Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

አካባቢ ሳይንስ 5ኛ ክፍል.pdf


  • word cloud

አካባቢ ሳይንስ 5ኛ ክፍል.pdf
  • Extraction Summary

ከሥርዓተትምህርቱ ጋር የተያያዙ ዋና ዋና ጉዳቶች ችግሮች የቤተሰብ ክብር ብቸኝነትና ከቤተሰብ መነጠል ክብረ ንፅህናን ለመጠበቅ ከፍተኛ የስራ ጫና መኖር የልጅ ልጅ ለማየት የስነ ተዋልዶ ጤና መብቷ አለመከበር ሀብት ለማግኘት ፊስቱላና ሌሎች የጤና ችግሮች በማህበረሰቡ ዘንድ ከፍ ትምህርት ማቋረጥ ያለ ክብርቦታ ለማግኘት ለኤች አይ ቪ ኤድስ ትክክል ያልሆነው ሀ ሰዎችን ብቻ ያጠቃል ለ ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል መ መልሱ አልተሰጠም ከሚከተሉት አንዱ እንጥል በመቁረጥ የሚከሰት ችግር ነው። ሀ የመናገር ችግር ለ መድማት ሐ የአፍ ውስጥ ህመም መ ሁሉም የትኛው ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ነው ለማህበረሰቡ ጉዳት የማያመጣው ሀ ያለ አድሜ ጋብቻ ለ በእርግዝና ጊዜ የተወሰነ ምግብ ዓይነት እንዳይመገቡ መከልክል ጠ የጠለፋ ጋብቻ መ መልስ የለም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው አደገኛ እፅ የትኛው ነው።

  • Cosine Similarity

ፊፊ ብፄራዊ ፍርግርግ ዘዴ ኒ ንድፍ ካርታን መሳልና ጂፒኤስን መጠቀም »» ጎግል መሬትና ጎግል ካርታ ምዕራፍ ህይወት ያላቸው ነገሮች እፅዋትኒ ን ን ን ን ን እ ሄሄ ን ን ዘ ዘ ሄሄ ን ን ቴቴ ፔፔ ፊፊ እንስሳት ን እ ከ እ ከ ከ ከ ከ እ ከ አ ከ እ አ እዘአ አ ከ ዘ እሄ ቴ ከ አቴ የሰው አካላዊ ሥርዓቶችህ ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ አና ቀላል ማሽኖች የቁስ አካል ተፈጥሯዊ ጠባዮች የቁስ አካል ባህሪያትና ለውጦች « « እንቅስቃሴ ፊኒ ኢኢ ክእ ደ ን እ እ እ አ እሄ አአ አሄ ለሄ ለቴ» ኃይል ከ ከ ከ ከ ተ አ አ አ ይ ህህ ህከ ወዕለ ይአህ እፍግታና ግፊት ሥሣሻ ሠ ን እ ን እ ን ን ን ን እዘ ሄሄ ን ን « ርጸ በቹ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ፊ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶች እ« ምዕራፍ ማህበራዊ አካባቢ የኢትዮጵያ ስነ ህዝብ እንቅስቃሴ የባህል ብዝሃነት በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ቋንቋ ምድቦች የኢትዮጵያ ቅርሶች ሑሑህ ፊፊ በኢትዮጵያ የሚታዩ ዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች ምዕራፍ ሁሉን አቀፍ እና አንገብጋቢ ጉዳዮች ሱስ አምጪ ኬሚሜካሉችና አደገኛ ፅዖች ምንነትና ጉዳታቸው ድርቅ እና ርሃብ በኢትዮጵያ ነ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታን መከላከል እና መቆጣጠር አካባቢ ሳይንስ ሓ መሓ ው ሓኋውጋጩሙጭሙሙ ኛ ክፍል ሥርዓተ ትምህርቱን ማዘጋጀት ለምን አስፈለገ። አካባቢ ሳይንስ ። ጭሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ ህይወት ያላቸው ነገሮች ፃኀ ምዕራፍ ህይወት ያላቸው ነገሮች ጽፍዴኀ ዙ ተማሪዎች በአካባቢያችሁ የጤና ባለሙያዎችን በመጠየቅ የአይነ ምድርን ድርቀት ለመከላከል ውሃ ከመጠጣት በተጨማሪ በአካባቢያችሁ ምን ዓይነት ምግብ በመመገብ ችግሩን ማቃለል እንደሚቻል ክፍል ውስጥ አቅርቡ የደም ዝውውር ሥርዓት ቁልፍ ቃላት ደም ስር የደም ሰጪ ገንዳዎች » የደም ተቀባይ ልብ ገንዳዎች ደም ግፊት » ደም ዝውውር ዘስጀከሸሪያመፀሸ ውር ተማሪዎች። በሰው አካል ውስጥ ሥርዓተ ደም ዝውውር የሜካፄደው በሦስት አካላት አማካኝነት ሲሆን እነሱም ልብ የደም ቧንቧዎች ስሮች እና ደም ናቸው አካባቢ ሳይንስ ሙ ኛ ክፍል ልብ በሰውነታችሁ ውስጥ ልባችሁ በየት አካባቢ የሚገኝ ይመስላችኋል። ጭሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ ህይወት ያላቸው ነገሮች ጽፍዴኀ አንድ ሰው ከልጅነት እስከ እርጅና ባለው ጊዜ ውስጥ ሁለት ዓይነት የጥርስ ይዘቶች አሉት እነሱም የወተት ጥርስ አና ቋሚ ጥርስ ይባላሉ የጥርስ ንፅህናችንን መጠበቅ ያስፈልጋል ሥርዓተ ደም ዝውውር የሚካሄደው በሦስት አካላት ውስጥ ሲሆን ተዋናዮቹም ልብ የደም ቧንቧዎችስሮችና ደም ናቸው በሰው ውስጥ አራት የደም አይነቶች ወገኞች አሉ እነሱም ደም ኤ ደም ቢ ደም ኤቢ እና ደም ኦ በመባል ይታወቃሉ እነሱን መሰረት በማድረግ ደም ልገሳ ስራ ይከናወናል አየርን የማስወጣትና የማስገባት ሂደት ስርዓተትንፈሳ ይባላል አየር ወደ ሳንባችን ወደ ውስጥ የምናስገባበት ሂደት ምጋት ሲባል አየር ወደ ውጭ የማስወጣት ሂደት ደግሞ ኢምጋት ይባላል የስርአተ ትንፈሳን ሂደት ለማከናወን የሚያገለግሉ የአካል ክፍሎች አፍንጫ ትንቧ ባላ ትንቧ ደቂቅ ትንቧ እና ትንከረቶች ናቸው የሲጋራ ጭስ በውስጡ የሚይዛቸው ብዙ አደገኛ ኬሚካሉች ስለ አሉ የመተንፈሻ አካሎችን ይጎዳሉ የምሪራፉ የክለሳ ሞያቄዎች ሀ ትክክል የሆኑትን እውነት ያልሆኑትን ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ ኋ ዋቅላሚዎች ከሳረንስቶች እና ፈርኖች የተሻለ የእድገት ደረጃ አላቸው ፈርኖች እውነተኛ ግንድ ስር እና ቅጠል አላቸው ፈንገሶች ምግብ ሰሬ ናቸው። ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች የኀብ የቁስ አካል ተፈጥራዊ ጠባዮች ቁልፍ ቃላት ቁስ አካል ውህዶች ባህሪያት ልይ ቁስ ድብልቆች » ኬሚካዊ ንጥረነገሮች አካላዊ ባህሪያት ቁስ አካልልይ ቁስ ተሉ ጥያዎች መልሱ ቁስ አካል ምንድን ነው። ሁሉም ቁስ አካላት የተገነቡት አጅግ በጣም ጥቃቅን ከሆኑ አቶም ከሚባሉ ቅንጣጢቶች ነው ውኃ ቁስ አካል ሲሆን የተገነባው ሀይድሮጅን እና ኦክስጅን ከተባሉ አቶሞች ነው በመሆኑም ንጥረነገሮች የቁስ አካል መሠረቶች ይባላሉ ልይ ቁስ በተወሰነ መጠነሙቀትና የአየር ግፊት የራሱ የሆነ ባህሪያት ያሉት የቁስ አካል አይነት ምድብ ልይቁስ ይባላል በአጠቃላይ ቁስ አካል በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይመደባሉ እነሱም ንፁህ ልይ ቁሶች እና ድብልቆች ይባላሉ የሚከተለውን ሠንጠረዥ ተመልከቱ አካባቢ ሳይንስ ኛ ክፍል ቁስ አካል ልይቁስ ንጹህ ልዩቁሶች ድብልቆች ገሮ ፕ ነገሮች ንፁህ ልይ ቁሶች ውስን ሥሪት ያላቸው ልይ ቁሶች ናቸው። አካባቢ ሳይንስ ጭ ጫጭ መ መሙ ሙሙሙሥ ኛኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ጅ ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች የኀብ ድብልቆች ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ልይ ቁሶች በአካላዊ ሂደት ተቀላቅለው የሚፈጥሩት ቁስ አካል ድብልቅ ይባላልር ድብልቆች ቋሚ ስሪት የላቸውም ስሪታቸው ተለዋዋጭ ነው ማለትም የተወሰነ ቀመር የላቸውም ለምሳሌ የጤፍ እና የስንዴ ድብልቅ ቢኖረን ድብልቁ ቀመር የለውም። የአንድን ቁስ አካል ጠባይ ከሌላው የምንለይበት ባህርይ ይባላል ቁስ አካሎች ሁለት ዋና ዋና ባህርያት አሏቸው እነርሱም አካላዊና ኬሚካዊ ባህርያት ናቸው በአራተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ የተማራችሁትን የተወሰኑ የልይ ቁሶችን አካላዊ ባህሪያት በማስታወስ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተናገሩ አካባቢ ሳይንስ ሥ ሞጭሙጅቪሙሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ጅ የቁስ አካል ባህርያት የቁስ አካል ባህርያት በሁለት ይከፈላሉል እነሱም አካላዊ እና ኬሚካዊ ናቸው። ጭሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ጅ ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ጽጻጆሓተኀ ለ የቁስ አካል ኬሚካዊ ባህሪያት ውድ ተማሪዎች መጀመሪያ እስኪ የቁስ አካል ኬሚካዊ ባህሪያትለውጥ የሆኑትን ቀጥሎ ከምታዩት ምስል ለዩ ኬሚካዊ ባህሪ ምንድን ነው። አካባቢ ሳይንስ ጭ ጫጭ መ መሙ ሙሙሙሥ ኛኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች የኀብ አካላዊ ለውጥ የቁስ አካልን የትኞቹን ባህሪያት ይቀይራል። እስቲ ስዕል ን በማጤን የውኃን የሁነት ለውጥ ለመግለፅ ሞክሩጸ ውኃ በሦስት ሁነቶች አንዲኖር የሚያደርገው አካባቢያዊ ሁኔታ ወይም ምክንያት ምን እንደሆነ ለመምህራችሁ ተናገሩ ስዕል የውኃ የሁነት ለውጥ ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ጅ ማስታወሻ ጥጥር ወደ ፈሳሽነት የሚለወጥበት ሄደት ቅልጠት ይባላል ፈሳሽ ወደ ጋዝነት እንፋሎትነት የሚለወጥበት ሄደት ትነት ይባላል ጋዝ አንፋሎት ወደ ፈሳሽ የሚለወጥበት ሂደት ጥዘት ይባላል ፈሳሽ ወደ ጥጥር የሚለወጥበት ሂደት ብርደት ይባላል የቁስ አካል ኬሚካዊ ለውጦች ቤተሰቦቻችሁ እህል አስፈጭተውና ሊጥ አቡክተው ከጥቂት ቀናት በኋላ ጥሩ እንጀራ ጋገሩፅ ከእህል ማስፈጨት እስከ እንጀራው መጋገር ባለው ሂደት ውስጥ ምን ዓይነት ቁስ አካላዊ ለውጥ እንደተካሄደ ግለፁ ቁሶች አካላዊ ለውጥ እንዳላቸው ሁሉ ኬሚካዊ ለውጦችም አላቸው በኬሚካዊ ለውጥ ጊዜ ልይ ቁሱ ወደ ሌላ አዲስ ልይ ቁስ ስለሚለወጥ ቀድሞ የነበረው የልይ ቁስ ስሪት ይለወጣል በመሆኑም በኬሚካዊ ለውጥ ጊዜ አዲስ ልይ ቁስ ከአዲስ ባህርይ ጋር ይፈጠራል ኬሚካዊ ለውጥን ለመግለፅ የምንጠቀምባቸው ቃላት የሚከተሉት ናቸው መንደድ መቃጠል መዛግ መኮምጠጥ መወየብ መብላላት መበስበስ መፈራረስ ወዘተ ሙከራ ኬሚካዊ ለውጥን በሙከራ ማረጋገጥ ሀ የሎሚ ጭማቂ እና የጳአንጨት ጳመድን ማፀግፇበር ርሪሰ የለሚ ጭማዊ እና የእንጨት አመድን ማፀግበር ዓሳላማ በሎሚ ጭማቂና የእንጨት አመድ መካከል የሚፈጠረውን ኬሚካዊ አፀግብሮት ማስተዋል አካባቢ ሳይንስ ጭ ጫጭ መ መሙ ሙሙሙሥ ኛኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ፍኀ መግቢያ ንድፈ ሀሳብ ቁስ አካላት በኬሚካዊ ሂደት ሲፀገበሩ አዲስ ልይ ቁሶች ይፈጠራሉ። ምሳሌ የብረት መዛግቆ ንፁህ ብረትና የዛገ ብረት የተለያዩ ናቸው አዲስ ቁስ አካል አያስገኝም ለምሳሌ ወረቀት ብንቀድ አካላዊ ለውጥ ነው አዲስ ነገር አልተፈጠረም አዲስ ቁስ አካል ያስገኛል ምሳሌ ወረቀት ብናነድ አመድ ይፈጠራል አመድ ከወረቀት የተለየ አዲስ ልይ ቁስ ነው አካባቢ ሳይንስ ኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች የኀብ እንቅስቃሴ ቁልፍ ቃላት እንቅስቃሴ ጸ» ቶሎታ ቅምጠት ፍጥነት ርቀት ሽምጠጣ » ፍልሰት ሂ የሚከተለውን ጥያቄ በቡድን ተወያይታችሁ አቅርቡ። ጭሙ ኛ ክፍል ምፅራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሸኖች ጽተዙሥ ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ጽጻጆሓተኀ አንድ አካል ላይ የሚተገበር የመጎተት ወይም የመግፋት ሁኔታ ወይም ተፅዕኖ ኃይል ይባላል በሌላ መንገድ ኃይል የአንድን አካል ቅርፅ ለመቀየር የምናውለው የመጭመቅ የመስበር የመለጠጥ ወይም እንቅስቃሴንና ፍጥነትን ለመቀየር የምናውለው ተፅዕኖ ወዘተ ኃይል ይባላል የኃይል አይነቶች የኃይል አይነቶች በሁለት የሚከፈሉ ሲሆኑ አነሱም ንክኪያዊ ኃይል እና ኢንክኪያዊ ኃይል ይባላሉ ንክኪያዊ ኃይል ግፊያ ወይም ጉተታ በአካላት አካላዊ ንክኪ ላይ የተመሠረተ ከሆነ ንክኪያዊ ኃይል ይባላል። አካባቢ ሳይንስ ጭ ጫጭ መ መሙ ሙሙሙሥ ኛኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች የኀብ አንድ ወደ ላይ የተወረወረ ነገር ወደ መሬት የሚመለስበት ምክንያት የመሬት ስበት ኃይል በመኖሩ እና መሬት ሁሉንም ነገር ወደ ራሷ እምብርት ስለምትስብ ነው ጋሊልዮ ጋሊሊ የተባለ ኢጣሊያዊ የሳይንስ ሊቅ የአየር ቅውሞሽ በሌለበት ሁናቴ ሁለት የተለያየ መጠነቁስ ያላቸው የተለያዩ አካላት አኩል ከፍታ ላይ ሆነው በእኩል ጊዜ ቢለቀቁ መሬት ላይ እኩል ይደርሳሉ በሚል አረጋጣጧል የአየር ቅውሞሽ ከአለ ግን አኩል መሬት ላይ ላይደርሱ ይችላሉ በመሬት ገፅ አካባቢ የሚገኘውን ማነኛውንም አካል መሬት ወደ ራሷ አምብርት የምትስብበት ኃይል የመሬት ስበት ኃይል ይባላል ቁልፍ ቃላት ይዘት እፍግታ የምግብ ዘይት እና ውፃ በአንድ ብርጭቆ ውስጥ ቢቀመጡ ምን ይሆናሉ። ጭሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች የኀብ ማጠቃፈየ ማንኛውም መጠነ ቁስ ያለው እና ቦታ የሚይዝ ሁሉ ቁስ አካል ልይቁስ ይባላል ቁስ አካል አተም ከተባሉ ጥቃቅን ነገሮች የተገነቡ ናቸው ቁስ አካል ንፁህ ልይ ቁሶች እና ድብልቆች ተብለው በሁለት ይመደባሉ የአንድን ልዩ ጠባይ ከሌላው ነገር የምንለይበት ባህርይ ይባላል ቁስአካሎች ሁለት ዋና ዋና ባህሪያት አሏቸው። እነርሱም አካላዊና ኬሚካዊ ባህሪያት ናቸው እንቅስቃሴ አንባራዊ ሲሆን አንድ አካል ከሌላ አካል አንፃር የቦታ ለውጥ ማድረግ እንቅስቃሴ ይባላል አንድን አካል ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ የሚደረግ የመጎተት ወይም የመግፋት ሁኔታ ወይም ተፅዕኖ ኃይል ይባላል የአንድን አካል እንቅስቃሴ የሚቃወም ኃይል የሰበቃ ኃይል ይባላል የሰበቃ ኃይል የሚፈጠረው በተነካኩ አካላት መካከል ባለ በወለል ሸካራነት የተነሳ በሚፈጠረው መፈጋፈግ ነው አንድ ወደ ላይ የተወረወረ ነገር ወደ መሬት የሚመልስበት ምክንያት የመሬት ስበት በመኖሩ ነው ይህን የመሬት ስበት ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ የተረዳው ጋሊልዮ ጋሊሊ የተባለ ኢጣሊያዊ የሳይንስ ሊቅ ነው አንድ አካል በአስከተለው ሀይል ወይም ክብደት ምክንያት በተወሰነ ስፋት ላይ የሚያመጣው ጫና መመዘኛ ግፊት ይባላል የግፊት መሰረታዊ አሀድ በፓስካል ይባላል ቀላል ማሽኖች ኃይልን ለማባዛት ናጥነትንርቀትን ለማባዛት እና የኃይልን አቅጣጫ ለመቀየር ይጠቅማሉ ኳ ኳ ኳ ኳ አካባቢ ሳይንስ ሥ ሞጭሙጅቪሙሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ጅ የምሪራፉ መልመጃ ጥያዎሥዎሥቻች ትአዛዝ አንድ ቀጥሎ ለተመለከቱት ጥያቄዎች ትክክለኛ የሆነውን መልስ ምረጡ ከቁስ አካል የማይመደበው የቱ ነው። ሆ ሰ ንፁህ ልይ ቁሶች ሀ ድብልቅ የበረዶ መቅለጥ ለ ኬሜካዊ ባህሪ የጠላ መኮምጠጥ ሐ አካላዊ ባህሪ የጨው ሙሙት መ ንጥረነገር በአካላዊም ሆነ በኬሚካዊ ሂደት ወደ ሠንጥረነገሮችና ሌላ ቁስ አካል የማይፈራርስ ውህዶች አካባቢ ሳይንስ ጭ ጫጭ መ መሙ ሙሙሙሥ ኛኛ ክፍል ምዕራፍ ቁስ አካል እንቅስቃሴ እና ቀላል ማሽኖች ጽጻጆሓተኀ ትአዛዝ ሦስት የሚከተሉትን ትክክል የሆኑትን አውነት ትክክል ያልሆኑትን ሀሰት በማለት መልሱ ቦታ የሚይዝና መጠነቁስ ክብደት ያለው ማንኛውም ነገር ቁስ አካል ይባላል በተወሰነ መጠነሙቀትና የአየር ግፊት የራሱ የሆነ ባህሪያት ያሉት የቁስ አካል አይነት ልይቁስ ይባላል ንጥረነገሮችና ውህዶች ንፁህ ልይ ቁሶች ናቸው ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ልይ ቁሶች በአካላዊ ሂደት ተደባልቀው የሚፈጥሩት ቁስ አካል ውህድ ይባላል ድብልቆች ቋሚ ስሪት የላቸውም ሟሚ ከአሟሚ ጋር ሲደባለቅ ሙሙት ይፈጠራል የአንድን ቁስ አካል ኬሚካዊ ባህሪያት የምናስተውለው ቁስ አካሉ ከሌሎች ቁስ አካላት ጋር ሲፀገበር ነው ትዕዛዝ አራት በቡድን ሰርታችሁ መልስ ስጡ የተለያዩ የእንቅስቃሴ አይነቶችን ዘርዝሩ የተለያዩ የኃይል አይነቶችን ዘርዝሩ በመሬትና በፀሐይ መካከል ያለው ኃይል በየትኛው ኃይል ምድብ ውስጥ ይመደባል። የአየር ንብረት አራተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ትምህርት ላይ በተማራችሁት መሰረት በአየር ጠባይ እና በአየር ንብረት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው። ተማሪዎች በኢትዮጵያ በአንድ አመት ውስጥ ያሉ ወቅቶችንና ያሏቸውን የአየር ሁኔታ በሚከተለው ሰንጠረኝ መሰረት ሙሉ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ ጽኀ በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚዘንበው ዝናብ በተለያየ ጊዜያት ከልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ነፋሶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ከሰኔ አስከ መስከረም ከደቡባዊ ምዕራብና ከደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ በሚመጣው አርጥበት አዘል ነፋስ ማለትም ከአትላንቲክ ውቅያኖስ በሚነሱ ንፋሶች አማካኝነት ኢትዮጵያ የክረምት ዝናብ ታገኛለችል በዚህ ወቅት የደቡብ ምፅራብ ኢትዮጵያ በተለይ በጉራጌና በጅማ መካከል ያሉ ከፍተኛ ቦታዎች ከፍተኛ ዝናብ ያገኛሉ በአነዚህ አካባቢዎች ክረምት ቀደም ብሎ ይጀምራል አነዚህ ንፋሶች የሚያመጡት ዝናብ ወደ ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ አየቀነሰ ይሄዳል ከፍተኛ ዝናብ የሚያገኙ አካባቢዎች የሸዋ ከፍተኛ ቦታዎች ጎጃምና ጎንደር አካባቢዎች ናቸው በበጋ ወራት ከእስያና ከአረቢያ የሚምጣ ነፋስ ደረቅ ነው መፍቻ ከፍተኛ ሶታዎች የክረምት ነፋስ ሐምሌ ነሐሴ ከኮንነ ና ከአትላንቲክ ወቅያኖስ የሚያዚያና ግንሶት የጥቅምትና ከባድ ዝናብ ያመጣል የግዓር ነፋስ ከህንድ ውቅኖስ ትንሽ ዝናብ ያመጣል ስፅል የዝናብ ስርጭት መጠን በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ወራት ከልዩ ልዩ አቅጣጫ በበጋ ወራት ከሰሜናዊ ምስራቅ አቅጣጫ ከአስያ የሚነሳው ነፋስ ደረቅ ስለሆነ ምንም ዝናብ አይሰጥምፊ በሚያዝያና በጥቅምት ወራት ደግሞ ከደቡባዊ ምስራቅ አቅጣጫ ከሕንድ ውቅያኖስ የሚነፍሰው ንፋስ የምስራቅ ዝቅተኛ ቦታዎች ላይ መጠነኛ ዝናብ ይሰጣል አካባቢ ሳይንስ ሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ የኀ መፍቻ ጩቋ በላ ቄ ሚሜ ከ ሚጫ ከ ሚሜ በታች ስዕል የኢትዮጵያ የዝናብ ስርጭት ኢትዮጵያ ዝናብ ልታገኝ የምትችለው ከየትኞቹ የውዛ አካላት ባህሮችና ውቅያኖሶች የሚነሱ ነፋሳት አንደሆኑ በዓለም ካርታ ላይ አሳዩ በኢትዮጵያ የሰብል አመራረት ሂደቱ ከወቅቶች ጋር ያለው ዝምድና ምን ይመስላችኋል። የመስክ ተግባር ስራ የአየር ንብረት ተቆጣጣሪዎች ቁልፍ ቃላት ከባህር ያለ ርቀት አካባቢ ሳይንስ ጭ ጫጭ መ መሙ ሙሙሙሥ ኛኛ ክፍል ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ ጽኀ በአካባቢያችሁ በጣም ሙቀት በሚሆንበት ጊዜ ወደ ተራራማ ወይም ከፍተኛ ቦታ ስትወጡ የሙቀቱ ሁኔታ የሚጨምር ወይስ የሚቀንስ ይመስላችኋል። ሰምሳሌ በምድር ወገብ አካባቢ የሚገኙ ዝቅተኛ የኬክሮስ ዲግሪ ያላቸው ቦታዎች ከፍተኛ ሙቀት ሲኖራቸው ከፍተኛ የኬክሮስ ዲግሪ አካባቢ ሳይንስ ሓ መሓ ው ሓኋውጋጩሙጭሙሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ የኀ ያላቸው ዋልታዎች አካባቢ ግን ዝቅተኛ ሙቀት አላቸው። በአካባቢያችሁ ያለን የግብርና ባለሙያ ከጠየቃችሁ በላ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ሪፖርት አቅርቡ የአየር ንብረት የዝናብ መጠንን ከቦታ ቦታ እንዴት ሊለያይ እንደሚችል የኢትዮጵያን ካርታ በመሳል አሳዩ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ ጽኀ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ የኀ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶች የተፈጥሮ ሀብቶች በኢትዮጵያ ቁልፍ ቃላት የተፈጥሮ ፃብቶች ታዳሽ የተፈጥሮ ሃብቶች ኢታዳሽ የተፈጥሮ ፃብቶች የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶች ምን ምን ናቸው። ለ ዴ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ ሆ። በአካባቢያችሁ ለጉልበት ምንጭነት የሚያገለግሉ የተፈጥሮ ሃብቶችን በመለየትና በመጠየቅ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተናገሩ በአካባቢያችሁ ውዛን አየርን እና አፈርን ሊበክሉ የሚችሉ ነገሮችን በመለየት የመፍትሄ ፃሳቦችን አቅርቡ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ የኀ ማጠቃለያ የአየር ሁኔታጠባይ ማለት በየዕለቱ በአንድ አካባቢ የሚኖር የዝናብ የሙቀት የነፋስወክተ ሁኔታ ማለት ነው የአየር ንብረት ማለት ደግሞ በአንድ በተወሰነ አካባቢ ለብዙ ወይም ለረጅም ጊዜ በተደጋጋሚ የሚታይ የአየር ሁኔታ ማለት ነው ሯኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሜዘንበው ዝናብ በልዩ ልዩ ወራት ከልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ነፋሶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው የአየር ንብረት ተቆጣጣሪዎች የአንድን አካባቢ የአየር ንብረት ሊቆጣጠሩ የሚችሉ የምንላቸው ናቸው እነሱም ከፍታ የኬክሮስ ልዩነት ቦታው ከባህር ያለው ርቀት እና የመሳሰሉት ናቸው። ምክንያቱም ከፍታ በአየር ንብረት ላይ ተፅዕኖ ሰለሚያደርግ ነው የተፈጥሮ ሀብቶች በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ አነሱም ሊታደሱ የሚችሉ የተፈጥሮ ሀብቶችና ሊታደሱ የማይችሉ የተፈጥሮ ሀብቶች ናቸው አፈር ማለት በመሬት የላይኛው ክፈል የመሬትን የአለት ክፈል ሸፍኖ የሚገኝ ነው የተፈጥሮ ደኖች የሚባሉት ሰው ሳይተክላቸው በተፈጥሮ የበቀሉ የተለያዩ እፅዋቶች ናቸው የኢትዮጵያ ወንዞች የውፃ ተፋሰስ ሥርዓት መነሻ አና ውጤት ከመሬት ገጽታው ጋር ዝምድና አለው በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳት ዋና ዋናዎቹ ጭላዳ ዝንጀሮ ቀይ ቀበሮ ዋልያ የሚኒልክ ድኩላ ቆርኪ ኒያላ የደጋ አጋዘን የሜዳ አህያና ከአፅዕዋፍት ደግሞ ቆልማሚት ሶረኔ እና ቁራ የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ ሯ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የተለያዩ የጉልበት ምንጮች አሏት ለምሳሌ የውኃ የንፋስ እና የፀህይ ጉልበቶች ዋና ዋናዎቹ ናቸው ምዕራፍ የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ አካባቢ ጽጻብ የክሰሳ ጳሞያቄሥች የሚከተሉትን ጥያቄዎች አውነት ወይም ፃሰት በማለት መልሱ የአየር ጠባይ ማለት ለረጅም አመታት በአንድ አካባቢ የሚከሰት የአየር ሁኔታ ማለት ነው። ጹ በመሆኑም ድርቅ ርሃብን ያስከትላል ማለት ነው ምዕራፍ ሁሉን አቀፍ እና አንገብጋቢ ጉዳዮች ፃኀ ምዕራፍ ሁሉን አቀፍ እና አንገብጋቢ ጉዳዮች ጽፍዴኀ ተግባር ከክፍል ውጪ የሚሰራ የቡድን ሥራ አለምን ከሚያስጨንቋት ችግሮች ሁሉ አንዱ የአየር ንብረት ለውጥ ነው ስለ አየር ንብረት ለውጥ ምንነት መንስዔዎችና መፍትፄዎችን በተመለከተ በትምቤታችሁ ያለን የጂኦግራፊ መምህር በቡድን ጠይቃችሁ ክፍል ውስጥ ዘገባ አቅርቡ መንግስት ፃገራችንን ከድርቅ ለመከላከል በምግብ ራሷን ለማስቻል እና ምርትን ለማሳደግ እያደረገ ያለውን ተግባር በተመለከተ አንብባችሁ ወይም ጠይቃችሁ በቡድን በመሆን ዘገባ ፅፋችሁ በክፍል ውስጥ አቅርቡ በኢትዮጵያ የዝናብ ካርታ እና ለድርቅ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች መካከል ያለው ግንኙነት የኢትዮጵያን የዝናብ ስርጭት በካርታ ላይ ስንመለከት የመሬት ከፍታ በኢትዮጵያ አየር ንብረት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አንዳለው መገንዘብ ይቻላል በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች ብዙውን ጊዜ በቂ ዝናብ ሲኖራቸው ዝቅተኛ ቦታዎች ደግሞ አነስተኛ ዝናብ ይኖራቸዋል ስለሆነም የሀገራችን የምስራቁና የደቡብ ምስራቅ ዝቅተኛ ቦታዎች አነስተኛ ዝናብ ሲያገኙ የሰሜንና ሰሜን ምዕራብ ከፍተኛ ቦታዎች ደግሞ በቂ ዝናብ ያገኛሉ ስዕል በኢትዮጵያ የዝናብ ካርታ አካባቢ ሳይንስ ሥ ሞጭሙጅቪሙሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ ሁሉን አቀፍ እና አንገብጋቢ ጉዳዮች ፃኀ የዝናብ አጥረት ወይም መቆራረጥ ለምግብ አጥረት መከሰት ምክንያት ቢሆንም የሚገኘውን የዝናብ እና የመስኖ ውፃዛ በአግባቡ ባለመጠቀማችን ለችግሩ መባባስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድጓል ይህንን ችግር ለመፍታት በዓመት ውስጥ የሚዘንበውን የዝናብ ውፃ በማቀር እና የከርሰምድር እና የገፀ ምድር ውሃን በአግባቡ በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይቻላል ለዚህም ሲባል ከመኸር አርሻ በተጨማሪ አርሶ አደሮች በመስኖ እርሻ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መንግሥት የመስኖ ልማት ስራዎች እንዲሰሩ ልዩ ትኩረት በመሰጠቱ በሀገራችንም ሆነ በክልላችን በብዙ አካባቢዎች የመስኖ ልማት ሥራ በሰፊው አየተካሄደ ይገኛል የዝናብ ስርጭት ጭብጥ ሁኔታ የመረጃ ቴክኖሎጂ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዝናብን መሰረት ያደረገ የግብርና ኢኮኖሚ ዘርፍ ከፍተኛውን ድርሻ አንደመውሰዱ መጠን የድርቅን ተፅዕኖ ለመቋቋም የመረጃ ቴክኖሎጂ ሥርዓት የማዘመን አና የቅድመ ማስጠንቀቂያና ትንበያ ሥራዎች መሰራት አለባቸው ይህም ሊሆን የሚችለው በመልከዓ ምድራዊ የመረጃ ሥርዓት እና የሜትሮሎጂ ሳተላይት መረጃ አጠቃቀምን ዘመናዊ በማድረግና በተገቢው መንገድ ሳይንሳዊ ትንተና በመስጠት ነው ይህ ሲሆን ከዝናብ ውጪ ሌሎች አማራጭ ዘዴዎችን ሁሉ መጠቀምና የሚኖረውን አነስተኛ የዝናብ መጠን በተገቢው ሁኔታ በመጠቀም ለድርቅ ተጋላጭነትን መቀነስ ይቻላል ውድ ተማሪዎች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact