ ወደ ወጣንበት ወደ ገነት መመለስ ነው ወደዚህ ፍጹምነት ለመድረስ ስለሚያስፈልጉን ነገሮች መጽሐፍ ቅዱስ እጅግ ብዙ በሆኑ ቃላት ይነግረናል የዘላለም ሕይወትን አገኝ ዘንድ ምን ላድርግ። ብሎ ነገረው ተገባጹዊ ከርስትና ሌላው ታሪክ ደግሞ መነኩሴ ይሆን ዘንድ ወደ ገዳም ስለሔደ የሀብታም ቤተሰብ ልጅ ስለሆነ ወጣት ነው መምህሩ ስድብን በደስታ ለመቀበል ራስህን አስለምድ ብለው ነገሩት ዙሪያውን ቢፈልግ በገዳሙ ውስጥ እርሱን የሚሰድበው የለም ስለዚህ ወደ መንደር ሔዶ ወደ ገዳም መጥቶ ስድብን በደስታ መቀበልን እስከሚለምድ ድረስ እንዲሰድበው አንድ ሰው ቀጠረ አንድ ቀን ከሌሎች መነኮሳት ጋር ወደ ከተማ ተልኮ ሳለ አንድ ቁጡ ሰው የስድብ ናዳ ሲያወርድበት በደስታ መሳቅ ጀመረ ሌሎቹ መነኮሳት ለምን አንደሚስቅ ቢጠይቁት ለዚህ ለመሰደብ ስከፍል ነበር አሁን ግን በነፃ አገኘሁት። ውጤቱም ጥፋት እንደነበር ተነግሮናል እግዚአብሔርም የፈጠርሁትን ሰው ከምድር ላይ አጠፋለሁ ዘፍ ሴትን አይቶ መመኘትም የሰው ልጅን ለጥፋት አደረሰው ዓይናችን አንድን ነገር ያለገደብ በአድናቆት እንዲመለከት መፍቀድ ምን ያህል አደገኛ መሆኑን የዳዊት ታሪክ ያስታውሰናል ሻ ተገባጹዊ ከርስትና በግዴለሽነት ዓይኑን ከማየት አለመከልከሉ መዝሙረኛውን የመዝሙራት ደራሲውን ቅዱስ ዳዊት ወደ ዘማዊና ነፍሰ ገዳይነት ቀየረው በንጉሥም ቤት በሰገነት ላይ ተመላለሰ በሰገነቱ ሳለ አንዲት ሴት ስትጣጠብ አየ ሴቲቱም መልከመልካም ነበረች መልእክተኞች ልኮ አስመጣት ከእርስዋም ጋር ተኛ ጽንስ ለማሳሳት ባልዋን አስመጥቶ አልሆን ሲለው በደብዳቤውም ኦርዮን ጽኑ ሰልፍ ባለበት በፊተኛው ስፍራ አቁሙት ተመትቶም ይሞት ዘንድ ከኋላው ሽሹ ብሎ ጻፈ ኦርዮም ደግሞ ሞተ ፀሳሙ ፅልፀፅ ከላይ ካየናቸው የዓይን ፈተናዎች ጋር አንድ ሰው እስከ ደም ድረስ መጋደል አለበት ይህ ተጋድሎ አስቸጋሪ ቢሆንም ለድኅነት ግን የግድ አስፈላጊ ነው ሌላ ነገሮችን ለመግዛት ብለን በምንሔድበት ገበያ ወይም በመንገድ ላይ እንዲህ ዓይነት ነገሮች ማጋጠማቸው እንዳለ ሆኖ ሌላው ጉዳይ ደግሞ እንዲህ ያሉትን አይታዎች ፍለጋ መውጣትም ነው ከቴሌቪዥንም ሆነ ከኢንተርኔት የዝሙት ምስሎችን መመልከትና ለዝሙት የሚገፋፉ ፊልሞችን መከራየትና ለዝሙት የሚያነሣሠ መጽሔቶችን መግዛት ደግሞ ከላይ ካየናቸው የከፋ ነው ቅጣቱም ከዚያኛው የከፋ ነው በሁከት የተሞሉ ትፅይንቶችን መመልከትም ሌላው ኃጢአት ነው አብዛኛዎቹ መዝናኛ ፊልሞች ያለ አንዳች ብጥብጥና ሁከት አይሠሩም የሕጻናት ፊልሞች እንኳን በጠብና ፍልሚያ የታጀቡ ናቸው በርካታ ስፖርታዊ ውድድሮች ጠብን የተሞሉ ናቸው ካለ ግጭትና አንዱ አንዱን ሳያደናቅፍ የሚደረግ የገና ተገባዜዊ ከርስትና ጨዋታም የለም የበለጠ አደገኛው ደግሞ ስፖርት ተብዬው ትግል በከፁፀ ሀፀበ ህበዌቨበ ነው ይህንን ትግል በማየት ሱስ የተያዙ ጥቂት ሕጻናትንም አውቃለሁ ወላጆች ልጆቻውን መጠበቅና ለሕጻንነት ዕድሜያቸው የሚገባቸውን ነገር መመልከታቸውን ማረጋገጥ አለባቸው ልጆችን ከቴሌቪዥንም ሆነ በኢንተርኔት አስጸያፊ ትዕይንቶችን እንዳያዩ እንዲገለገሉበት ከመስጠት በፊት የሚቻለውን ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል በጾም ወራት በምግብ አምሮት መጠመድና የልዩ ልዩ ምግቦችን ምስል እያዩ መጎምጀትም የተከለከለ ነው ሔዋን ያደረገችው ይህንን እንደነበረ አስታውሱ ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደሆነ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ አየች ከፍሬውም ወሰደችና በላች ዘፍ ይ ቀሪው እንደምታውቁት ነው በዚህ ዘመንም አትብሉ በተባልንበት በጾም ወቅት አፍን በምራቅ የሚሞሉ የሚያስጎመጁ ምግቦችን በየሥፍራው እአእናያለን መኪናን ቤትን ዕቃዎችን ልብስን ወዘተ እየተመለከቱ በምኞት መቃጠልም ሌላው በዓይናችን የምንፈጽመው ኃጢአት ነው የኃጢአት አሻሻጩ ዲያቢሎስ ጌታችንን በፈተነው ጊዜ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥፃለሁ አለው ማቴ ሰይጣን በተመሳሳይ ዘዴ ምድራዊ ነገሮችን እንድንመኝ እና ለእርሱ እንድንንበረከክ ይፈትነናል ጌታችን የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል በመጥቀስ ዲያቢሎስን ተገባጹዊ ከርስትና ተቃውሞ ድል አድርጎታል እኛንም ሲፈትነን ይህንኑ ማድረግ ይገባናል ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በአርሱ ውስጥ የለም እንግዲህየዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኗል የሚሉትን ቃላት ማስታወስ ይገባናል ጸዮሐ ያዕ ባለ ምቀኛ ዓይን ወይም ባለ ቀናተኛ ዓይን መሆን ሌላው የዓይናችን ፈተና ነው ሌሎች ያላቸውን ነገር በምቀኝነትና በቅናት መመልከት በብሉይም ሆነ በሐዲስ ኪዳን እንድንጠነቀቀው የተነገረን ኃጢአት ነው መጽሐፈ ኢዮብ ሰነፍን ቅንዓት ያጠፋዋል ይላል ኢዮጵ ለወይነኑ አትክልት ስፍራ ሠራተኞችን ሊቀጥር ማልዶ የወጣው የባለቤቱ ሰው ምሳሌም ቀናተኛ ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ምን ያህል የተጠላ እንደሆነ የሚያሳይ ምሳሌ ነው ማቴ ድ ሠራተኞችንም በቀን አንድ ዲናር ተስማምቶ ወደ ወይኑ አትክልት ሰደዳቸው በሦስት ሰዓትም ወጥቶ ሥራ የፈቱ ሌሉችን በአደባባይ ቆመው አየአነዚያንም አናንተ ደግሞ ወደ ወይዬ አትክልት ሂዱ የሚገባውንም አሰጣችኋለሁ አላቸው እነርሱም ፄዱ ደግሞም በስድስትና በዘጠኝ ሰዓት ወጥቶ አንዲሁ አደረገ በአሥራ አንደኛውም ሰዓት ወጥቶ ሌሎችን ቆመው አገኘና ሥራ ፈትታችሁ ቀኑን ሁሉ በዚህ ስለ ምን ትቆማላችሁ። መታማትህን ለሚነግርህ ሰው በራሱ ፊት ባማኝ ሰው ፊት መጥተህ ይህንን ነገር ንገረኝ በለው ታምተዛል ብሎ የነገረህ ሰው ይህንን ማድረግ ካልቻለ ዋሽቶፃል ማለት ነው አንድ ሰው እስካልተረጋገጠበት ድረስ ንጹሕ እንደሆነ አስታውስ የማይጠቅሙ ተራ ወሬዎችንም መስማት ሌላው ኃጢአት ነው ጌታችን ያለውን አስታውሱ እኔ እላችኋለሁ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል ማቴ ከላይ የተረክነውን የመነኩሴውን ታሪክ አስታውሱ። ን ተገባዜዊ ከርስትና ሌላው መልመድ ያለብን ነገር ደግሞ ነገሮችን ስንሰማ የጌታችንን መከራ ማስታወስ ነው ለምሳሌ የሰዓት ደወል በሰማህ ጊዜ በጌታችን እጆች ላይ ሚስማሮች ሲቸነከሩ የተሰማውን ድምፅ አስታውስ ምላስገ መቸቅቸጣበር መቅመስን በሚገባ መልመድ አስፈላጊ ነገር ነው አለዚያ ሰው የሚበላውን ምግብ ለይቶ ለመብላት አይችልም ሁልጊዜ ጣፍጠው የሚዘጋጁ ምግቦችን መውደድና በተቃራኒው ደግሞ ተራ ምግቦችን መጥላት ወደ መንፈሳዊው ፍጹምነት የሚያደርስ መንገድ አይደለም እናታችን ሔዋንን አስታውሱ ከተከለከለው ምግብ አንዴ ብቻ መጉረስ ያንን ያህል ውድመትን አስከትሏል ነቢዩ እንዲህ ይለናል ከዝሆን ጥርስ በተሠራ አልጋ ላይ ለምትተኙ በምንጣፋችሁም ላይ ተደላድላችሁ ለምትቀመጡ ከበጎችም መንጋ ጠቦትን ከጋጥም ውስጥ ጥጃን ለምትበሉ» አሞ እዚህ ጋር የተነቀፈው አኗኗራቸው ነው እንጂ የሚበሉት ምግብ አይደለም ያንን ባለጸጋም አስታውሱ ዕለት ዕለትም እየተመቸው በደስታ ይኖር ነበር ሉቃ መጽሐፉ «ዕለት ዕለት የሚለው ላይ አተኩሮበታል በአንዳንድ ጊዜ ልዩ ልዩ ውድ ምግቦችን መመገብ ኃጢአት አይደለም ለምሳሌ በበዓላት እና እንግዶች በሚመጡብን ጊዜ የጠፋው ልጅ አባትም የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት እንብላም ደስም ይበለን ብሏል ና ሌላው ቀርቶ በበረፃ ያሉ መናንያን አበው እንኳን አንግዳ ሲመጣባቸው የተለመደውን ደረቅ ዳቦና ውኃ በጨው ተገዛሉዊ ከርስትና መመገባቸውን ያቆሙ ነበር ለአንግዳው ክብር ሲባል ደቀ መዝሙራቸው ምስር እንዲቀቅል ይነግሩና አብረው ይመገባሉ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይላል መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ ፊል ይህም ማለት ጥሩ ማዕድን መመገብ እችላለሁ ረፃብንም መቋቋም እችላለሁ ማለት ነው አንዳንድ ጊዜ የሚጣፍጡ ምግቦችን እመገባለሁ ተራ ምግቦችንም መመገብ ባለብኝ ጊዜ ለምሳሌ በጾም ወቅትአመገባለሁ ማንኛውንም ምግብ ማጣጣምን ለምላስህ አስለምድ ዉቤ ማብዛት ወሬን ማብዛት ኃጢአት ስለመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ጊዜ የተነገረ ጉዳይ ነው የሚከተሉት ጥቅሶች ስለ ወሬኛነት በብሉይ ኪዳን የተነገሩ ናቸው በቃል ብዛት ውስጥ ኃጢአት ላይኖር አይቀርም ከንፈሩን የሚገታ ግን አስተዋይ ነው ጥቂት ቃልን የሚናገር አዋቂ ነው የሰነፍ ድምፅ በቃሉ ብዛት ይሰማል ምሳ መክ ወሬን ስለማብዛት ከበድ ያለ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው ግን ከራሱ ከክብር ጌታ ነው በማቴ ላይ እኔ አላችኋለሁ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኩነናለህ ብሏል ተገባጹዊ ከርስትና ይህም ማለት እንደ ዋዛ በምንናገረው በእያንዳንዱ ቃል በፍርድ ቀን እንጠየቅበታለን ማለት ነው እንዴት ያስፈራ። በምነካካው ሰው ላይ ሌላ ስሜት ፈጥሬ ከሆነ እኮ አጠየቅበታለሁ ይህንን ሕዋሳትን የመግዛት ልምምድ ዘመናዊነት ተብሎ ከሚጠራው ሰውነትን በውድ ልብሶች በመልበስ ማቀመጠልን ውድ የሆኑ ቅባቶችንና ክሬሞችን ማስለመድን አስከመተው ድረስ ልንመለከተው ይገባል ንክኪ ጥሩ ያልሆነ ስሜትን ወይም ስቃይን የምናስተናግድበት መሣሪያ ነው የመንካት ስሜቱን መግዛት የቻለ ሰው ሕመምን መቋቋም ይችላል በስቃዩም ውስጥ ጌታ ስለ አርሱ ተገባራዊ ከርስትና የማግስለውን ሥቃይ ያስባል ባሕታዊው ቴዎፋን በቢህ ነገር ልምዱን አካፍሉናል እጄን ቢያመኝ በጌታ እጆች ውስጥ ዘልቀው የገቡትን ችንካሮች ላስብ ይገባኛል ጀርባዬን ሲሰማኝ ጌታዬ ስለ አኔ የተቀበላቸውን ግርፋቶች ላስብ ይገባኛል ከጎኔ ሕመም ሲሰማኝ በጦር መወጋቱን ላስብ ይገባኛል ራሴን ባመመኝ ጊዜ የእሾኽ አክሊሉ በኅሊናዬ ሊመላለስ ይገባል ተግባሌጹዊ ከርስት ምእራፍ አራት ስሰ ትውስታዎችና ስሰኗጠፎቤሴ ዛሳቦች አግዚአብሔር ብዙ መረጃዎችን በአአምሮችን መያዝና በፈለግን ጊዜም አስታውሶ መጠቀም እንድንችል አድርጎ ፈጥርናል አግዚአብሔር የማስታወስ ችሉታን የሰጠን ከሁሉ በፊት ትእዛዛቱን አንድናስታውስ ነው የአግዚአብሔርንም ትአዛዝ ሁሉ ታስቡና ታደርጉ ዘንድ ይሁን ዘት ወጓጣ የጌታችን ደቀመዛሙርት በዚህ የማስታወስ ችሉታ ተጠቅመው ጌታ ከአነርሱ ጋር ሳለ የተናገራቸውን ቃላት በማስታወሳቸው ወንገላትንና መልእክታትን ጽፈዋል ወንጌላትም ከመጻፋቸው በፊት በምእመናን አእምሮ ውስጥ ስለነበሩ በቃል ትውፊትነት ቆይተዋል የማስታወስ ችሎታ ለእኛ የተሰጠበት ሌላው ምክንያት አግዚአብሔር ለእኛ ያደረጋቸውን መልካም ነገሮች ሁሉ አንድናስታውስ ነው ሙሴም ሕዝቡን አለሱ ከባርነት ቤት ከግብፅ የወጣችሁበትን ይህን ቀን አስቡ እግዚአብሔር ከዚህ ቦታ በብርቱ አጅ አውጥቶአችልና ዘጸ በሌላ በኩል ያልሆነውን እንደሆነ አድርጎ ፈጥሮ ማሰብ ግን የእግዚአብሔር ሥጦታ አይደለምራ ባሕታዊው ቴዎፋን እንደሚነግረን ለባዊያን የሚያስቡ የሆኑት ሰውና መላእክት ከዚህ ዓይነቱ የፈጠራ ሐሳብ ጋር አልተፈጠሩም ሰይጣን ከጸጋው የተዋረደው ይህን ዓይነቱን የፈጠራ ሐሳብ ማሰብ ሲጀምርና ተገባጹዊ ከርስትና ከተከለከሉት ዕፅ ቢበሉ አንደ አግዚአብሔር አንደሚሆኑ በነገራቸው ጊዜ ሰይጣን ለአዳምና ለሔዋን የፈጠራ ሐሳብን አሰስተዋውቀአቸዋል በኃጢአት እንድንወድቅ ለማድረግ ሰይጣን ትውስታንም ሆነ የፈጠራ ፃሳብን ሊጠቀም ይችላል በሐሳባችን የሚታየን ማንኛውም ነገር በውስጣችን አድናቆት ያሳድርና ቆይቶ ለመልካምም ሆነ ለክፉ ነገር ልናስታውሰው እንችላለን በትውስታና በፈጠራ ሃሳብ የምንሠራው ኃጢአት በሚከተሉት ምክንያቶች በሕዋሳቶቻችን ከምንሠራቸው ኃጢአቶች በላይ የከፋ ነው በሕዋሳቶቻችን የምንሠራቸው ኃጢአቶች የሚጀምሩት ሕዋሳትን ከሚያነሣሥ ነገሮች ነው አንድ ሰው ወይም አንድን ነገር ከማየት ከመስማት ከማሽተት ወዘተ ይህም ማለት በሕዋሳቶቻችን የሚፈጸሙ ኃጢአቶች የሚመጡት በውጪያዊ ነገሮች ምክንያት ነው ከዚህ በተለየ ግን በትውስታዎቻችን ምክንያት ግን በማናያቸውና በሌሉ ነገሮች ጭምር ልንፈተን እንችላለን የምንፈጥረው ዛሳባችን ለነገሮች ልዩ ገጽታ የሚሰጣቸው ሲሆን አንዳንድ ነገሮችን ከሆኑት በላይ አጓጊና የሚያስደስቱ ያደርጋቸዋል በመጨረሻ ሕዋሳቶቻችን በእንቅልፍ የሚወድቁ ሲሆን በማስታወስና ፈጥሮ በማሰብ የምንፈጽመው ኃጢአት ግን በተኛንም ጊዜ በሕልማችን መጥቶ ይፈትነናል ተግባሌጹዊ ከርስት የማስታዉስ ኃጢስቶችች የቸደሙ ከዬ ሥሴዎቻኀኘ ጣስታዉጠስ በቅዳሴ ላይ ሞትን ከምታመጣ ከክፉ ፃሳብ እንለይ ዘንድ ወደ አግዚአብሔር እንለምናለን ክፉን ማሰብ ማለት እኔ ራሴ ከዚህ በፊት የሠራሁትን ክፉ ሥራ አለዚያም ሌሎች በእኔ ላይ የሠሩትን ክፉ ሥራ ማሰብ ማለት ነው የቀደመ ዝሙት ቀድሞ የፈጸምናቸው ኃጢአቶች ትውስታ ከኃጢአቶቹ ከራቅን በኋላ ሊያውከን ይችላል ከበረፃውያን ቅዱሳን መካከል አንዳንዶቹ በዚህ ፈተና ለዓመታት ተሰቃይተዋል ቅዱስ ሙሴ ጸሊም በቀደሙ ኃጢአቶቹ ትውስታ ለረዥም ጊዜ ተፈትኖ ነበር በታላቁ ቅዱስ መቃርዮስ ዘመን የነበረችው አማ ሣራ ደግሞ ጌታ ከዚህ ፈተና አላቅቆ ነጻ አስካደረጋት ጊዜ ድረስ ለዐሥራ አራት ዓመታት ተፈትናለች በቴሌቪዥንም ሆነ በመረጃ መረብ የተመለከትናቸው ልቅ የሆኑ የዝሙት ትዕይንቶች በኅሊናን ተቀርጸው ይቀሩና በየጊዜው በትውስታ እየመጡ ሊፈትኑን ይችላሉ ቁጣ ከአንድ ሰው ጋር ልከራከር ወይም ልጣላ እችላለሁ ከታረቅንም በኋላ ግን ያለፈውን በማስታወስ የሚመጣው የቁጣና የበቀል ሐሳብ ግን የሚጎዳ ነው ዲያቢሎስ ነገሮችን ከሆኑት በላይ ተገባጹዊ ከርስትና በችግር ላይ ናቸው ጠዋት ወደ ሥራ ከመሔድ በፊት የሚፈጥሩትን አነስተኛ ጭቅጭቅ ዲያቢሎስ በአግባቡ ይጠቀምበታል በሥራ ላይ አያሉ ሁለቱም የጠዋቱን ጭቅጭቅ የሚያስታውሱበትን አጋጣሚ ያመቻቻል በሁለቱም ልብ ኃይለኛ ቁጣና ብስጭት ይቀሰቀሳል ከሥራ ወደ ቤታቸው ተመልሰው ሲገናኙ በጠዋት የተነሣው ትንሽ አለመግባባት ለሳምንታት ያህል የሁለቱንም ሰላም ሊነጥቅ ወደሚችል ትልቅ ጠብ ይሆናል ፍቺዎች የሚጀምሩት በምን ሆነና። አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ጭቅጨቅ በተነሣ ቁጥር የቆዩ ጉዳዮችን ፈልፍለው በማስታወስ እያነሥ ይጨቃጨቃሉ ለምሳሌ ከተጋቡ ዐሥር ዓመታትን ያሳለፉ ባልና ሚስት ይኖራሉ በተጣሉ ቁጥር ሚስት ባሏ በጫጉላቸው ጊዜ ያደረገውን ወይም ያላደረገውን ነገር አያነሣች ልትናገረው ትችላለች በተመሳሳይ ባልየውም በተጫጩ ጊዜ እናቷ የተናገሩትን ነገር እያነሣባት ሊናገራት ይችላል መዬረድፎ የሆነ ሰው ያደረገውን ነገር ልትሰማ ወይም ልታይ ትችላለህ ወዲያውኑም በዚያ ሰው ላይ ትፈርዳለህ ምናልባት በዚያ ሰው ላይ በመፍረድህ ተጸጽተህ ተናዝዘህም ሊሆን ይችላል ነገሩ ግን አያበቃም ያንን ሰው ባገኘኸው ቁጥር ያደረገውን አያስታወስክ በውስጥህ ትፈርድበታለህ ምናልባትም እኮ ያ ሰው ባደረገው ነገር ተጸጽቶ ኃጢአቱን ተናዝዞ ያደረገውን ነገር ተገባጹዊ ከርስትና ረስቶትም ሊሆን ይችላል አንተ ግን አሁንም በማስታወስህ ምክንያት በሰው ላይ በመፍረድ ኃጢአት ትወድቃለህ ከገቱ ጠዳሴ አንዳንድ ጊዜ ለእኛ ጥሩ የመሰለንን ነገር ልናደርግ እንችላለን ለምሳሌ ሁለት ሰዎችን አስታርቄ ሊሆን ይችላል ከዚያ በኋላ ግን ለእነሱ የተናገርኳቸውን ጥበብ የተሞሉ ንግግሮች ማስታወስ አእጀምራለሁ በውስጤም ቀላል ሰው አይደለሁም ለካ። ሌላው ክፉ የፈጠራ ሐሳብ ሰዎችን ያለ አግባብ በዝሙት አጣምሮ ማሰብ ነው ምሳሌ ልስጣችሁ በአንድ ምግብ ቤት ውስጥ ወይም በአውቶቢስ ውስጥ አንድ ሽማግሌ ከአንዲት ወጣት ጋር ተቀምጠው በወዳጅነት ሲነጋገሩ ልታዩ ትችላላችሁ በዚህ ወቅት ክፉ ሥዕል በኅሊናችሁ ይመጣና ወጣቷን ሴት ከአለቃዋ ጋር የምትዘሙት አድርጋችሁ ታስባላችሁ በእውነታው ግን ልጆቷ የተቀመጠችው ከአባቷ ጋር ሊሆን ይችላልፎ እናንተ ግን ከፍትወት ሐሳብ አልፎ በንጹሐን ላይ በመፍረድ ኃጢአት ወድቃችኃል ተግባሌጹዊ ከርስት ቁጣ ሁልጊዜ የሚያቃልልህ አለቃህ ወይም በትምህርት ቤት የሚያስቸግርህ በጥባጭ ሰው ሊኖር ይችላል በእውነታው ዓለም ምንም ልታርደግ አትችልም በዚህ ፈንታ ግን በምትፈጥረው ሐሳብ ግን ትበቀለዋለህ ያንን ሰው ስትሰድበው ወይም ወደ ማጥ ውስጥ ስትጨምረው ይታይሃፃል ወይም በኅሊናህ አንዳች አደጋ ወይም የመኪና አደጋ ሲደርስበት ከረዥም ሕንጻ ላይ ሲፈጠፈጥ ወዘተ የመሳሰሉ ክፉ ሐሳቦች በልብህ እየተመላለሱ በደስታ ሊሞሉህ ይችላሉ ያልገባህ ነገር ግን በሐሳብህ ሰው እየገደልህ ያለህ መሆንህን ነው መዬረፎ አንድ ሰው የሚያደርገውን መልካምም ሆነ ክፉ ነገር አይተን የምንታዘብ ከሆነ በኅሊናችን ያንን ሰው ስናስተምረው ይታየናል ንስሐ እንዲገባ ስንነግረው ስለ ክፉ ሥራዎቹ ስንገሥጸው ከፈጣሪ ዘንድ እርሱ ያደረገውን የሚያደርጉ ሰዎች የሚጠብቃቸውን ፍርድ ስንነግረው በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች የተሞላ ስብከትን ለዚህ ሰው ስንሰብክ ይታየናል ያልተረዳነው ነገር ቢኖር በከፋ የመፍረድ ኃጢአት ላይ መውደቃችንን ነው እኛ እግዚአብሔር በዚያ ሰው ላይ ከሚፈርደው በላይ በመፍረዳችን እግዚአብሔር ሊፈርድብን እንደሚችልም ጭምር አልተረዳንም ለሰንበት ትምህርት ቤት መምህራኖቻችን ለወላጆቻችን ሌላው ቀርቶ ለንስሐ አባቶቻችን ጭምር ልናስተምር የሚቃጣን ትምህርት ከዚህ ዓይነቱ የድፍረት ዛሃሳብ ጋር የሚመሳሰል ነው ተግባሌጹዊ ከርስት ከገቱ ጡዳሴ ዲያቢሎስ አንዳንድ ጊዜ ፈጥረህ በምታስባቸው አይታዎችህ ጻድቅ በመሆንህ እንድትደሰት ያደርግፃል ለምሳሌ እኔ ራሴን በቅድስና ሕይወቱና ጥበብ በተሞሉ ንግግሮቹ የሚልዮኖችን ነፍስ የሚታደግ ዝነኛ ካህን እንደሆንኩ በማሰብ እንድደሰት ሊያደርገኝ ይችላል ወይም ደግሞ ሌሎች ራሳቸውን ብዙ አርድእት አንዳላቸውና እንደዘጉ መነኩሴ መነኩሲት አድርገው እንዲያልሙ ሊያደርጋቸው ይችላል አኔ እንኳን የዐሥራ ሁለት ዓመት ልጅ እያለሁ አንዳንድ ጊዜ ሰማዕት እንደሆንኩ አድርጌ የምደሰትበት ጊዜ ነበር ቅድስናዬን የሚፈታተኑ የዲያቢሎስ ጥቃቶችና ሥቃዮችን ሁሉ በጽናት ስቋቋማቸው ይታየኝ ነበር የቀን ሕስም ማንም ሰው ከቀን ሕልም ነጻ አይደለም ይሁንና ከመጠን በላይ በቀን ሕልም እየዋኙ መደሰት ግን ንስሐ ልንገባበት የሚያስፈልግ ኃጢአት ነው የቀን ሕልም መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ በመማር በመጸለይ ልናሳልፈው የምንችለውን ጠቃሚ ጊዜ የሚያባክን እና ጥቅም የሌለው ነገር ነው ብዙ ተማሪዎች መጽሐፋቸውን ገልጠው አርሳሶቻቸውን ቀርጸው ሊያጠኑ ይቀመጣሉ ብዙም ሳይቆዩ ግን ኀዘንና ደስታን በሚያፈራርቁባቸው ሐሳቦች ውስጥ መዋኘት ይቀጥላሉ የዚህ የቀን ሕልም ዋነኛ አደጋው በጤነኛ ሐሳቦች ተጀምሮ በጾታዊ ምኞቶች መጠናቀቁ ላይ ነው ወጣት ሴቶች ስለ ሰርጋቸው ተገባጹዊ ከርስትቫ ያልማሉ ሲያገቡ የሚለብሱትን ቀሚስ ስለ ሚዜዎቻቸው ሰርጉን ስለሚያደርጉበት ቤተ ክርስቲያን ስለሚደረግላቸው አቀባበል ይህ በተመስጦ የሚታሰብ በጎ ሐሳብ በዚህ አያቆምም ስለ ጫጉላ ምሽት በማሰብ ይጠናቀቃል ፍቅረ ዓስም ዓለምን መውደድ በአግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነው ያፅሀ ቅዱስ ያፅቆብ በዚሁ ጥቅስ ላይ ዓለምን የሚወድ ቢኖር የአግዚአብሔር ጠላት ሆኗል ይለናል ይህ ሆኖ ሳለ ግን እኛ በምንፈጥራቸው ሐሳቦቻችን በታላላቅ አብያተ መንግሥታት ስንኖር ውድና ዘመናዊ ልብሶችን ስንለብስ አሉ የሚባሉ መኪኖችን ስንነዳ ይታየናል። ይለው ነበር ጥበበኛ የነበረው ቅዱስ እንጦኒ ግን አንተን አልሰማህም ስፈልግ አጸልያለሁ ይለው ነበር ሁሉን ነገር በመጠን መሆንና ማድረግ ይገባል ወደ ቀኝም እጅግ ጻድቅ ሳይሆኑም ወደ ግራም በኃጢአተኝነት የሚኖሩትን የመጠን አኗኗር አበው የከበረ የልዕልና መንገድ ብለው ይጠሩታል መነኮሳት ለጾም ለጸሎትና ለንባብ በአበምኔጌት የሚታዘዝ መመሪያ ያላቸው ለዚህ ነው ስለ መንፈሳዊ ሕይወት የንስሐ አባትን ማማከርና ለእያንዳንዱ ነገር መመሪያ ይሰጡ ዘንድ መጠየቅ ያስፈልጋል ራስገ መቅጣት አንዳንድ ጊዜ በራስ መር መንፈሳዊነታችን ዐ ሃዐርፎመ ጩኳጨፎከ ለሠራናቸው ኃጢአቶች ራሳችንን እንቀጣለን በዚህ ስኅተት ስንያዝ ችግራችንን የምንፈታ ስለሚመስለን ጾም ጾሎታችንና ስግደታችን የበዛ ይሆናል ወዲያውም ይህ አካሔድ ወደ ሚከተሉት ይመራናል ፀ ስራስ ነባነት መስጠት ተገባጹዊ ከርስትና ለምሳሌ በጾም ወቅት በአውሮፕላን ተሳፍረህ ስትሔድ የሚቀርብልህ ምግብ የፍስግ ሊሆን ይችላል በዚህ ጊዜ ብዙ አንደጾምክና አሁን ፅረፍት ማድረጊያህ ጊዜ እንደሆነ ታስብና ለራስህ ያለ መጾም መብት ትሰጣለህ ያልተረዳኸው ነገር ግን ዲያቢሎስ ለካህናት የተሰጠውን የማሠርና የመፍታት ሥልጣን ለራስህ እንድትሰጥ እንዳደረገህ ነው በእውነቱ ከሆነ እያሰረህና እየፈታህ ያለው ዲያቢሉስ ነው አርሱ መንፈሳዊ አባትህን አንድትተው አድርጎ እርሱ በመንፈሳዊ ሕይወት ጉዳይ አማካሪህ ሆኗል መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ አንዲህ ይላል መብራትንም አብርቶ በስውር ወይም በእንቅብ በታች የሚያኖረው የለም የሚገቡ ሰዎች ብርዛኑን እንዲያዩ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል እንጂ ሉቃ ወ የበረፃ አባቶች የዚህ ቃል ሐሳብ መንፈሳዊ ተጋድሎችህን ከመንፈሳዊ አባትህ አትሸሽግ ለንስሐ አባትህ ሳትናገር መንፈሳዊ ሥራ አትጀምር ማለት ነው ሲሉ ያብራራሉ የተሳሳተ የዛደቅነት ስሜት በዚህ መንገድ ከቀጠልህ ድኅነትህን እያጣህና ወደ ሲኦል እየተነዳህ እያለ ዲያቢሎስ በጎ ሥራ እየሠራህ እንዳለህና በዘላለም ሕይወት ጎዳና ላይ እንዳለህ እንዲሰማህ ያደርጋል መጽሐፍ ቅዱስ ግን ስለዚህ ነገር ያስጠነቅቀናል እንግዲህ በአንተ ያለው ብርፃን ጨለማ እንዳይሆን ተመልከት ሉቃቋ በራእይ ጁ ላይ ጌታ በሎዶቅያ ያለውን የቤተ ክርስቲያን አለቃ እንዲህ ሲል ይገሥጸዋል ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆፔአለሁ አንድም ስንኳ ተገባጹዊ ከርስትቫ አያስፈልገኝም የምትል ስለ ሆንህ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ፅውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ ባለ ጠጋ እንድትሆን በአሳት የነጠረውን ወርቅ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ዙል ከእኔ ትገዛ ዘንድ አመክርፃለሁ እዚህ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች የጠፉ ያህል ናቸው ባሕታዊው ቴዎፋን እንደሚነግረን ራሳቸውን ጻድቅ አድርገው የሚያስቡ ሰዎች ያሉበትን ሁኔታ የሚረዱት ከሞቱ በላ ነው ጌታችን እንዲህ ሲል የተናገረው ስለ እነርሱ ነው በዚያ ቀን ብዙዎች ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን። አለው ይህም ክርስቶስ ነኝ ባይ እንደ ጢስ ተንኖ ጠፋ አነዚህ ነገሮች ከዘመናት በፊት በመነኮሳት ላይ የተፈጸሙ ናቸው ነገር ግን ዲያቢሎስ ዛሬም ይህንነ ስልት እየተጠቀመ እና አየተሳካለት ነው ከዓመታት በፊት ነው አንድ አገልጋይ ወደ ቤተ ክርስቲያን መምጣት እንዳቆመና ለረዥም ጊዜም ሥጋ ወደሙ መቀበል እንደተወ ተረዳሁ መጠየቅ እንደሚገባኝ በማመን ወደ አርሱ ሔጄ ምክንያቱን ልጠይቀው ሞከርሁ ቀለል አድርጎ መለሰልኝ እሑድ አሑድ አቡነ ቄርሎስ ይገለጡልኛል ሥጋ ወደሙም ያቀብሉኛል ከሌላ ቦታ የመጣ አንድ አገልጋይ ደግሞ ወደ እኔ መጥቶ ኅሊናውን የሚረብሸው ነገር እንዳለ ነገረኝ እኔም የንስሐ አባቱ ባለመሆኔ የንስሐ አባቱን እንዲያናግርና እንዲናዘዝ መከርሁት በማግሥቱ ጠዋት መጥቶ ጠራኝና በሕልሙ አቡነ ቄርሎስ መጥተው ተናዘዝ እንዳሉትና ጸሉተ ንስሐ እንዳደረጉለት ነገረኝ ተገባጹዊ ከርስትና ከዚያም ይህ ይበቃው እንደሆነ ጠየቀኝ አኔ ግን አሁንም ወደ ንስሐ አባቱ ሔዶ አንዲናዘዝና ስላየው ሕልምም እንዲነግራቸው ነገርሁት ትክክለኛ ገንዘብ አለ የሐሰት ገንዘብ ደግሞ አለ አንዲሁም አውነተኛ መገለጥ አለ የሐሰትም መገለጥ አለ ሕልሞችን ራአዮችና መገለጦችን ለማስተናገድ ትክክለኛው መንገድ የንስሐ አባትን ማማከር ነው መንፈሳዊ ሰው ሁልጊዜም ራሱን ሕልም ራአይ ለማየት የማይገባው አድርጎ ማየት ይገባዋል በተለይ ሕልሞች በዲያቢሎስ ሙሉ ቁጥጥር ሥር ናቸው ማለት ይቀላል እግዚአብሔር ለአንዳንድ ሰዎች ጋር በሕልም ተናግሯል ሆኖም እነዚህ በጣት የሚቆጠሩ ሲሆኑ እነርሱም ነቢያትና ቅዱሳን ነበሩ እንጂ እንደ እኛ ኃጢአተኞች አልነበሩም ለሕልሞችም ይህን ያህል ክብደት መስጠት የለብንም አንድ ጊዜ ቅዱስ እንጦንስ እንዲህ ብሏል በሕልሞች የሚያምን የዲያቢሎስ መጫወቻ ነው የሐሰት ዘጋዎች ወደ መጨረሻ ዲያቢሎስ እንደ መፈወስ ያሉ መንፈሳዊ ጸጋዎችን ሊሠጥህ ይችላል። ወይም ደግሞ ሰዎች ጸልይልን እንዲሉህና ችግራቸውም ወዲያው እንዲፈታ ሊያደርግ ይችላል ለምሳሌ ዲያቢሎስ አንድን ሰው ራስ ምታት እንዲያመው ያደርጋል ከዚያም አንተ እንደጸለይህለት ራስ ምታቱ እንዲለቅቀው ያደርጋል ወይም ደግሞ አንድ ሰው ችግር እንዲገጥመው ያደርግና አንተ ስትጸልይለት ችግሩ እንዲፈታ ያደርጋል ተገባጹዊ ከርስትና ለዚህ ዓይነቱ ማታለያ ምሳሌ የሚሆነን በቅዱስ ጳኩሚስ ሕይወት ላይ ተቀምጦልናል ከአባ ጳኩሚስ ጋር አብሮ የቅዱስ ጵላሞን ረድእ የነበረ መነኩሴ ነበር ይህ መነኩሴ ቅዱስ ጳኩሚስ ትጋት እንደሚጎድለው ይነግረው ነበር ይህንንም ለማስረዳት ይህ መነኩሴ በእሳት ፍሕም ላይ ሳይፈራ ይራመድ ነበር ቅዱስ ጳኩሚስ ይህንን ለማድረግ ባለመቻሉ ምክንያት ያዝን ነበር አንድ ቀን ይህ መነኩሴ ወደ አባ ጳኩሚስ መጣና እንዲህ አለው «ዛሬ ወደ እሳት ነበልባል ውስጥ እዘልላለሁ ምንም ሳልሆንም አወጣለሁ። ያለ አኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል ዮሐ ፀሀደ እናም ፍሬን ለማፍራት የመጀመሪያው መመሪያ ይህ ነው ያለ አኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም ማንም ሰው በራሱ ጥረት ብቻ ሊያፈራ አይችልም ፍሬያማዎች የሚያደርገን እርሱ አግዚአብሔር ነው አግዚአብሔር መሬት እንዳለውና መሬቱን እንዲንከባከቡ አገልጋዮችን እንደቀጠረ ገበሬ ነው መሬቱና ዘሩ የእግዚአብሔር ነው ማዳበሪያውም እንዲሁ ነው እግዚአብሔር ለእርሻ የሚያስፈልገውን ዝናምና ፀሐይም ያዘጋጃል የተቀጠረው አገልጋይ ደግሞ በሚገባ ማረስ ዘርን መዝራት አረምን ማረም ተገባጹዊ ከርስትቫ ማዳበሪያን ማድረግና የደካሙን ዋጋ ማጨድ ይጠበቅበታል ነገር ግን የቅጥረኛው ሠራተኛ ሥራውን ከመሥራት በስተቀር በሠራው ነገር ላይ መብት የለውም በእኛም እንዲሁ ነው እንዲሁ እናንተ ደግሞ የታዘዛችሁትን ሁሉ ባደረጋችሁ ጊዜ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ልናደርገው የሚገባንን አድርገናል በሉ እንዳለን ጌታችን ሉቃ ቅድስና እንዲሁ አይከሰትም አንድ ሰው በተገቢው መንገድ ቅድስናን ለማግኘት መለማመድ አለበት አንዳንድ ጊዜ በጎነት ከምድር እስከ ሰማይ በሚደርስና ብዙ ደረጃዎች ባለው መሰላል ይመሰላል አንዳንድ በጎነቶች በመሰላሉ ከሥር ሲገኙ ሌሎች ደግሞ ከመሰላሉ ጫፍ ላይ ይገኛሉ አባቶች እነዚህን መሰላሎች ዘልለን ልናልፋቸው አንችልም ነገር ግን ደረጃ በደረጃ ልንወጣቸው ይገባናል ይላሉ በታችኛው የመሰላሉ መውጫ ላይ ሁለት መሠረታዊ የሆኑ የጽድቅ ሥራዎች አሉ እነዚህም መታዘዝና ትዕግሥት ናቸው በመሰላሉ የላይኛው ጫፍ ላይ ደግሞ ትሕትናና ፍቅር አሉ ፍቅር ከሁሉም የበጎነት ደረጃዎች ከፍተኛው ነው አንዳንድ ጊዜም ሁሉን የሚያጠቃልል በጎነት ተብሎ ይጠራል ፍቅር ያለው ሁሉም በጎነቶች ይኖሩታል በጎነትን ስንለማመድ አንድ በአንድ ልንለምዳቸው አንደሚገባን ይመከራል አንዱን የበጎነት ደረጃ ተለማምደን ስንጨርስ የመሰላሉን ቀጣይ ደረጃ ደግሞ እንወጣለን ተገባጹዊ ከርስትና በጎነት በየጊዜው እየዳበረ የሚሔድ ነገር ነው አንዱን በጎነት መልመድ የሚቀጥለውን በጎነት በቀላሉ ለማግኘት ያስችላል ለምሳሌ ራስህን ትዕግሥትንና መታዘዝን ካስለመድኸው የዋህነትም የአንተ ይሆናልፎ የዋህነትን ስትይዝ ደግሞ በትሕትና ደጃፍ ላይ ነህ እንዲህ እያለ ይቀጥላል አንድ ልምምድ አለማማጅ ወይም አሰልጣኝ ይፈልጋል ማንም ሰው ያለ አሰልጣኝ በአትሌቲክስ ሊሳካለት አይችልም አንዲሁም አንድ ክርስቲያን ያለ አሰልጣኝ የክርስቶስ መንፈሳዊ ሯጭ ሊሆን አይችልም አሰልጣኝህ ደግሞ የንስሐ አባትህ ናቸው በልምምድህ ወቅትም ትእዛዝ ሊሰጡህ የሚገባው አርሳቸው ናቸው ያለፈውን ምእራፍ አንብበኸውና ተረድተኸው ከሆነ በእርግጠኝነት ይህን ልምምድ በራስህ የማድረግህን አደጋ ትረዳዋለህ ታዛዥነትና ትፅግሥት ሌሉች በጎነቶችን ለማግኘት እንደ ቅድመ ሁኔታ የሚቆጠሩ ናቸው እነዚህን መሠረታዊ በጎነቶች ካልያዝህ ሌሎች የበጎነት ፍሬዎችን ልታፈራ አትችልም የዚህም ምክንያቱ ታዛዥ ካልሆንህ በአሰልጣኝህ በንስሐ አባትህ የሚሰጥህን ትአዛዝ ልትፈጽም አትችልም በእርግጥም ምንም ዓይነት ዕድገት አይኖርህም እንዲሁም ትፅግሥት ሳይኖርህ ልምምድህን በጽናት ለማካሔድና ፍሬ ለማፍራት አትችልም በዘር ዘሪው ምሳሌ ላይ ጌታችን እንዲህ ሲል ነግሮናል በመልካም መሬት ላይም የወደቀ እነርሱ በመልካምና በበጎ ልብ ጅን ተገባጹዊ ከርስትና ቃሉን ሰምተው የሚጠብቁት በመጽናትም ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው ሉቃ በቀሪው የዚህ መጽሐፍ ክፍል ትፅግሥትንና ታዛዥነትን ልምምድን በተመለከተ አንዳንድ ተግባራዊ ዘዴዎችን አንመለከታለን መታዘዝ መታዘዝ የአንተን ፍላጎት ወይም ፈቃድ ለሌላው ፍላጎት ተገዢ ማድረግ ነው አባቶች ይህንን ጠቃሚና መሠረታዊ የሆነ በጎነት ለጀማሪ ደቀመዛሙርቶቻቸው ለማስተማር ብዙ ታላላቅ መከራዎችን ተቀብለዋል መቼም ሁላችንም ቅዱስ ዮሐንስ ኮሎቦስን ሐጺርን እናውቀዋለን እሱን ያስተምሩት የነበሩት አባት ደረቅ አንጨት አምጥቶ አንዲተክለውና በየዕለቱ ውኃ አያመጣ አእንዲተክለው አዝዘውት ነበር ሌላ አባት ደግሞ ጀማሪ ተማሪያቸውን በገዳሙ ደጃፍ እንዲቆምና ወደ ገዳሙ የሚገቡትን ሰዎች ሁሉ በፊታቸው እየሰገደ የሥጋ ደዌ ተጠቂ ነኝና ጸልዩልኝ። ኤፌ የምንፈጽመው ትእዛዝ ከመጽሐፍ ቅዱስ ተገባጹዊ ከርስትና አንጻር መመዘን አለበት ምክንያቱም ከሰው ይልቅ ለአግዚአብሔር መታዘዝ ይገባናል ሐዋ የመታዘዝ ስምምድ ለንስሐ አባትህ ካማከርህ እንዲያነቃህና በተተጋድሎ አእንዲያጸናህ ወደ እግዚአብሔር ልባዊ ጸሎት ካደረግህ አሁን ልምምድህን መጀመር ትችላለህ በማለዳ ተነሣና እግዚአብሔር ይህንን ድንቅ የሆነ የጽድቅ ሥራ እንድትሠራ የሰጠህን ዕድሎች ሁሉ በማስታወስ ጀምር ከዚያም ለወላጆችህ ለመምህርህ ለትዳር አጋርህ ወዘተ ታዛዥ ሆነህ ለመዋል ወስን ለራስህም አንዲህ በል ይህንን የማደርገው ስለ እግዚአብሔር ስል ነው እንጂ ስለሰዎቹ አይደለም አንድ ጊዜ ይህንን ውሳኔ ከወሰንህ በላ ያለማመንታት አድርገው በመጀመሪያ ላይ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል በተለይ የምትወድደውን የቴሌቪዥን ዝግጅት እያየህ እያለ እናትህ ወይም አባትህ እንላክህ ሲሉህ። ብዬ ጠየቅኋት አይደለም አባታችን የእሱን ያህል እኔም ፍላጎቱ ነበረኝ ከዘፈነና ከመብራቶቹ ጋር የእኛ አካልም ከመቀራረቡ ጋር የመቃወም አዝማሚያ አልነበረኝም ነበረ ምላሺ አስቲ ደግሞ ወደ አባቶች እንመለስ ምንም እንኳን አብዝቶ መብላትን አብዝቶ መተኛትንና ቁጣን መግታት ብንችል እንኳን ንጽሕናን ለማግኘታችን ከመቻላችን በፊት አንድ የሚያስፈልገን አንዳች በጎነት አለ ይሉናል ንጽሕናን የምትመኝ ከሆነ ትሕትናንም ተመኝ ምክንያቱም ያለ ትሕትና ንጽሕናን ለማግኘት አትችልም የሥጋ ፍላጎትን በመዋጋት ውስጥ ትልቁ ችግር በራስ መመካት ነው ይህንንና ይህንን ላደርግ ነው ድሉም የእኔ ይሆናል መንፈሳዊ ተጋድሎን በተመለከተ አንድ አስተተያየት ልስጣችሁ እኔ በሚለው ቃል የሚጀምር ማንኛውም ነገር መፍረሱ አይቀሬ ነው በራሳችን መተማመንን ካልተውን በቀር አሁንም አሁንም መላልሰን እንወድቃለን ራስን በመቆጣጠር ተገባጹዊ ከርስትቫ ሥጋዊ ምኞቱን መቆጣጠር የቻለ ማንም የለም በዚህ ጉዳይ ላይ ከአባቶች አንዱ የሚነግረንን እነሆ በራሳችን ጥረት ንጽሕናን ማግኘት አይቻለንም ያለማቋረጥ እየተጋን እንኳን ከልምድ ትምህርት ቤት የተማርነው ከመለኮታዊው የጸጋ ሥጦታ መሆኑን ነው ከዚህ የተነሣ አንድ ሰው ያለ መታከት በጥረቱ መቀጠል አለበት ለክምላካዊው ሥጦታው ምስጋና ይድረሰውና ያን ጊዜ ከሥጋዊ ውያ ነጻ ለመሆን የተገባ ይሆናል የሚፈልገውን የሰውነት ንጽሕና በራሱ ማግኘት እንደሚችል አድርጎ ማመን የለበትም ይህንን ጽንሰ ሐሳብ ለወጣቶች ለማስረዳት በምሞክርበት ጊዜ የሚከተለውን ንጽጽሮሽ አጠቀማለሁ በጠረጴዛ ላይ የተቀመጠ አሻንጉሊት ላይ ለመድረስ የሚሞክርን ትንሽ ሕጻን አስቡ ጠረጴዛው ከእርሱ ቁመት በጣም ስለሚረዝም ለመድረስ አያስችለውም በእግሮቹ ጥፍር ለመቆም ሞከረ ነገር ግን አልቻለም ወደ ላይ ለመዝለልም ሞከረ ነገር ግን ሊደርስ አልቻለም በሌላ ዕቃ ላይ ለመወጣጣትም ሞከረ ትርፉ ግን ወድቆ ራሱ መጉዳት ብቻ ነበር ሙሉ በሙሉ ሲዳከም ማልቀስ ጀመረ በዚህ ጊዜ ሲያየው የነበረው አባቱ ደርሶ ጠረጴዛው ላይ ያለውን መጫወቻ ሰጠው ትንሹ ሕጻን በራሱ ጥረት መጫወቻዎቹን አላገኘም ሆኖም ጥረቶቹ የአባቱን ልብ ለመርዳት አነሣሣው ችግሩ እኛም እንዲሁ መሆናችን ላይ ነው እንሞክራለን አንሞክራለን አንወድቃለን ስንደክምም እንጮኻለን ከዚያም አግዚአብሔር ከውጊያው እንድናርፍ ያደርገናል ነገር ግን ዲያቢሎስ ወዲያውኑ ወይም ቆይቶ ይህንን ያደርግነው በራሳችን ተገባቤዊ ከርስት ጥረት አንደሆነ ይነግረናል ይህንን ሐሳብ በልብ አንዳመንህ ሁሉን ነገር ታጣና ወደነበርህበት ሥፍራ ትመለሳለህ የሚያስደንቀው ነገር ይህ ነገር መደጋገሙ ሲሆን እንዴት በድጋሚ እንደወደቅን እንኳን ሳንረዳ ያንኑ ስኅተት መደጋገማችን ነው አበምኔቱ ሼይርሞንም ስለዚህ ጉዳይ እንዲህ ብሎአል አንድ ሰው ለረዥም ጊዜ በንጽሕና ለመኖር በመቻሉ ከእንግዲህ ቅድስናዬን አላጣም እያለ መደሰት ከጀመረ በራሱ መመካት ይጀምራል እግዚአብሔር ልርሱ ጥቅም ሲል ቸርነቱን ሲያርቅበት ግን የተማመነበት የንጽሕና ደረጃው እየተወው እንደመጣ ይረዳል የመጽናቱ ምንጭ ወደ ሆነው አምላክም ይመልሰዋል አንድ ሰው የሚፈልገውን ንጽሕና የሚያገኘው በአግዚአብሔር ቸርነት መሆኑን እስኪያረጋግጥ ድረስ በእነዚህ መነዋወጾች ከአምላኩ መማር አለበት አነዚህ መነዋወጾች ወደ አውነተኛ ንጽሕና እስከሚደርስ ድረስ ብዙ ዓመታትን ሊወስዱ ይችላሉ ነገር ግን የሚያጋጥሙን መታወኮች ልምድን የሚሰጡን ዝሙትን በመዋጋት ብቻ ሳይሆን ትዕቢትንና መመጻደቅንም ስለሚዋጉልን ነው በዚህ ፈተና በተደጋጋሚ ስትወድቅ አትደናገጥ ምክንያቱም አበምኔቱ ሼይርሞን እንደሚነግረን ከሆነ ብዙ ልምድ ላለውም እንኳን አስቸጋሪ ነገር ነው ከታላላቆች ሴት የበረዛ መናኞች አንድዋ የሆነችው አማ ሣራ እግዚአብሔር ከዚህ ስሜት ነጻ እስካደረጋት ድረስ ለዐሥራ አራት ዓመታት ከዝሙት ሐሳት ጋር ተዋግታለች ቅዱስ ሙሴ ጸሊምም እንዲሁ ተገባጹዊ ከርስትና በመጨረሻም በተደጋጋሚ ጊዜያት ስንወድቅ ድል የተነሳነው ምን ማድረግ እንዳልቻልን እንድናውቅ ነው ብለን እአእናስባለን ከዚያም ወደ ልብ ትሕትና አእንደርስና ድል መነሳታችንና ይህንን ውጊያ ለማሸነፍ ፈጽሞ እንደማንችል እንረዳለን በዚህ ጊዜ ነው አግዚአብሔር ከመካከል የሚገባውና ከአሳዛኝ ሁኔታ ነጻ እንድንወጣ የሚያደርገን ይኹን ጊዜ በደካማ አቅማችን ራሳችንን ዝቅ ዝቅ አናደርጋለን ቸርነቱንንም እናደንቃለን ከዚህም በኋላ ውጊያው ድል አይነሳንም ፈተናውም አያውከንም በሥጋችን የሚመጣብን ድንገተኛ ድቀትና ኃጢአትም በእርግጥ ከእግዚአብሔር ቸርነት የሚመጣ መሆኑንና ከአኛ ጥረት ጋር ያልተገናኘ መሆኑን ስለምንረዳም በልባችን ድንቅ የሆነ ደስታ ይሰማናል ስገጽሕና የሚደረገ ተጋድሱ እንደሌላው የጽድቅ ሥራ ሁሉ ንጽሕናን ለማግኘት በሚደረገው ተጋድሎ ውስጥም ጸሎት ቀዳሚው ሒደት ነው በከንፈርህ ብቻ ልታገለግለው አንደማትሻና በአውነት ንጽሕናን አንደምትፈልግ ለአግዚአብሔር አሳየው ርኩሰትን መጥላት አለብህ። አስቲ አበምኔቱ ሼይርማን በዚህ ጉዳይ ላይ የሚለንን እንስማ ተገባጹዊ ከርስትና ንጽሕናን ያገኘ ሰው በተቀዳጀው ቅድስና ሲደሰት በእሱ ጥረትና ንቃት ሳይሆን በአግዚአብሔር ጥበቃ እንዳገኘው ማወቅ አለበት ሰውነቱንም በዚህ ንጽሕና ማቆየት የሚችለው መሐሪው ጌታ እስከፈቀደ ጊዜ ድረስ መሆኑንም መረዳት አለበት በቅድስናውም መተማመን የለበትም አምላካዊ ጥበቃ ለጥቂት ጊዜ ቢለየው መልሶ ሊቆሽሽ እንደሚችል በማወቅ አንዳች አይነካኝም በሚል የደህንነት ስሜትም መሸንገል የለበትም ስለዚህ በፍጹም ጸጸትና የልብ ትሕትና አንድ ሰው በንጽሕናው ጸንቶ ለመቀየት ያለ መታከት መጸለይ አለበት ተግባሌጹዊ ከርስት ምእራፍ ዘጠኝ ቭሓበየት መናፍስትን መለየት በቆሮ ላይ ከተዘረዘሩት የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አንዱ ነው መጽሐፍ ቅዱስ መናፍስትን እንድንለይ ያስጠነቅቀናል ወዳጆች ሆይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ ዮሐ ል ንጉሥ ሰሎሞን ይሰጠው ዘንድ ከአምላኩ የጠየቀው ጸጋም ይኸው ነበር ስለዚህም በሕዝብህ ላይ መፍረድ ይችል ዘንድ መልካሙንና ክፉውንም ይለይ ዘንድ ለባሪያህ አስተዋይ ልቡና ስጠው ነገሥ ሀ ቅዱስ እንጦኒ መለየትን ከሌሎች በጎነቶች ሁሉ በበለጠ መመኘት እንደሚገባ ተናግሯል ምክንያቱም ያለ መለየት በሌሎቹ የጽድቅ ሥራዎች አግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም ሐሳቦችገ መስየት በሰው ነፍስ ውስጥ የሚመላለሱ ብዙ ዓይነት ሐሳቦች አሉ አነዚህ ሐሳቦች ከሦስቱ ምንጮች ከአንዱ ናቸው ከራሱ ከሰውዬው የሰዎች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል ተብሎ እንደተነገረን መዝ ከአግዚአብሔር በእኛ ዘንድ ከሚኖር ከመንፈስ ቅዱስ አሳልፈውም ሲሰጡአችሁ የምትናገሩት በዚያች ሰዓት ይሰጣችኋልና ፅ ለ ላልቶ ይነበብ ምሳሌ ክፉን ከደግ መለየት ተገባራዊ ከርስትና እንዴት ወይስ ምን አንድትናገሩ አትጨነቁ በእናንተ የሚናገር የአባታችሁ መንፈስ ነው እንጂ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁምና ተብሎ እንደተነገረን ማቴ ጸ ከዲያቢሎስ አራትም ሲበሉ ዲያብሎስ በስምዖን ልጅ በአስቆሮቱ በይሁዳ ልብ አሳልፎ እንዲሰጠው አሳብ ካገባ በኋላ ይላል ዮሐ እንዲሁም በሐዋጽድ ጴጥሮስም ሐናንያ ሆይ መንፈስ ቅዱስን ታታልልና ከመሬቱ ሽያጭ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን በልብህ ስለ ምን ሞላ። ይላል ከእግዚአብሔር የሆነው ሐሳብ ተከትሎ ከዲያቢሎስ የሆነ ሐሳብ ሊመጣ ስለሚችል የሐሳቦችን ምንጭ መለየት በጣም አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል ለዚህ የሚሆነን ምሳሌ በማቴዎስ ወንጌል ላይ ተቀምጦልናል ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ ማቴ ጵኗ ከዚያን ቀን ጀምሮ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ይሄድ ዘንድ ከሽማግሎችና ከካህናት አለቆች ከጻፎችም ብዙ መከራ ይቀበልና ይገደል ዘንድ በሦስተኛውም ቀን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው ለደቀ መዛሙርቱ ይገልጥላቸው ጀመር ጴጥሮስም ወደ አርሱ ወስዶ አይሁንብህ ጌታ ሆይ ይህ ከቶ አይደርስብህም ብሎ ሊገሥጸው ጀመረ እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን ወደ ኋላዬ ሂድ አንተ ን ተገባዜዊ ከርስትና ሰይጣን የሰውን አንጂ የእግዚአብሔርን አታስብምና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው ማቴ እንደምትመለከቱት በቅዱስ ጴጥሮስ ልብ ውስጥ የአግዚአብሔርን ሐሳብ ተከትሎ የዲያቢሎስ ሐሳብ መጥቷል ቅዱስ ጴጥሮስ የሐሳቦቹን ምንጮች መለየት አልቻለም ምክንያቱም ያን ጊዜ መንፈስ ቅዱስን አልተቀበለም ነበር ምንም እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ መናፍስት ከአግዚአብሔር ዘንድ ሆነው እንደሆነ እወቁ ብሎ ቢያስጠነቅቀንም እነዚህን ሐሳቦች የምንለይበትን ዝርዝር አካሔድ ግን አላስቀመጠልንም እናም በዚህ ጉዳይ ላይ ያላቸውን ልምድ በመፈለግ ወደ በረፃ አባቶች እንሔዳለን አነሱ የሚሉት በጠቅላላው ይህንን ይመስላል ሐሳብህ እግዚአብሔርን በመፍራት የተሞላ መሆኑን መዝን በአርግጥ ለሁሉም ሰው መልካምነት ያዘለ ነው። ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ ላይ የእግዚአብሔር ፈቃድ በጎ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም እንደሆነ ነግሮናል የእግዚአብሔር ፈቃድ ፍጹም ነው ምንም ነገር አይጎድለውም መንፈሳዊ ሥነ ልቡናዊና ስሜታዊ ፍላጎቶችን ሁሉ ለማሟላት የሚችል ነው እግዚአብሔር ወደፊት የሚሆነውን ያውቃል የትኛው ነገር ለዘለቄታው እንደሚጠቅመኝ ያውቃል በሌላ በኩል የእኔ ፍላጎት ፍጹም የሆነ ነገርም ሊሆን ይችላል ሆኖም አኔ የዘለቄታውን ጥቅም ሳላስብ የቅርቡን ጥቅም ተገባዜዊ ከርስትና ብቻ ልመለከት አችላለሁ የዘለቂታውን ከግምት ውስጥ ላስገባ ብፈልግ እንኳን በሚመጣው ሳምንት እንኳን የሚያጋጥመኝን ነገር መተንበይ የማልችል እስከሆንኩኝ ድረስ ይህንን የማደርግበት ዓቅም የለኝም ጠቢብ ሰው ምንም ነገር ሲያደርግ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚጠይቀው ለዚህ ነው ሆኖም እግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ላውቅ አችላለሁ። ተገባጹዊ ከርስትና የሚመጡ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን ነቅሶ በማውጣትና ቢቻል በማጉላት ለአንዱ ጉዳይ ማድላቴን ትቼ ገለልተኛ ሚዛናዊ መሆን አለብኝ አንደኛ ከቤተሰቦቼና ከጓደኞቼ ልርቅ ነው ልነጋገር የምችለው ከማላውቃቸው ሰዎች ጋር ስለሆነ ብቸኝነት ይሰማኛል በዩኒቨርሲቲው አካባቢ ቤተ ክርስቲያን ስለሌለ ለመሳለም ለሰዓታት ያህል መጓዝ ይኖርብኛል እንዲረዱኝ ሁልጊዜ የምቀርባቸውን የንስሐ አባቴንም ከእፄ በመራቃቸው ምክንያት ላጣቸው ነው ወዘተርፈ በእርግጥም እነዚህ ሁሉ አሉታዊ ጎኖች እውነት ሆነው ሳለ ከቤተሰብ ቁጥጥርና ከቤት ውጪ በመሆን ስለምታገኘው ነጻነት ስትል ንቀህ ትተኸዋል ቁርጠኛ የሆነ ሰው ግን ይህንን ልምምድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ያደርጋል በውጤቱም ራስህን ለሁለቱም ምክረ ሐሳቦች ያላደላ ገለልተኛ ሆኖ ታገኘዋለህ እያንዳንዱም ሐሳብ የየራሱ አወንታዊና አሉታ ጎን አለው በሺህ የሚቆጠሩ ዶላሮችን የምታገኝበት ነገር ግን ልጆችህን ከትምህርት ቤታቸው ከጓደኞቻቸውና ከሰንበት ትምህርት ቤታቸው እንድትለያቸው የሚያደርግህና አንተንም ከቤተ ክርስቲያን አገልግሎትህ እና ከንስሐ አባትህ የሚነጥልህ ሥራ ስታገኝም ይህንነ መተግበር አለብህ የመጀመሪያው ሒደት ስለምታገኘው ነገር መልካም ጎን በምትሰጠው ክብደት መጠን መጥፎ ጎኑንም በትኩረት በመለየት ተገባጹዊ ከርስትቫ ሚዛናዊ መሆን ነው ይህን ጊዜና ይህን ጊዜ ብቻ ነው ወደ እግዚአብሔር ቀርበህ በጎ ፍጹምና ደስ የሚያሰኝ ፈቃዱን አእንዲገልጽልህ መለመን የምትችለው ቀጣዩ ሒደት ወደ ንስሐ አባትህ መሔድና እንዲጸልዩልህ መጠየቅ ነው ይህ ሲሆን ፈቃዱን ይገልጥልፃል ይህ ራስህን ለንስሐ አባትህ የማስገዛት ተግባር የትሕትና ሲሆን እግዚአብሔር ፈቃዱን ይገልጽልህ ዘንድ ትልቁ ቅድመ ሁኔታ ነው እግዚአብሔር ለአንተ የማይስማማህን ነገር ይፈቅድ ይሆን ብለህ ፍርሃት ፍርፃት የሚልህ ከሆነ የቤት ሥራህን በሚገባ አልሠራህም ለአንዱ ነገር ማድላትህ አሁንም ድረስ አለ ወደ ንስሐ አባትህ ሔደህ እንዲጸልዩልህ ነግረፃቸው እግዚአብሔር ከአንዱ አማራጭ ይልቅ ሌላኛውን እንዲመርጥ የምትመኝ ከሆነ አሁንም የቤት ሥራህን በሚገባ አልሠራህም በሚከተለው ምሳሌ እንደምነግርህ አንተ ራስህን ገለልተኛ ከማድረግህ በፊት እግዚአብሔር አንተ ትፈልገው የነበረውን አማራጭ መርጦት ሲሆን ደግሞ መልካም ይሆናል ወደ ካናዳ ከመምጣቱ በፊት ግብፅ እያለ የማውቀው አንድ ወጣት ወላጆቹና ወንድም እኅቶቹ ሁሉ ካናዳ የሚኖሩ ቢሆንም አርሱ ግን ወደ ካናዳ ለመምጣት ፈቃድ ለማግኘት በካናዳ ኤምባሲ በኩል ያደረገው ተደጋጋሚ ጥረት እንዳልተሳካለት በማማረር ደብዳቤ ጻፈልኝ አኔም ወደ ካናዳ እንድትሰደድ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይሆን ይሆናል አልሁት ከዚያም የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዴት ተግባጹዊ ከርስትና ለማወቅ መፈለግ አንዳለበትና ራሱን ሚዛናዊ ለማድረግ ምን ማድረግ እንዳለበት አስከትዬ ነገርሁትቋ እሱም ምክሬን ተቀብሎ ወደ ካናዳ ባለመሔዱ ውስጥ ስለሚያገኛቸው መልካም ነገሮችም ማሰብ ጀመረ ለሚስቱም በግብፅ ከቆየን ወላጆቼና ቤተሰቦቼ ግብፅን ለመጎብኘት ቢፈልጉ እንኳን የእኛ ቤት ማረፊያቸው ይሆናል እንዲሁም እዚህ ሁለታችንም ጥሩ ሥራ እስካለን ድረስ ወደ ካናዳ ሔደን ሀ ብለን መጀመር አይኖርብንም። አንዳንድ ጊዜ የአግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ እንፈልጋለን ሆኖም እግዚአብሔር ፈቃዱን ሲገልጥልን በፈቃዱ አንደሰትም አንዳንድ ሰዎች የንስሐ አባትን መቀየር የእግዚአብሔርን ፈቃድ ይቀይረው ይሆናል በሚል ተስፋ ሌላ ንስሐ አባት ይቀይራሉ ሌላው ችግር የእግዚአብሔር ፈቃድ ፍጹም ዘንግተን እግዚአብሔር የምንፈልገውን ብቻ እንዲሰጠን በመጠየቅ የራሳችንን ፈቃድ ብቻ አእንከተላለን ይህ በተለይ በጋብቻ ጉዳይ ላይ እጅግ አደገኛ ነገር ነው የተቀደሰ ትውስታ የነበራቸው የቀድሞው አቡነ ጴኤሜን ከሚስቱ ጋር ስላለበት የጋብቻ ችግር ለማማከር ሁልጊዜ ወደ አርሳቸው ስለሚመጣ አንድ ወጣት ታሪክ ነግረውኝ ነበር ጳጳሱ አንድ ቀን በመታከት ይህችን ሴት ከማግባትህ በፊት ጸልየህ ነበር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال